Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10124
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 10 Sep 2022, 06:49
Top post of the year, so obvious thing to say but have to be said again and again
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23855
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 10 Sep 2022, 09:32
ክልተ ሓሰውቲ ለኸባጣት ደቂ ኣድዋ::
ቂጥሽ ሲለበለብ "ሰላም ሰላም' ማቀንቀን
Meleket wrote: ↑10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን።
አዬ Yaballo.... እኪ እድሉ ይሰጥህና እንደገና እኞችን ለማጨናበር ሞክር::
-
eden
- Senior Member
- Posts: 10124
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Post
by eden » 10 Sep 2022, 09:45
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፣ ፈንዳዳው፣ አዳዲስ ሃሳቦች እንዲያፈልቅና እንዲለጥፍ፣ አቅሚቲ ከሌለም፣ እንዲደበቅ የሚል ምክረ ሃሳብ ለተከበረው ፎረም እናቀርባለን lol
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 12 Sep 2022, 05:04
ኣንተ Fed_Up የተባልክ ነፈዝ ተራ ካድሬና የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.)፡ ምንድነው እያልክ ያለሀው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የሚለው ቃላችን እኮ ኣንተንና መሰል ተራ ካድሬዎችና የጦርነት ጥቅመኞችን ኣይወክልም! እናንት እንደሆነ ምን ግዳችሁ "ኣነ ክደርፈልካ ንስካ ተወርወር!" ማለትም “እኔ ልዝፈንልህ ኣንተ ተዋጋ!” ነው መፈክራችሁ። ኣይደለም እንዴ?
ከናንተ ለዬት ያለ እዪታ ያለውን ዜጋም በሃሳብ ከመሞገት ይልቅ፡ በጁንታነት፡ በኣጋሜነት፡ በዓድዋነት፡ በወያኔነት "ማጥመቅ" ነው ዋንኛ ስራችሁ! ቅዱስ ዮሓንስ መጥምቅ የንስሃ ጥምቀት በውሃ ያጠምቃል፡ እናንተ ጦርነት ወዳድ የእፉኝት ልጆች ደግሞ . . . .!
ሰላምንና ውይይትን ጠልተህ ለጦርነት የምታቀነቅን ከሆንክ፡ ቍርጥህን እወቀው፡ (በአሰግድኛ ስንገልጠውም) እረኛ ፈቅዶ ባሰማራው ቦታ ብቻ የሚግጥ እንስሳ ያውም የጋማ ከብት ሆነሃል! "ውይይትና ምክክር ማድረግ የማይችሉት እንስሶች ብቻ ናቸው" ያሉት ማን ነበሩ እቴ!
ቤነገራችን ላይ ይህ የምታዬው በዕብሪት ልዑላዊት ሃገረ ዩክሬንን የወረረው የራሻ ጦርን "ኮሜዲና ትራጀዲ” ነው! መቼም በ'ኮሜዲያኑ' ዜለንስኪ የምትመራው ዩክሬን፡ ጦርነት ወዳድና ወራሪውን የራሻ ኃይል ቁምስቅል እያሳዬችው መሆኑን ተረድተሃል።
Vehicles abandoned by Russian soldiers. Pic: Press service of Commander-in-Chief of the Armed Forces of Ukraine/Reuters
Fed_Up wrote: ↑10 Sep 2022, 09:32
ክልተ ሓሰውቲ ለኸባጣት ደቂ ኣድዋ::
ቂጥሽ ሲለበለብ "ሰላም ሰላም' ማቀንቀን
Meleket wrote: ↑10 Sep 2022, 05:21
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለመላው የኢኣር ኣባላት እንዲሁም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ፡ መልካም ግዕዛዊ ኣዲስ ዓመተ ምሕረት 2015 እንመኛለን።
አዬ Yaballo.... እኪ እድሉ ይሰጥህና እንደገና እኞችን ለማጨናበር ሞክር::
Meleket wrote: ↑10 Sep 2022, 05:21
. . . ካብ ናይ ሳሚ ብርሃነ ዜማ ግጥሚ ክንልቃሕ
"ሰላም ዚደሊ ሰላም ይሃቦ፡
ውግእ ዚደሊ ባርዕ ትረኽቦ፡
ህድሪ ኢሉና'ዩ ስውእ ኪላቦ
ሓቂ ሚዛን ከም ወርቂ፡
ተንኮል ናብ ዋንኡ ይግምጠል።"
ባጭሩ
ሰላም ፈላጊን ሰላሙን ይስጠው፡
ውጊያ ፈላጊን እሳት ይለብልበው!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19184
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 12 Sep 2022, 05:33
I agree with Debtera Meleket, the way forward for the Horn of Africa is peace !
-
Right
- Member
- Posts: 4819
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 12 Sep 2022, 06:15
The Ethiopian God is punishing Tigrains.
Eritrea is next. For those who said Eritreans are already punished they don’t understand the power of the Ethiopian God.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 12 Sep 2022, 06:22
ሰላም ወንድም በረከት፥ ለመልካም ምኞትህ በግሌ እጅግ በጣም እያመሰገንኩ ለኣንተና የኣንተ ለሆኑት ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት! እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኛለሁ።
እንዲሁም፦ መልካም ኣዲስ አመት ለእያንዳንዱ የER ተሳታፊዎች እና ተስፋፊዎች (ባለ ብዙ ኒኮች (nicks) በሙሉ!
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 14 Sep 2022, 04:47
ወንድም Assegid S. ስለ ልባዊ የመልካም መግለጫ ምኞትህ ከልብ ኣመስግነናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ለተስፋፊዎች [ባለ ብዙ ኒኮች(nicks)] ጭምር መልካም ኣዲስ ኣመት መመኘትህ፡ ቅንነትህን ያሳያል።
በንስር ክንፍ እጅግ መጥቆ በመብረር በንስር ዓይኖች ለማዬት የበቃ ኣካል ሁሌም ቅን ኣሳቢ ነው።
ባለህበት ሰላምና ጤና ዳግም ተመንተንልሃል።
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 05 Oct 2022, 07:28
"ዘሊሎም ዘሊሎም ዘሊሎም ናብ መሬት!" . . . "ዬምስኪን ልጆች በጦርነት ከተለበለቡ በኋላ" . . . "ቦተሊከኞች በጠረጴዛ ዙርያ" . . .
ይገርማል! "ዘይስንኻ ሑጻ ቆርጥመሉ" ይላሉ የኛዎቹ ሊቃውንት "ጥርስህ ካልሆነ ግዴለም ኣሸዋም ቢሆን ቆርጥምበት!" እንደማለት ነው። . . . መቼም እዚህ የጦርነት ስሌት ውስጥ፡ የደብረጽዮን ልጅ፡ የጌታቸው ረዳ ልጅ፡ የዓብዪ ኣህመድ ልጅ እንዲሁም የሬድዋን ሁሴን ልጅ እንዲሁም ዬኛዎቹ ወደል ካድሬዎች ተራዎቹም ጭምር በፍጹም እንደማይገኙበት "ነቢይ" መሆንን ኣይጠይቅም። የድሃ ልጆችን ኣስበልተው እነሱ ይቦተልካሉ፡ ማፈሪያዎች!!!! ቢሆንም ግን ኣሁንም ኣልረፈደም "ልቦና ያድላቸው"!!!! እንላለን እኛ ጦርነትን ዬምንጠየፈው ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 24 Oct 2022, 07:42
የጦቢያውን ጠቅላዪ ባሉበት ለማሳሰብ ነው፡
በዚህ በታለመው የኢትዮጵያ ልጆች ማለትም የቦለቲከኞች የሰላም ውይይት፡ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ከሃገራችን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ደንበር፡ በዓለሙ ፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት፡ መሬት ላይ ምልክቶቹን በማድረግ፡ የ20 ምናምን ዓመታቱን ችግር እልባት ላዪ ለማድረስም መወሰን ይገባችኋል፡ እንላለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ኤርትራውያን ይህ የሰላም መድረክ እንዲፈጠር ከማንኛውም ኣካል ባልተናነሰ ሁኔታ እንደጣሩና መስዋእትነት እንደከፈሉ መቼም ማንም ኣይስተውም። ታድያ ይህን ለዓመታት የዘለቀ ችግር እልባት ላይ በማድረስ ሊካሱ ኣይገባቸውምን?
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17848
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 24 Oct 2022, 08:16
ግብረ ሰዶማዊው የትግራይ ድመት ተራማጅ (Cat walker) መለከት Meleket
ስለ ሰላም መስበክህ ደስ ይላል፥፥ አሳዛኙ ነገር ግን ስለ ሰላም አስፈላጊነት ለመረዳት አንድ ሚልዮን ሕዝብ ማስጨረስህ ነው
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 03 Nov 2022, 03:46
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ላቀረብነው ጥያቄ ጀሮ በመስጠት በጎ ሰላማዊ ምላሽ ለመለሳችሁ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።
በሰላም ተሸናፊ ኣካል የለም። ሁላችን ያፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አሸናፊዎች ነን።
የሚከስር አካል ካለ፡ የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) ብቻ ነው። ቢለናል!
እንኳን ደስ ያለን፡ ኢትዮጵያውያን ኮርታችሁ አኩርታችሁናል . . . ቀጥለን ደግሞ ወደ "ዲማርኬሽን" ማቅናት ነው፡ በሰላማዊ መንፈስ። [አራት ሚልየን ነጥቦች]
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5070
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 06 Feb 2023, 09:55
"ኣዲስ ምዕራፍ" እንዲሉ የጦቢያ ጋዜጠኞች፡ ይህ ምስል ኣዲስ ምዕራፍን እያበሰረ ነው። . . . የኢትዮጵያ መንግሥት ከትግራይ ወኪሎች ጋር በጨዋ ደንብ እየተነጋገሩ ነው፡ መልካምና መበረታታት የሚገባው ሰላማዊ ሂደት ነው። ይህ የሰላም ሂደት ለቀጠናችን ሰላምም "የኣዲስ ምዕራፍ" ብስራት ይሆን ዘንድ፡ ተወያዮቹ ቁርጠኛ ኣቋማቸውን እንዲገልጡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንጠይቃለን።
ኢትዮጵያውያን ወንድማማቾች፡ የኛንም የ2015 ግዕዛዊ ኣመት የሰላም ጥሪ በመስማት፡ ለሰላም ተግታችሁ፡ እንዲህ በጠረጼዛ ዙርያ ችግሮቻችሁን ለመፍታት፡ በትክክለኛው ጎዳና መራመድ በመጀመራችሁ፡ ኤርትራዊ ኣድናቆታችንን ለመለገስ ያህል ነው። ኣዎን በነካ እጃችሁ ደግሞ "ፊዚካል ዲማርኬሽን ኣሁኑኑ" ብላችሁ፡ ለቀጠናው ሰላም ጉልህ እርምጃ በመውሰድ፡ ያለፈ ስህተትን በትክክለኛና በቅኑ እርምጃ በማረም፡ በቀጠናው የሰላም ታሪክ አዲስ ምዕራፍ በመጻፍ፡ ለህዝቦቻችን እፎይታ በመፍጠር፡ ጦረኞችንና የጦርነት ኣባዜ ያላቸውን ኣካላት ቀልብ ትገፉ ዘንድ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ጠይቀናል።