ዓርኮ ማሰብ፣ ብልሃትነት፣ ዊዝደም ምንድን ናቸው
ኢትዮጵያን የከፋፈሉት ነጻውጪዎቸ በሱሩት ህገ ኣራዊትና የመሬት በዘር በማድረግ በተከፋፈለ ማህበረሰብ ሰላም ለማድረግ ብልሃት ያስፈልጋል። ኢትዮጵያን ለማዳን የሚጥሩ ዕውነት መሆናቸው ምልክት፥
* ከጠላት ጋር ብታምኑም ባታምኑም ንግ ግር ያስፈልጋል መጽሃፍ ቅዱስም ይላል ጠላት ህን ውደ ድ። ይህ ማለት ያጥፋህ ሳይሆን ለሰላም ዕድል በመስጠት ዕስከ መጨረሻ ድረስ ዕየገደለህም ያለ ባሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ፤ ምሳሌ ሂሳብ ውስጥ ብዙ ቫርያብል ካለ ሂሳብን መፍታት ከባድ ነው። ኢትዮጵያም ዕዛ ደረጃ ላይ ደርሳለች። ከጠላት ህም ጋር ብትወያይ፣ ዕንደሚግልህ፣ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያቅድ ስለሆነ መነጋገር ማለት በተጠንቀቅ ኣትቆምም ማለት ኣይደለም። ከመወያየትም የ ጠላትን ኣንድ ነገር ማጥናት ያስችልሃል፣ መወያየቱም ነገሮችን ማስከን ን ያመጣል። ዋናው ደሞ ዕንደ ጉድ የሚፈለፈለውን ሚዲያ በመስማት፣ ኣሉባልታ በመስማት፣ ቪዲዮን ኣቀነባብሮ በሃሰት ለህዝብ በማሳየት፣ መሬትም ኣድራጅቶ የሚፈልገውን መሪ ወይም ግሩፕ ዕንዲቃወሙ ማድረግ በሙሉ ህዝብ ለምን ዕንዴት በማለት በራሱ ከስሜታዊነት ወቶ የሚነገረውን ነገር ማጥናት፣ ጥያቄ መጠየቅ ከዛ መደምደሚያ ላይ መድረስ። ዕውነት በዘር በሃይማኖት የማትከፋፈል ኣገር ታሪኳን ማን ነቷን ኣክብራ በኩልነት ወደ ዕድገት ዲሞክራሲ የምትራመድ ከፈለክ፣ ማን ነው ዕውነት ኢትዮጵያን በሚታገለው ከተማረክ፣ ነገሮችም ጭለማ ቢሆን በተስፋ የሚጏዝን መከተል መረዳዳት።
ግደለው፣ ቁረጠው ኣትደራደር የሚልህ፣ ዕራሱ ነው ኢትዮጵያን ለመግደል የሚፈልገው በተለይ የጠፋትን ኣገራትን ዛሬ ዕያየን ለኢትዮጵያ ያን ን የሚመኝ ሙሉ በሙሉ ጠላት ነው። ያ ሰው ኣላማ ኣለው ማለት ነው። የውስጥ ጠላት ኣደጋ ነው ከውጭ ጠላት ይልቅ
ይህ ድረ ገጽ ሙሉ በሙሉ በጠላቶች ተውስዷል ብዬ ኣምናለሁ። ግን ኢትዮጵያውያኖች ያነቡታል።
Yኢትዮጵያ ችግር የተጠነሰሰው በኣብይ ግዜ ኣይደለም፣ የራስ ህን ንጉስ ከውጭ ሃይሎች ጋር ሆነው ካወረዱት ግዜ ጀምሮ ነው። ከዛ ጀምሮ በውጭ ሃይሎችና ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከሚችሉ ኢትዮጵያኖቸ ጋር ሆነው ነው ባንደኛ ድረጃ ነጻውጪዎች ሲሆኑ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ ዕያሉ የራሳቸው ኣላማ ያላቸውም ናቸው። ኣገሪቱ ለውጥ በመጣ ቁጥር መሻሻል ሳይሆን ዕየባሰ ዕንድትሄድ የሚያረጏት መሪዎች መመረጣቸው ያ ምልክት ነው ከላይ የጠቀስኳቸው ቡድኖችና የውጭ ሃይሎች በመሆናቸው። ዕንደውም ለውጥ በመጣ ቁጥር ኣገር ውስጥ ኣዳዲስ የውሥጥ ጠላቶቸ የውጭ ሃይሎች ያለ ዕረፍት ሲሰሩ ኢትዮጵያው በሚሰጠው ኣጀንዳ ስሜት ዕየተነዳ ጭራሽ ያባብሰዋል።
ከደርግ ጀምሮ ዕስከ ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ ኣሉ ከሚባሉ ኣቋሞች ተበላሽተዋል። የኢትዮጵያ ልማትና ሰላም ጣልያን ዕንኳን ዕየወጋን ትልቅ ዕድገት፣ ስራ ፈጠራ፣ ሰላም ኣሳይታለች። ዕድል ብታገኝ ኖሮ፣ ጥሩ ሲስተም በመላው ዒትዮጵያ ህዝብ ዕንዴት ማደግ፣ ሰላም ቀጣዩ መሪዎች ይሆን ነበር ከመገዳደል። ዕኩልነት ሲባል፣ ለህዝብ ኣገልግሎት፣ ማን ነት ህን በባህል በቋንቋ ሃይማኖት ህን ማድረግ፣ ኣካባቢህን ማሳደግ ስራ መፍጠር፣ በኣስተዳደር ውስጥ መሳተፍ በብቃት ዕንጂ በዘር፣ በቋንቋ፣ በክልል፣ በሃይማኖት በፍጹም መደረግ የለበትም። ዕድገትም ሆነ ሰላም ኣያመጣም። በዘመናዊው ጋለሞታ በመከተል ኣገር ማንነቷን ማጥፋት ማለት ለዛሬው ኣለምን ለሚገዛ፣ የራሳቸው ሰዎች ዕንኳን ኣርቀው ስለሚያስቡ ስሕተት ውስጥ ዕንደገቡ ገብቷቸዋል ዕንኳን የነሱን ዘይቤ ልትከተል ቀርቶ።
ብዙ ምልክቶች ኣሉ ኣብይ መንግስት ወደ ስሕተት ዕየሄደ መሆኑን። ዋና ምልክቱ፣ ኢትዮጵያ ዕያልክ ለምንድን ነው የነጻውጪ ባንዲራ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ የሚደረገው። ከዛ ቀጥሎ ወደ ሃይማኖት መከፋፈል ተኬደ። ይህ ማለት ኣገሪቱን የማፈራረስ ምልክት ዕየታየ ዕያለ ዝም ማለት ሞኝነት ነው። ይህ ማለት ኣብይ መንግስት ወይ ኣብሮ ይሰራል፣ ወይ ኣቅም የለውም የውስጥና የውጭ ሃይል ተቆጣጥሮታል ማለት ነው። ዕውነት ለኢትዮጵያ ዕታገላለሁ ካለ፣ መንግስት ራሱን ና ህዝብን ሳያታልል ዕውነታውን ኣፍረጥርጦ በዘዴ ለህዝብ ማስረዳት። ኣለበለዚያ ምልክቶቹ ነጻውጪዎችና የውጭ ጠላቶች የሚፈልጉት ዕየተፈጸመ ነው ማለት ነው። በዚህ ግዜ ክፉም ያልሆነ መሪ ኣቅም ከሌለው ወይ ከህዝብ ጋር ሆኖ መፍትሄ ማምጣት ወይም ሊሰራ ለሚችል መሪ መተካት። በነገራችን ላይ መሪውች ኣገር ለማዳን ሲባል መተካት መሪ ኢትዮጵያ የሚል መሪ ከሆነ ማለት ነው፣ ትልቅ ብልሃትነት ነው። ባሁኑ ግዜ ግን ኣብይ መንግስት ከመጣ ጀምሮ የተደረገው ብልሽት ኣክራሪ ኦነጎችን ማስገባት ስ ህተት ነው። ውጤቱ ምን ሆነ፧ ኦሮሞን ና ኣማራን ዕርስ ብራስ በማስፈራራት ህዝቡን ለሌላ ዕልቂት ኣክራሪ ኣድርጎት ቁጭ ኣለ። ስለዚህ የዚህ መንግስት ለህዋሃትና ለነጻውጪዎች የሚፈልጉትን ኣሟላላቸው ማለት ነው። ዕንደውም ዕነሱ ሳይገቡበት ቁጭ በለው በደስታ ዕያዩ ነው።
ያ ማለት፣ ኢትዮጵያዊው ለውጥን በስሜትና በሃይል ያለ ብልሃት ማምጣት ባሁኑ ግዜ የሚሰጠን ውጤት ለኢትዮጵያ የሚጎዳ፣ ለነጻውጪዎቸና የውጭ ጠላቶቸ የሚጠቅም ነው። ምክኒያቱም ኣገሩን የያዘው መንግስት ጠላት ስለሆነ። ኣብይ መንግስት በስሜት፣ በቂም በቀል ዕንደ ቅጣት ያደረገው ከሆነ የመከፋፈልን ኣጀንዳ፣ ያ ማለት በዊዝደም ሳይሆን፣ በጥላቻ በሤራ በቂም ከሆነ፣ መንግስቱ ሃይለማርያም፣ መለስ የት ዕንደ ደረሱ ያሳየናል ግን ኣገሪቱንም ወደ ኣደጋ ወስድዉት ዕነሱም ተወገዱ። መቀናነስ ይልሃል ይሄ ነው። ልዚህም ነው ኣብይ መደመርን የወደድኩለት መጀመርያ። ያ ማለት፣ ዒትዮጵያን ያልሆነ ማን ነት ዕንደመር ማለት ኣይደለም ግን ኣብይ ይህን ንም ብሎታል ኣነጋገሩ ዕውነት ከሆነ ማለት ነው።
Re: ኣርቆ ማሠብ ምንድን ነው
አሁን፥ ያለው፥ መንግስት፥ ጠላት፥ነው፥የሚለው፥ ሃይለ፥ቃል፥ልክ፥ አይደለም። ድካማ፥ ጎኑን፥ መዘርዘር፥ ይቻላል።
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47699
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ኣርቆ ማሠብ ምንድን ነው
Per Amharu and Fano and the terrorist Amhara priests interpretation, it is to think about your belly nothing but belly not for tomorrow but today at this hour and moment and loot, rape and kill as savage as you can be, that is the Amhara heroism and far thinkers.
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10967
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኣርቆ ማሠብ ምንድን ነው
Halafi,Halafi Mengedi wrote: ↑10 Feb 2023, 14:19Per Amharu and Fano and the terrorist Amhara priests interpretation, it is to think about your belly nothing but belly not for tomorrow but today at this hour and moment and loot, rape and kill as savage as you can be, that is the Amhara heroism and far thinkers.
What have you been doing to Ethiopia for the last 60 years, but loot, pillage, kill?