Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ኢትዮጵያኖች መስማት የማይፈልጉት ነገር: የማንነት ቀውስ ነው ሃይማኖት ላይ መንጠልጠል ያስፈለጋቸው

Post by Abaymado » 11 Feb 2023, 05:22

ኢትዮጵያኖች ማናቸው? የራሳቸው identity አላቸው? ሌላው ሕዝብ አለው:: ኢትዮጵያንኦች ዲቃላዎች ናቸው :: አንዴ እንደ አረብ ያረጋቸዋል: አንዴ እንደ ህንድ አንዴ እንደ ነጭ አንዴ ደሞ አፍሪካዊ::

የኢትዮጵያ ሕዝብ እያንዳንዱ ቤት ቢፈተሽ አንዱ ከአንዱ የተለያየ dna ነው የሚኖረው:: አንድ የሚያረጋቸው ነገር በውስጣቸው ያለው የአፍሪካ dna ብቻ ነው::

ስለዚህ ነው ሃይማኖት በጣም አጥባቂ የሚሆኑት:: ሃይማኖት አጥባቂ የሆነ ሁሉ የሆነ ችግር ይኖርበታል::

ይህ እንዳለ ሆኖ በውስጣቸው ችግር እንዳለ ቢያውቁትም:: እኛ ከማንም በላይ ነን የሚል አመለካከት ነው ያላቸው:: እየሱስ እነሱን ብቻ መርጦ እንደሰራ ነው የሚያስቡት:: ምንም ነገር እነሱ ጋር የሌለ ነገር: ሌላው ጋር ካለ ስህተት ወይም abnormal ነው ብለው ያስባሉ::

ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት: በዘር : በሃይማኖት እያለ ይቀጥላል:: ሁሉም ከማንም ተፅኖ ነፃ እስኪሆን ኢትዮጵያ መተራመሷን ትቀጥላለች ::

እዚህ አገር ያሉ ሃይማኖቶች ሁሉ ለነዚህ ሁሉ ልዩነቶች ምክንያት ናቸው::


ዲቃላ የማንነት ቀውስ አለበት::


Post Reply