Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42814
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Jan 2023, 08:25
በአንደኛ ደረጃ ስለ ሥልጣን ነው ።
ኦሮሞ በቁጥር 40 ሚሊዮን ነኝ ይበል እንጂ በፖለቲካ መሪነት ልክ እንደ ትግሬ ነው። ትግሬ 50 አመት ተዋግቶ መልሰ ዜናዊ የሚባል አንድ ይህ ነው የሚባል መሪ ብቻ ነው የፈጠረው። እሱ ሲሞት ትግሬ ከሥልጣን ተባረረ ። ልክ እንደ ትግሬ ዛሬ ከአቢይ አህመድ ሌላ የኢትዮጵያ መሪ፣ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሆነ ፕሬዚዳንት መሆን የሚችል ሌላ ኦሮሞ የለም ። አንዳንድ እንደ ለማ መገርሳ፣ ታከለ ኡማ ፣ ባጫ ደበሌ የመሳሰሉ አንገታቸውን ወደ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲካ መሪነት ከፍ ማድረግ ሲቃጣቸው ዲክታተሩ ባስቸኳይ ከፖለቲካው ሜዳ ያባርራቸዋል። አዳነች አቤቤ አይደለም የኢትዮጵያ መሪ መስቀል አደባባይ የሚያዳምጣት ኢትዮጵያዊ የለም።
ስለሆነም ዲክታተሩ በሚቀትለው ምርጫ ሊፎካከሩት የሚያስቡ ተረኛ ኦሮሞችን እያባረረ ነው ፤ ብቸኛው ተረኛ ዲክታተሩ ሰልሆነ ። ከሚፎካከሩት መሃል በኩዴታ ሊያነሱት የሚችሉትን ጭምር ያባርራል ። ይህ ብቻ አይደለም፣ ከነሸኔና ሌሎች ኦሮሞች ጃዋሮች፣ ኦሊጋርኮች ጋር ድርድር፣ ቅንጅት ፈጥሮ ወደ 4 ኪሎ ጠጋ ማለት የሚፈልግ ኦሮሞ ተረኛ ሁሉ ተራ በተራ ይባረራል! ዛሬ የምናየው ይህ ነው ። የዲክታተር አቢይ እለት ተለት ሥራ ማንኛውም ተረኛ ወደ ስልጣኑ ዝር እንዳይል ነው ።
ሁለተኛው መታመስ ስለ ገንዘብ ነው ።
ይህ የገንዘብ ጉዳይ መሬት፣ ቀረጥ፣ ብድር፣ ማዕድን ፣ እርዳታ ያካትታል። ዲክታተር አቢይ ብዙ ብዙ ገንዘብ ይፈልጋል። የራሱ ለራሱ ሌጋሲ ስምና ዝና የሚገነባቸው የትሪሊዮን ብሮች ወጪ አለበት ። ቁልፍ ደጋፊዎቹን ሴኩሪቲ፣ ፖሊስ፣ ወታደር፣ ቢሮ ከበርቴዎችና ኦሊጋርኪ ባለሃብቶችን ፣ተጽኖ ፈጣሪዎችን መግዣ የትሪልዮኖች ብሮች ወጪ አለበት ። በዚህ ላይ እንደ አሸን የፈሉት የተረኛ ኦሮሞ ስልጣን ፈላጊዎችና ሃብት አሸጋጋሪዎች (ዌልዝ ትራንስፈርስ) ልክ እጅግ እጅግ እልፍ ከመሆናቸው የተነሳ ከትግሬ ተረኞች በጣም የተለዩ ናቸው፣ ብዙ ብዙ ናቸው ። ገንዘቡ፣ ሙስናው ፣ ሌብነቱ አይዳረስም!! ይህ ለምሳሌ ታከለ ቤት ሲሰርቅ የአቢይ ችግር የሆነው ፤ ታከለ ማዕድን ሲሰርቅ የአቢይ ችግር የሆነው፣ ወዘተ።
በነዚህ ሁለት የሥልጣንና የገንዘብ ክፍፍል ባለፈ የሸዋ ኦሮሞ፣ የወለጋ ኦሮሞ፣ ሙስሊም ኦሮሞ፣ ጴንጤ ኦሮሞ፣ አርሲ እያለ የውስጥ ሽኩቻቸው አለ። ያ ብቻ አይደለም። አሜሪካ ቻይናና ሩሲያ ን ከኢትዮጵያ ለማባረር የማይፈነቅለው ድንጋይ፣ የማይመለምለው የኦሮሞ ሰላይ የለም ። ታከለ ኡማ አቢይን የኦጋዴን ዘይት ነገር ካሜሪካ አያይዞ መክሰሱን ልብ ይሏል ። ስለሆነም በዚህ ሁሉ የኦሮሞ መታመስ ስንት ያሜሪካ እጅ እንዳለበት ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
ዞሮ ዞሮ ሥልጣን ያልያዘ ገንዘብ ስለማያገኝ ዲክታተር አቢይ አህመድ ዛሬ አይደለም በሚቀጥለው ምርጫም ሌላ አንድም ኦሮሞ ቦታውን እንዳይቀማው ከወዲሁ እያጸዳቸው ነው ። ልብ በሉ ባማራና ኦሮሞ ሥልጣን ፈላጊዎች መሃል ያለው ሌላው ትልቁ ድራማ ሳላነሳ ማለቴ ነው።
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 18 Jan 2023, 08:33
Horus wrote: ↑18 Jan 2023, 08:25
ስለሆነም ዲክታተሩ በሚቀትለው ምርጫ ሊፎካከሩት የሚያስቡ ተረኛ ኦሮሞችን እያባረረ ነው ፤ ብቸኛው ተረኛ ዲክታተሩ ሰልሆነ ። ከሚፎካከሩት መሃል በኩዴታ ሊያነሱት የሚችሉትን ጭምር ያባርራል ። ይህ ብቻ አይደለም፣ ከነሸኔና ሌሎች ኦሮሞች ጃዋሮች፣ ኦሊጋርኮች ጋር ድርድር፣ ቅንጅት ፈጥሮ ወደ 4 ኪሎ ጠጋ ማለት የሚፈልግ ኦሮሞ ተረኛ ሁሉ ተራ በተራ ይባረራል! ዛሬ የምናየው ይህ ነው ። የዲክታተር አቢይ እለት ተለት ሥራ ማንኛውም ተረኛ ወደ ስልጣኑ ዝር እንዳይል ነው ።
።
ሴረኛው አብይ አህመድ ዶር አምባቸው መኮነንን የመሰለ ድንቅ የአማራ ህዝብ ልጅ እና መሪ የገደለው ለዚህ ነው፡፡ ሴረኛው አብይ አህመድ ዶር አምባቸው ወደፊት ተወዳድሪ እና ስለጣኑ ያሠጋኛል ብሎ ስላሰበ ነው የገደለው፡፡ ዲካተር አብይ አህመድ አማራ ሆነ ኦሮሞ እሱን የሚወዳደረው እና ህዝብ የሚወደው ሰው እንኳን በስልጣን አካባቢ በኢትይጵያ ውስጥም ማየት አይፈልግም፡፡
እንደ ዶር አምባቸው በሴረኛው አብይ አህመድ ከተገደሉ መካከል ሀጫሉ ሁንዴሳ እና ኢንጅነር ስመኘሁ ይገኙበታል፡፡ አብይ አህመድ ብምንም ታምር በህዝብ የሚወደደ ሰው ማየት አይፈልግም፡፡
ይህን ስለማውቅ ነው ተደወዳጁን አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁንን ከሴረኛው ከአብይ አህመድ አይን ይሰውረው እያለሁ ቀን ከለሊት የምጸልዬው
Last edited by
Wedi on 18 Jan 2023, 08:40, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42814
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Jan 2023, 08:37
Wedi wrote: ↑18 Jan 2023, 08:33
Horus wrote: ↑18 Jan 2023, 08:25
ስለሆነም ዲክታተሩ በሚቀትለው ምርጫ ሊፎካከሩት የሚያስቡ ተረኛ ኦሮሞችን እያባረረ ነው ፤ ብቸኛው ተረኛ ዲክታተሩ ሰልሆነ ። ከሚፎካከሩት መሃል በኩዴታ ሊያነሱት የሚችሉትን ጭምር ያባርራል ። ይህ ብቻ አይደለም፣ ከነሸኔና ሌሎች ኦሮሞች ጃዋሮች፣ ኦሊጋርኮች ጋር ድርድር፣ ቅንጅት ፈጥሮ ወደ 4 ኪሎ ጠጋ ማለት የሚፈልግ ኦሮሞ ተረኛ ሁሉ ተራ በተራ ይባረራል! ዛሬ የምናየው ይህ ነው ። የዲክታተር አቢይ እለት ተለት ሥራ ማንኛውም ተረኛ ወደ ስልጣኑ ዝር እንዳይል ነው ።
።
ዜረኛው አብይ አህመድ ዶር አምባቸውን የመሰ ድንቅ የአማራ ህዝብ ልጅ እና መሪ የገደለው ለዚህ ነው፡፡ ዲካተር አብይ አህመድ አማራ ሆነ ኦሮሞ እሱን የሚወዳደረው እና ህዝብ የሚወደው ሰው እንኳን በስልጣን አካባቢ በኢትይጵያ ውስጥም ማየት አይፈልግም፡፡
እንደ ዶር አምባቸው በሴረኛው አብይ አህመድ ከተገደሉ መካከል ሀጫሉ ሁንዴሳ እና ኢንጅነር ስመኘሁ ይገኙበታል፡፡ አብይ አህመድ ብምንም ታምር በህዝብ የሚወደደ ሰው ማየት አይፈልግም፡፡
ይህን ስለማውቅ ነው ተደወዳጁን አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁንን ከሴረኛው ከአብይ አህመድ አይን ይሰውረው እያለሁ ቀን ከለሊት የምጸልዬው
ቴዲ አፍሮም ይህን ስለሚያውቅ ነው በጥንቃቄ የፖለቲካውን ቀይ መስመር የማያልፈው!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 18 Jan 2023, 08:44
Horus wrote: ↑18 Jan 2023, 08:37
Wedi wrote: ↑18 Jan 2023, 08:33
Horus wrote: ↑18 Jan 2023, 08:25
ስለሆነም ዲክታተሩ በሚቀትለው ምርጫ ሊፎካከሩት የሚያስቡ ተረኛ ኦሮሞችን እያባረረ ነው ፤ ብቸኛው ተረኛ ዲክታተሩ ሰልሆነ ። ከሚፎካከሩት መሃል በኩዴታ ሊያነሱት የሚችሉትን ጭምር ያባርራል ። ይህ ብቻ አይደለም፣ ከነሸኔና ሌሎች ኦሮሞች ጃዋሮች፣ ኦሊጋርኮች ጋር ድርድር፣ ቅንጅት ፈጥሮ ወደ 4 ኪሎ ጠጋ ማለት የሚፈልግ ኦሮሞ ተረኛ ሁሉ ተራ በተራ ይባረራል! ዛሬ የምናየው ይህ ነው ። የዲክታተር አቢይ እለት ተለት ሥራ ማንኛውም ተረኛ ወደ ስልጣኑ ዝር እንዳይል ነው ።
።
ዜረኛው አብይ አህመድ ዶር አምባቸውን የመሰ ድንቅ የአማራ ህዝብ ልጅ እና መሪ የገደለው ለዚህ ነው፡፡ ዲካተር አብይ አህመድ አማራ ሆነ ኦሮሞ እሱን የሚወዳደረው እና ህዝብ የሚወደው ሰው እንኳን በስልጣን አካባቢ በኢትይጵያ ውስጥም ማየት አይፈልግም፡፡
እንደ ዶር አምባቸው በሴረኛው አብይ አህመድ ከተገደሉ መካከል ሀጫሉ ሁንዴሳ እና ኢንጅነር ስመኘሁ ይገኙበታል፡፡ አብይ አህመድ ብምንም ታምር በህዝብ የሚወደደ ሰው ማየት አይፈልግም፡፡
ይህን ስለማውቅ ነው ተደወዳጁን አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁንን ከሴረኛው ከአብይ አህመድ አይን ይሰውረው እያለሁ ቀን ከለሊት የምጸልዬው
ቴዲ አፍሮም ይህን ስለሚያውቅ ነው በጥንቃቄ የፖለቲካውን ቀይ መስመር የማያልፈው!
ለቴዲ አፍሮ የጠቀመው እና በሴረኛው አብይ አህመድ ወጥመድ ከመግባት የታደገው ሌላው ነገር ደግሞ ያው እንደምታውቀው ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ከመውደዱ ውጭ ምንም አይነት የፖለቲካም ሆነ የስልጣን ጥያቄ የሚያነሳ ሰው አይደለም፡፡ በተጨማሪም ቴዲ እንደነ ሀጫሉ ሁንዴሳ እና ጃዋር አይነት ሰዎች ያደራጀው እና እንደ ውሻ ጃዝ ያዘው ብሎ የሚያዘው መንጋ የለውም፡፡ ለዚህም ይመስለኛል አብይ አህመድ አስካሁን ቲዲ ላይ አደጋ ያላደረሰው፡፡
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42814
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Jan 2023, 13:59
Wedi wrote: ↑18 Jan 2023, 08:44

በትክክል፤ ቴዲ እግዚአብሄር የሰጠውን መክሊት ምን እንደ ሆነ የሚያውቅና ያን ታለንት የሚያከበር በተፈጥሮ ብልህ ብቻ ሳይሆን የስልጣን አላማና የዝና ምንጭ ጠንቅቆ የሚያውቅ ልጅ ነው፣ ከብዙ ፖለቲከኞች በላቀ። የዲክታተር አቢይ አይነት ፖለቲከኞች ገፊ ምኞትኮ ሥልጣን (ሃይል)፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር ነው ። ቴዲ አፍሮ እነዚህ 4 ምኞቶች ሁሉ አሟልቷል። ግን ያን ያደረገው በሰዎች መሃከል ጥላቻን በመዝራት ሳይሆን፣ ሰዎችን በፍቅር አንድ በማድረግ ነው። ይህን መሰል ስጦታ ለብዙዎች ያልተሰጠ ነው። አቢይ ሃይሉን የሚያገኘው ሌሎችን በመግፋት (በግፍ)፣ የሌሎችን ገንዘብ በመውሰድ (ጉቦና ቀረጥ)፣ ዝና የሚያገኘው በካድሬዎች ፕሮፓጋንዳ (እኛም ሰርተንለታል) እና በኦሮሞ ማንነት ኢትዮጵያን በማመስ ነው።
ማለትም ቴዴ አፍሮ ምኞቱን የሚያሟላበት ዘዴና የአቢይ መንገድ የተለያዩ ስለሆኑ ይመስለኛል የማይጋጩት ። የሃጫሉን ፖለቲካዊ አመለካከት ምን እንደ ነበረ ባላቅም በኦሮሞነት ማንነት ላይና በኦሮሙማ የውስጥ ፍትጊያ ውስብስብ ውስጥ ገብቶ ቢሆን ነው የሞተው። ያም ሆኖ ሃጫሉን የገለው ወያኔ ወይስ ኦሮሙማ ለኔ ግልጽ አይደለም ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42814
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 18 Jan 2023, 15:07