Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Abere » 11 Feb 2023, 15:20

ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም። This is a red flag for the PP-OLF government, indicating its ill intent to play an old trick. Instead of freeing those Christians wrongly jailed, PL-OLF is using the weekend and the truce reached with the Synod to arrest more followers. If the agreement is to be held, the PP-OLF government should release these prisoners immediately. Anything less than this is unacceptable.

Horus
Senior Member+
Posts: 42805
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Horus » 11 Feb 2023, 15:40

አበረ፣
አሁን ያለው ሁኔታ በፖለቲካና ሚሊታሪ ስሌት ካየሀው የሲኖዶሱን መንገድ ማየት አትችልም ። አቢይ አህመድ ሲኖዶሱ በፖለቲካ ሚዳ ተጋጥሞት በጎሳ ፖለቲካ ስሜት ቤተ ክርስቲያኗን ሊያጨማልቃትና የነፍጠኛ ተቋም ብሎ የፖለቲካ ቅንጅት ሲፈጥርባት ነው የሚያስበው ። ሲኖዶስ መነግስት ለመገለበጥና አዲስ መንግስት ለማቆም አይደለም አላማው ። ስለዚህ የአቢይን ውድድር ፉርሽ ማድረጋቸው ታላቅ ዊዝደም ነው ።

በሌላ በኩል ለአንዲት ደቂቃ እንኳን አናንቃላፋም ብለው ህዝባዊ ማዕበሉን በጠንቀቅ አቁመውታል ። በአንድ ቃል ሲኖዶስ ሙሉ መሪነት ወስደው፣ ሙሉ ኢኒሺዬኢቭ ይዘው አቢይን በቴረር አንቀው ይዘውታል ። ድንቅ እስትራታጀም! ሲኖዶስ ካሁን እስከ 3 ወር የተደረገበት ወንጀል ሁሉ ለክስ መማቅረብ ጠበቃዎቹን አሰልፏል። ይህም ማለት በቀኑ ስለ ሲኖዶሱ፣ ስለ ክሱ፣ ስለ ወንጀሉ እንሰማለን ።

አቢይ የሚፈልገው ይህ በጥበብ እየተጓዘ ያለው ስር ነቀል ታቅውሞ አንዴ ፈንድቶ ተረብሹ እሱ አገር አቀፍ ኮምንድ አቁም ቁጭ ማለት ነው የሚፈልገው ። ያ አይሆንም! ይህ በየቀኑ እይነደደ እንቅልፍ ነስቶ በጣቱ ላይ የሚያቆመው ስልት ነው የጠመዱበት! ውጤቱን ታየዋለህ ።

በአንድ ቃል ያገሪቱን መሪነት ቀምተውታል! ዛሬ ቢያንስ 70 እስከ 80 ሚሊዮን ሕዝብ የሚያዳምጠውና የሚከተለው ሲኖዶሱን ነው ። በተፈልገው ስም ይጠራ ይህ ራሱን የቻል አብዮት ነው!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Abere » 11 Feb 2023, 15:59

ሆረስ፤

እንዳልከው የቤተ-ክርስቲያን አባቶች ያደረጉት ነገር ትክክል ነው። አብይ አህመድ ቃሉን ይጠብቃል አይጠብቅም በቀጣዩ የሚያዩት ነው። አንድ ሰው ቃል ከገባ ሲያፈርስ በገባው ቃል-ኪዳን ይታሰራል። እንድሁ እንደ አለም ሰው ሁነህ ስታየው ከአብይ አህመድ ውስጥ ያለው ሊያደርግ የሚፈልገውን አልገታም። ከልቡ ዕርቅ ቢፈልግ የታሰሩት ምዕምናን ወዲያውኑ ወደ ቤታቸው መመለስ ነበረባቸው። ጥፋቱ የእራሱ መሆኑን አምኖ ተጸጽቶ እንደት ንጹሃን ይታሰራሉ? ያውም በሰንበቱ - ምስጋና እና ውዳሴ ለአምላካቸው በሚያቀርቡብት ቅዱስ ቀን?ሰውየው ከሰው ጋር ብቻ ሳይሆን የሚታገለው ከእግዚአብሄር ጋር ነው። እንኳን እንደዚህ በህዝብ የተወገዘ መንግስት ለህዝብ የሚሰሩትም የእድሜ ነገር አይሆንላቸውም። The hiccup from Shimelis Abdissa and the informal announcement for the bandit OLF fake Synod are indications of it is not over. But the Holy Synod did the right thing. However, Ethiopian should be always vigilant.
Horus wrote:
11 Feb 2023, 15:40
አበረ፣
አሁን ያለው ሁኔታ በፖለቲካና ሚሊታሪ ስሌት ካየሀው የሲኖዶሱን መንገድ ማየት አትችልም ። አቢይ አህመድ ሲኖዶሱ በፖለቲካ ሚዳ ተጋጥሞት በጎሳ ፖለቲካ ስሜት ቤተ ክርስቲያኗን ሊያጨማልቃትና የነፍጠኛ ተቋም ብሎ የፖለቲካ ቅንጅት ሲፈጥርባት ነው የሚያስበው ። ሲኖዶስ መነግስት ለመገለበጥና አዲስ መንግስት ለማቆም አይደለም አላማው ። ስለዚህ የአቢይን ውድድር ፉርሽ ማድረጋቸው ታላቅ ዊዝደም ነው ።

በሌላ በኩል ለአንዲት ደቂቃ እንኳን አናንቃላፋም ብለው ህዝባዊ ማዕበሉን በጠንቀቅ አቁመውታል ። በአንድ ቃል ሲኖዶስ ሙሉ መሪነት ወስደው፣ ሙሉ ኢኒሺዬኢቭ ይዘው አቢይን በቴረር አንቀው ይዘውታል ። ድንቅ እስትራታጀም! ሲኖዶስ ካሁን እስከ 3 ወር የተደረገበት ወንጀል ሁሉ ለክስ መማቅረብ ጠበቃዎቹን አሰልፏል። ይህም ማለት በቀኑ ስለ ሲኖዶሱ፣ ስለ ክሱ፣ ስለ ወንጀሉ እንሰማለን ።

አቢይ የሚፈልገው ይህ በጥበብ እየተጓዘ ያለው ስር ነቀል ታቅውሞ አንዴ ፈንድቶ ተረብሹ እሱ አገር አቀፍ ኮምንድ አቁም ቁጭ ማለት ነው የሚፈልገው ። ያ አይሆንም! ይህ በየቀኑ እይነደደ እንቅልፍ ነስቶ በጣቱ ላይ የሚያቆመው ስልት ነው የጠመዱበት! ውጤቱን ታየዋለህ ።

በአንድ ቃል ያገሪቱን መሪነት ቀምተውታል! ዛሬ ቢያንስ 70 እስከ 80 ሚሊዮን ሕዝብ የሚያዳምጠውና የሚከተለው ሲኖዶሱን ነው ። በተፈልገው ስም ይጠራ ይህ ራሱን የቻል አብዮት ነው!!!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Assegid S. » 11 Feb 2023, 17:30

በዚህ thread አርዕስት ይዘት ላይ ሙሉ በሙሉ ብስማማም፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሁን በወሰደችው ሰልፉን የማራዘም አቋም ላይ ግን ልዩነት አለኝ። ሌላው ቢቀር … በዋናነት ለተገደለሉት ልጆቿ - ፍርድ፣ ለተደበቡት ለታሰሩትና እየተንገላቱ ላሉት ምዕመንና አገልጋዮቿ - ፍትህን … የሚጠይቅ ሰልፍ ማድረግ ነበረባት ባይ ነኝ። ከጠቅላይ ሚንስትሩ የሚመጣ ምንም አይነት ሽንገላም ሆነ አህጉር አቀፍ ጨረባ ሰልፉን ለማራዘም ምክንያት አይሆንም። ኢትዮጵያ ለኣፍሪካ መሪዎች አስተማማኝ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከመሆኗ በፊት ለዜጎቿ ሰላማዊ የመኖሪያ አድራሻ ልትሆን ይገባል።

በጠቅላይ ሚንስትሩ ዓይን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚጮህ ግን የማይናከስ ውሻ ሆናለች። ሴረኛው መንግስት ነገ የትግራይን እና ተገንጣዩን የኦሮሞ ሲኖዶስ አጣምሮ፣ የሌሎች ክልሎችን የበታች መዋቅር በመደለልና በመደባለቅ ሀገራዊውን ሲኖዶስ አዳክሞ ብቻውን በማስቀረት … ጊዜው ከረፈደ ቦኃላ የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያንን የማንቂያ ደወል የምንሰማበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።

በኣጠቃላይ ከዋናው ሲኖዶስ የተሰጠውን መግለጫ አዳምጬ፣ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ግልፅ ባህሪ በመነሳት ስውር ፎርሙላቸውን ገምቼ፣ ለዛሬ ... Adios Orthodox! ብያለሁ። ይህቺ ሽርጉድ እስከ እሁድ ናት። ሰኞ ወይ ግፋ ቢል ማክሰኞ “ወይ ሞኞ” ለማለት ብቅ እላለሁ።

P.S. የእሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ የጊዜ ሚዛን በቀናት ዕድሜ ሳይሆን በወራት አልያም በጥቂት ዓመታት እርዝማኔ ይታሰብልኝ

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Abere » 11 Feb 2023, 20:46

ይህን ብዙዎቻችን የምናውቀውን የአብይ አህመድን ከይሲነት አባቶች ሳይገነዘቡት የቀሩ አይመስለኝም። እንደ ሃይማኖት አባትነታቸው ግን ቃሉን ተቀብለው ፤ በእራሱ ቃል ማጉደል ምክንያት ለህዝበ ምዕምኑ ለማሳየትም ይረዳል። የሃይማኖት አባቶች ስለሆኑ የድርድር የቁማር ፓለቲካ ጫዎታ መጫዎት ይገዳቸዋል ባይ ነኝ።

ህዝበ ምዕምኑ ግን ዐብይ አህመድ በተለመደ የዱርየ መንገድ ሿሿ ሊሰራ የተዘጋጀ መሆኑን በማወቅ ከአባቶች ትዕዛዝ እስከሚያገኝ ድረስ በተጠንቀቅ መቆም አለበት።

Assegid S. wrote:
11 Feb 2023, 17:30
በዚህ thread አርዕስት ይዘት ላይ ሙሉ በሙሉ ብስማማም፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሁን በወሰደችው ሰልፉን የማራዘም አቋም ላይ ግን ልዩነት አለኝ። ሌላው ቢቀር … በዋናነት ለተገደለሉት ልጆቿ - ፍርድ፣ ለተደበቡት ለታሰሩትና እየተንገላቱ ላሉት ምዕመንና አገልጋዮቿ - ፍትህን … የሚጠይቅ ሰልፍ ማድረግ ነበረባት ባይ ነኝ። ከጠቅላይ ሚንስትሩ የሚመጣ ምንም አይነት ሽንገላም ሆነ አህጉር አቀፍ ጨረባ ሰልፉን ለማራዘም ምክንያት አይሆንም። ኢትዮጵያ ለኣፍሪካ መሪዎች አስተማማኝ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከመሆኗ በፊት ለዜጎቿ ሰላማዊ የመኖሪያ አድራሻ ልትሆን ይገባል።

በጠቅላይ ሚንስትሩ ዓይን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚጮህ ግን የማይናከስ ውሻ ሆናለች። ሴረኛው መንግስት ነገ የትግራይን እና ተገንጣዩን የኦሮሞ ሲኖዶስ አጣምሮ፣ የሌሎች ክልሎችን የበታች መዋቅር በመደለልና በመደባለቅ ሀገራዊውን ሲኖዶስ አዳክሞ ብቻውን በማስቀረት … ጊዜው ከረፈደ ቦኃላ የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያንን የማንቂያ ደወል የምንሰማበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።

በኣጠቃላይ ከዋናው ሲኖዶስ የተሰጠውን መግለጫ አዳምጬ፣ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ግልፅ ባህሪ በመነሳት ስውር ፎርሙላቸውን ገምቼ፣ ለዛሬ ... Adios Orthodox! ብያለሁ። ይህቺ ሽርጉድ እስከ እሁድ ናት። ሰኞ ወይ ግፋ ቢል ማክሰኞ “ወይ ሞኞ” ለማለት ብቅ እላለሁ።

P.S. የእሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ የጊዜ ሚዛን በቀናት ዕድሜ ሳይሆን በወራት አልያም በጥቂት ዓመታት እርዝማኔ ይታሰብልኝ

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by sun » 11 Feb 2023, 20:59

Abere wrote:
11 Feb 2023, 15:20
ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም። This is a red flag for the PP-OLF government, indicating its ill intent to play an old trick. Instead of freeing those Christians wrongly jailed, PL-OLF is using the weekend and the truce reached with the Synod to arrest more followers. If the agreement is to be held, the PP-OLF government should release these prisoners immediately. Anything less than this is unacceptable.
Abere the mad bere,

Any one who commits crimes must face justice. The law is Ethiopian law. The Ethiopian court examines all criminal cases and make verdicts using due process of the legal procedure. Obbo Shimellis and PM Abiy don't have prisons. It is better for you not to smoke and sniff too much so as to not getting paranoid and hallucinated seeing flying space objects in your bed room.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Abere » 11 Feb 2023, 21:07

sun,

I think the gelada baboon is way smarter than you. :mrgreen: Of course Shimelis Abdissa and Abiy Ahmed own the prison enterprise. It is their private property that was why Abiy Ahmed freed Sebhat Nega on his own volition. It is only the OLF armed thugs that opened fire in the house of worship and hurt people. If Abiy wanted peace he should have freed them and put his OLF thugs in the jail in stead.
sun wrote:
11 Feb 2023, 20:59

Post by sun » 11 Feb 2023, 21:13

Horus wrote:
11 Feb 2023, 15:40
አበረ፣
አሁን ያለው ሁኔታ በፖለቲካና ሚሊታሪ ስሌት ካየሀው የሲኖዶሱን መንገድ ማየት አትችልም ። አቢይ አህመድ ሲኖዶሱ በፖለቲካ ሚዳ ተጋጥሞት በጎሳ ፖለቲካ ስሜት ቤተ ክርስቲያኗን ሊያጨማልቃትና የነፍጠኛ ተቋም ብሎ የፖለቲካ ቅንጅት ሲፈጥርባት ነው የሚያስበው ። ሲኖዶስ መነግስት ለመገለበጥና አዲስ መንግስት ለማቆም አይደለም አላማው ። ስለዚህ የአቢይን ውድድር ፉርሽ ማድረጋቸው ታላቅ ዊዝደም ነው ።

በሌላ በኩል ለአንዲት ደቂቃ እንኳን አናንቃላፋም ብለው ህዝባዊ ማዕበሉን በጠንቀቅ አቁመውታል ። በአንድ ቃል ሲኖዶስ ሙሉ መሪነት ወስደው፣ ሙሉ ኢኒሺዬኢቭ ይዘው አቢይን በቴረር አንቀው ይዘውታል ። ድንቅ እስትራታጀም! ሲኖዶስ ካሁን እስከ 3 ወር የተደረገበት ወንጀል ሁሉ ለክስ መማቅረብ ጠበቃዎቹን አሰልፏል። ይህም ማለት በቀኑ ስለ ሲኖዶሱ፣ ስለ ክሱ፣ ስለ ወንጀሉ እንሰማለን ።

አቢይ የሚፈልገው ይህ በጥበብ እየተጓዘ ያለው ስር ነቀል ታቅውሞ አንዴ ፈንድቶ ተረብሹ እሱ አገር አቀፍ ኮምንድ አቁም ቁጭ ማለት ነው የሚፈልገው ። ያ አይሆንም! ይህ በየቀኑ እይነደደ እንቅልፍ ነስቶ በጣቱ ላይ የሚያቆመው ስልት ነው የጠመዱበት! ውጤቱን ታየዋለህ ።

በአንድ ቃል ያገሪቱን መሪነት ቀምተውታል! ዛሬ ቢያንስ 70 እስከ 80 ሚሊዮን ሕዝብ የሚያዳምጠውና የሚከተለው ሲኖዶሱን ነው ። በተፈልገው ስም ይጠራ ይህ ራሱን የቻል አብዮት ነው!!!
The church have been infiltrated by the extremist fascist elements and pathological spinless liars who who fund and agitate the church leaders to cause violence's and in the fog of the confusion try to overgrow the democratically elected govern met. Even vagabond savage rats like have been calling for the overthrow of the elected government and in that sense you have no moral to deny the government's claim. But pathological liar rats like you may fool some people at a random but they can't fool all of the people.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by sun » 11 Feb 2023, 21:21

Abere wrote:
11 Feb 2023, 21:07
sun,

I think the gelada baboon is way smarter than you. :mrgreen: Of course Shimelis Abdissa and Abiy Ahmed own the prison enterprise. It is their private property that was why Abiy Ahmed freed Sebhat Nega on his own volition. It is only the OLF armed thugs that opened fire in the house of worship and hurt people. If Abiy wanted peace he should have freed them and put his OLF thugs in the jail in stead.
sun wrote:
11 Feb 2023, 20:59

Abere the mad bere,

Any one who commits crimes must face justice. The law is Ethiopian law. The Ethiopian court examines all criminal cases and make verdicts using due process of the legal procedure. Obbo Shimellis and PM Abiy don't have prisons. It is better for you not to smoke and sniff too much so as to not getting paranoid and hallucinated seeing flying space objects in your bed room.
You dumb,

The Ethiopian court jailed Sibhat Negga and the Ethiopian court examined his case and freed him jail. But of course according to low IQ Nifxegnuma nifx logic the opposite is always the case. We are used to it.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by Abere » 11 Feb 2023, 21:28

You are fooling none other than yourself.
sun wrote:
11 Feb 2023, 21:21
Abere wrote:
11 Feb 2023, 21:07
sun,

I think the gelada baboon is way smarter than you. :mrgreen: Of course Shimelis Abdissa and Abiy Ahmed own the prison enterprise. It is their private property that was why Abiy Ahmed freed Sebhat Nega on his own volition. It is only the OLF armed thugs that opened fire in the house of worship and hurt people. If Abiy wanted peace he should have freed them and put his OLF thugs in the jail in stead.
sun wrote:
11 Feb 2023, 20:59

Abere the mad bere,

Any one who commits crimes must face justice. The law is Ethiopian law. The Ethiopian court examines all criminal cases and make verdicts using due process of the legal procedure. Obbo Shimellis and PM Abiy don't have prisons. It is better for you not to smoke and sniff too much so as to not getting paranoid and hallucinated seeing flying space objects in your bed room.
You dumb,

The Ethiopian court jailed Sibhat Negga and the Ethiopian court examined his case and freed him jail. But of course according to low IQ Nifxegnuma nifx logic the opposite is always the case. We are used to it.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ምዕምናን ሰንበትን በዐብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ እስር ቤት እንዲያሳልፉ የሚይስችል የሰላም ስምምነት ሊኖር አይገባም።

Post by sun » 11 Feb 2023, 21:29

Assegid S. wrote:
11 Feb 2023, 17:30
በዚህ thread አርዕስት ይዘት ላይ ሙሉ በሙሉ ብስማማም፥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሁን በወሰደችው ሰልፉን የማራዘም አቋም ላይ ግን ልዩነት አለኝ። ሌላው ቢቀር … በዋናነት ለተገደለሉት ልጆቿ - ፍርድ፣ ለተደበቡት ለታሰሩትና እየተንገላቱ ላሉት ምዕመንና አገልጋዮቿ - ፍትህን … የሚጠይቅ ሰልፍ ማድረግ ነበረባት ባይ ነኝ። ከጠቅላይ ሚንስትሩ የሚመጣ ምንም አይነት ሽንገላም ሆነ አህጉር አቀፍ ጨረባ ሰልፉን ለማራዘም ምክንያት አይሆንም። ኢትዮጵያ ለኣፍሪካ መሪዎች አስተማማኝ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከመሆኗ በፊት ለዜጎቿ ሰላማዊ የመኖሪያ አድራሻ ልትሆን ይገባል።

በጠቅላይ ሚንስትሩ ዓይን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚጮህ ግን የማይናከስ ውሻ ሆናለች። ሴረኛው መንግስት ነገ የትግራይን እና ተገንጣዩን የኦሮሞ ሲኖዶስ አጣምሮ፣ የሌሎች ክልሎችን የበታች መዋቅር በመደለልና በመደባለቅ ሀገራዊውን ሲኖዶስ አዳክሞ ብቻውን በማስቀረት … ጊዜው ከረፈደ ቦኃላ የቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያንን የማንቂያ ደወል የምንሰማበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።

በኣጠቃላይ ከዋናው ሲኖዶስ የተሰጠውን መግለጫ አዳምጬ፣ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ግልፅ ባህሪ በመነሳት ስውር ፎርሙላቸውን ገምቼ፣ ለዛሬ ... Adios Orthodox! ብያለሁ። ይህቺ ሽርጉድ እስከ እሁድ ናት። ሰኞ ወይ ግፋ ቢል ማክሰኞ “ወይ ሞኞ” ለማለት ብቅ እላለሁ።

P.S. የእሁድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ የጊዜ ሚዛን በቀናት ዕድሜ ሳይሆን በወራት አልያም በጥቂት ዓመታት እርዝማኔ ይታሰብልኝ
Your types of fanatic extremists are not seeking any justice for any one but seeking power by violent means using innocent people as their helpless riding donkeys. Why is it the business of the church to instigate and foment violence just for enabling disgusting fascist anarchists to burn down Ethiopia.

Post Reply