ኢትዮጵያ ንስሃ ገብታለች! ወጣት መንፈሳዊ ትንሳኤ ተጎናጸፈ! የኦርቶዶክስ ልጆች ለመስዋዕትነት ተነሱ! ቅዱስ ሲኖዶስ የመጨረሻውን የኢትዮጵያ ታሪክ ጻፈች! እጹብ እጹብ ድንቅ!!
አሁን ትግሉ በማና በማ መሃል እንደ ሆነ አለም በገህድ እያየ ነው ! አሁን የኢትዮጵያ ልጆች ይህን ቆሻሻ ከዚህ ቅዱስ አገር ማጽዳት ነው የቀራቸው! ፍጹም እጅግ ፍጹም ታሪካዊ ወቅት ላይ ደርሰናል!! ሚሊዮኖች ሞተው ይህቺን ታላቅ ሃይማኖትና ታላቅ አገር እናስቀጥላለን !