Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አብይ እኛንም ኦርቶዶክስንም አያውቀንም:: እንደርሱ የተናገርነውን የማናደርግ መስሎታል:: ስልፍ ካልን ሰልፍ ሰይፍ ካልን ሰይፍ ነው:: ሰልፍፈራዝመን ቅዳሲያችን ጥለን መስቀል አደባባይ እንቅ

Post by Jirta » 11 Feb 2023, 18:02

ልፍ ካልን ሰልፍ ሰይፍ ካልን ሰይፍ ነው:: ሰልፍፈራዝመን ቅዳሲያችን ጥለን መስቀል አደባባይ እንቅ:: ቤተክርስቲያን ሰልፉን አራዝመናል ብላ ትወረኛለች ብሎ ፈርቶ ነው:: እኛ አብይም ብልፅግና እና መናፍቅ አይደለንም::
ሌባ እናት ልጇን አታምንም::