Please wait, video is loading...
የእነ 'ሰይጣን ይግዛን '፤ 'ጦርነቱ ይቀጥል'፤ 'ካላሽንህን አንሳ' 85% የአንድ አከባቢ የሆነ ሲኖዶስ ለኦርቶዶክሱ ምን ፈየደ? ጦርነት ከማጋጋልና መምራት፤ ድርድርን ከመጸየፍ በስተቀር
የእነ 'ሰይጣን ይግዛን '፤ 'ጦርነቱ ይቀጥል'፤ 'ካላሽንህን አንሳ' ሲኖዶስ ለኦርቶዶክሱ ምን ፈየደ? ለኢትዮጵያስ ምን ፈየደ? ሚልዮኖች የጠፉበት ጦርነት ከማጋጋል ማስቀጠልና በስነሓሳብ ከመምራት ፤ ድርድርን ከመጸየፍ በስተቀር፤ ባለፉት 4 ዓመታት ምን ኣደረግን ሊሉ ነው?