Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አብይ በሰጠው መግለጫ ራሱን ገላለጠውና መሸፈኛው ጠፋበት!

Post by Jirta » 08 Feb 2023, 15:20

አንደኛ ትግሬ ሲል ዝም እኛ ስንል ጫጫታ: የጋ ላ አቻ ግመታ ይበታችነት ስሜት
ሁለቱም እውነት አላቸው ብሎ እነትን ሁለት አርጋት: የዶግማ እና የተዋህዶ ድንቁርናው ተጋለጠ
ማንም ካድሬ እጁን እንዳያስገባ ብሎ ሽመልስን ዶለው:: ሽሜ ለካ ልጅ ነው ካድሬ አይደለም::
እምቢ ካላችሁ ከኢሃፓ የባስ ፍጅት: ብሎ አምባገነነቱን