
ሰብ ዝሰኣነ ሰብ
14h ·
በብፁእ ኣቡነ ሳዊሮስ እሚመራው የኦሮሚያው ቅዱስ ሲኖዶስ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ኣቡነ ኣብረሃምን ፥ ኣቡነ ፋኑኤልን ፥ ኣቡነ ሄኖክን ፥ ኣቡነ ናትናኤልን እና ኣቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ በኣገርና በውጪ በሚኖሩ 12 የኢትዮጵያ ጳጳሶች ሌሎች ብ/ብ/ሰ/ህዝቦች በገዛ ቋንቋቸው የወንጌል ቃል እንዳይደርሳቸው ክፉኛ እንቅፋት በመሆን እየሰሩ ያሉ የኣማራ ተወላጅ ጳጳሶች በመሆናቸው 19 ጥር 2015 ዓ/ም ጀምሮ በዓለማዊ ስማቸው "ኣቶ" ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦሮሚያ ቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ትልልቅ ከተሞች የሞቀ የደመቀ የመንፈሳዊ ጀግና ኣቀባበል ሊደረግላቸው ዝግጅት ተጧጡፎ ቀጥሏል።
