ፎረምን እንደ መልሶ ማቋቋምያ---በስነ-ልቦና፤በሞራ፤ በሰብአዊ ኪሳራ፤ በአመለካከት ጥበት፤ በጎሰኝነት የወያኔነት ሰለባ የሆኑ ትግሬዎችን በዚህ ፎረም የተሃድሶ ዐምድ በመፍጠር መርዳት ይቻላል
ፎረምን እንደ መልሶ ማቋቋምያ--- በስነ-ልቦና፤በሞራ፤ በሰብአዊ ኪሳራ፤ በአመለካከት ጥበት፤ በጎሰኝነት ዛር የወያኔነት ሰለባ የሆኑ ትግሬዎችን በዚህ ፎረም የምክር እና ተሃድሶ ልዩ ዐምድ በመፍጠር መርዳት ይቻላል። በመስኩ ባለሙያዎች ካላችሁ ዕርዱ። የጠፉትን በጎች ፈልጉ። በአካል በጦርነት የተማረኩ አፈንጋጮችን ወታደራዊ ተሃዲሶ እና አመክሮ በመስጠት ወደ መደበኛ ማህበረሰቡ ጋር እንድቀላቀሉ ይቻል ይሆናል። ዳሩ ግን ለበርካታ አመታት የኢነተርኔት ላይ ሽፍታ በመሆን ከዚያም ባፈነገጠ መልኩ የሞራል ብልሹነት በየዕለቱ ተለማምደው እንደ በጎ ባህርይ የተላበሱ በርካታ አፍቃሪ ወያኔዎች አግባብ ያለው መሰረታዊ ተሃድሶ እና የባህርይ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል አጋጣሚ አያገኙም። ታንክ እና መድፍ ከማስረከብ ይበልጥ እርኩስ ባህርይ መላቀቅ እጅግ የላቀ ዋጋ አለው። በትግራይ ውስጥ ባለፉት 3 አስርት አመታት አገሪቱ የከሰረችበት ነገር ቢኖር የሞራል እና የዜግነት ስነ-ምግባር ከዜሮ በታች በመውረዱ ነው።ይህን የወረደውን እንደት እንደገና መፍጠር ይቻላል? በተለይ ደግሞ ዲያስፓራ የሚባለው የጠፋው ትውልድ ምን በጎ ነገር በፎረም ላይ ማስተማር እና ምን አይነት የአስተምሮ ዐምድ መፍጠር ይቻላል። ከዚህ ፎረም ላይ ጥቂት ወንድሞች የተሻለ አስተዋጽ ኦ ሊያደርጉ የሚችሉ ያሉ ይመስለኛል። እንድህ አይነት ክህሎት የሌላቸው ካሉም ያላቸውን አፈላልጎ የኢንተርኔት ብልሹ የጠፉ የወያኔ ተከታዮችን የባህርይ ለውጥ እንድያመጡ ማድረግ ይቻል ይሆናል። ይህ አይነት ምግባረ-ሰናይ ተግባር ከሌለ አሁንም የሌሎች የኢትዮጵያ ጠላቶች መጠቀምያ ይሆናል- የትግራይ ህዝብም በመከራ ቀለበት ውስጥ ሲጨነቅ ይኖራል። ለምሳሌ የትግራይ ህዝብ ዋና ጠላት የሆነው ጭራቅ ኦሮሙማ እንደ መጠቀምያ ሊያደርጋቸው ያዛጋል ። ለትግራይ ህዝብ ግን ምናምኒት አየረዳውም።