Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ነገረ-ወያኔ < የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለትግራይ ቤተ-ክህነት ደብዳቤ ላከች የተባለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውሸት ነው አለች> ወያኔ እራሷ ጽፋ ይቅርበሉኝ አለች።

Post by Abere » 11 Feb 2023, 20:55

ነገረ-ወያኔ < የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለትግራይ ቤተ-ክህነት የይቅርታ ደብዳቤ ላከች የተባለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውሸት ነው አለች> ወያኔ እራሷ ጽፋ ይቅርበሉኝ አለች። :lol: :lol: :lol:
Fake letter was circulating recently. Now, EOTC said that letter is fraudulent.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ነገረ-ወያኔ < የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለትግራይ ቤተ-ክህነት ደብዳቤ ላከች የተባለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውሸት ነው አለች> ወያኔ እራሷ ጽፋ ይቅርበሉኝ

Post by Abere » 12 Feb 2023, 12:31

ያልገባኝ ነገር ይኸ ነው፡-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የ2ቱን እኩይ ቡድኖች (ወያኔ እና ኦነግ ማለቴ ነው) ጦርነት እንዳይገቡ ለማስታራቅ ከፍተኛ ጥረት እንዳደረገች ሰምተናል። ወያኔ ቀልዶ እንደ ሰደደቻው ተደምጧል። ማን ነው የወሻው? ዐብይ አህመድ ወይስ ወያኔ ነው የዋሸን?

Post Reply