ከ50 ዓመታት ትግል በኋላ ትግራይ ያተረፈችው አንድት በጎ ነገር ካለ ሊጠቅስልኝ የሚችል ዜጋ እርሱን በጣም አደንቃለሁ።
አወጣሁ - አወረድኩ፤ አጤንኩ- አሰላሰልኩ ፤ ብፈትሽ ብፈትሽ ትግራይ ከ50 አመታት ጦርነት እና ዕልቂት አንድት ስንጥር በጎ ትርፍ እንኳን አለማገኘቷን ሳይ ገረመኝ። ምን አይነት እርግማን ደርሶባት ይሆን ትግራይ? አንዳንድ ጊዜ ሳስበው ጌታችን በስጋ እርቦት ለመብላት ሲፈልግ ሳታፈራ ያገኛትን የበለስ ዛፍ መሰለኝ - እርሱም በነገሩ አዝኖ እረገማት።
Re: ከ50 ዓመታት ትግል በኋላ ትግራይ ያተረፈችው አንድት በጎ ነገር ካለ ሊጠቅስልኝ የሚችል ዜጋ እርሱን በጣም አደንቃለሁ።
-
አይንህ፥ በጥላቻ፥ ስለታወረ፥እንጂ፥ ብዙ፥ መልካም፥ ተደርጓል፤
- ዱሞክራሲ፥ በኢትዮጵያ፥ በተለይ፥ የመናገር፥ ነፃነት
- የብሄር፥ ብሄረሰቦች፥ እኩልነትና፥በራስ፥ ቋንቋ፥ መጠቀም
- የእምነት፥ ነፃነት
- አባይን፥ ደፍሮ፥ መገደብ
- የመሰረተ፥ ልማት( መንገድ፥ቴሌ፥ አየር፥ መንገድ፥ ጤና፥ ዮንቨርስቲዎች)
- የኢኮኖሚና፥የከተሞች፥ እድገት፥ ኮንዴሚኔም፥ የመሳሰሉት፥
የከሰረ፥ አገር፥ ማዬት፥ ካማረህ፥ የበድኑ፥ ኢሳያስን፥ አገር፥ ሄደህ፥ ማዬት፥ ነው።
አይንህ፥ በጥላቻ፥ ስለታወረ፥እንጂ፥ ብዙ፥ መልካም፥ ተደርጓል፤
- ዱሞክራሲ፥ በኢትዮጵያ፥ በተለይ፥ የመናገር፥ ነፃነት
- የብሄር፥ ብሄረሰቦች፥ እኩልነትና፥በራስ፥ ቋንቋ፥ መጠቀም
- የእምነት፥ ነፃነት
- አባይን፥ ደፍሮ፥ መገደብ
- የመሰረተ፥ ልማት( መንገድ፥ቴሌ፥ አየር፥ መንገድ፥ ጤና፥ ዮንቨርስቲዎች)
- የኢኮኖሚና፥የከተሞች፥ እድገት፥ ኮንዴሚኔም፥ የመሳሰሉት፥
የከሰረ፥ አገር፥ ማዬት፥ ካማረህ፥ የበድኑ፥ ኢሳያስን፥ አገር፥ ሄደህ፥ ማዬት፥ ነው።
Last edited by Axumezana on 09 Feb 2023, 12:46, edited 1 time in total.