Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትግሬ አለመሸነፉን ማውራት የሚያቆመው እንደ ስዩም አባይ ና አስመላሽ መቃብር ሲወርድ ብቻ ነው!

Post by Jirta » 13 Jan 2023, 11:12

ከዛው ምላሱን ቁልፍ አድርጎ " አውትና " ይልሃል::ስንት ሰው ሞት ስትለው ሰማእታት ናቸው ይልሃል::ጠግቦበተኮሰው መሳሪያ የሞተ ሰው በትግራይ ሀይማኖት ሰማእት ነው::
የሀገር ንብረት ዘርፎበስርቆት ሲሞትም ሰማእት ነው:: ለትግሬ ተብሎ የተሰራ ሌላ መንግስተ ሰማያት መቀሌ ውስጥ ይኖር ይሆን::