Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42819
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጥምቀተ ክርስቶስ! ኤፒፌኒያ ተከስተ እግዚአብሄር ለወልደ ሰብዕ !

Post by Horus » 19 Jan 2023, 01:08

ከተራ፣ ከተረ፣ ገተረ፣ ገታ፣ ሰበሰበ፣ ጎተራ! የተገታ ውሃ፣ ጎተረ ሰበሰበ! የታቦቶች ስብሰባ በመጠመቂያ ዉሃ ዙሪያ !!! ተከስተ እግዚአብሄር ለወልደ ሰብዕ፤ እግዚብሄር ለሰው ልጅ ተገለጸ፣ ተፈነወ !!!
ቀጥታ ተደሰቱ!



Post Reply