ይህ ሰው ግቡ ወንጌል ሳይሆን አማኝ ሳይሆን ዲስኩር እና ቲፎዞ ነው:: በበጋሻው የደረሰብን ስብራት ይብቃን:: ብዙ ንፁህ ነብሶችን በልቷል እኛም አጥተናል:: ዘርፌ ምስክር ናት:: አሁንም በቲፎዞ እና ገንዘብ ስብሰባ ሊቃውንትተቀምጠው ከቤተክርስስቲያን አስተዳዳሪዎች ጋር በሼር የሚሰራ የወንጌል አገልግሎት ይቁም::
ይሁን እንጅ መንግስት ፈፅሞ ጫፉን መንካት አይችልም ይፍታ:: ያለበለዝትያ ለምኖ ያዘገየው ሰልፍ ነግ ይሆንለታል::