የነዚህ ቃላት መመሳሰል ግጥምጥሞሽ ነዉ ወይስ መሠረታቸዉ ኣንድ ሆኖ ነዉ? ኣንትሮፖሎጂን ስላላጠናሁ መልሱን መደምደም ኣልችልም። ቋንቋዎቹን መናገር ስለምችል ጥያቄዉን መጠየቅ መጣልኝ።
የእንግሊዘኛዉ ቃል ሃዉስ እና ዳሲ ወይም ዳስ መመሳሰል እስከትለንትና ኣላስተዋልኩም ነበር። ትላንት ሃኡስ የሚል የጀርመንኛ ቃል የሚመስል ከርቀት ሳይ መመሳሰላቸዉን ኣስተዋልኩኝ።
ዲክሽነሪ የቃሉን መሠረት እንደሚከተለዉ ዘግቦታል።
Origin of the English word House: h(o)us, hous(s)e (Middle English,) hūs (Old English,) huis (Dutch,) huus (Low German,) hūs (Old Norse,) Haus (German,) -hūs, in gudhūs (Gothic.)
ቃላቶቹ መሠረታቸዉ ኣንድ ከሆነ መቼ ነዉ ለመጀመርያ ጊዜ መጠቀም የተጀመረዉ? በሁለት ወይም ሶስት ወይም አረት ሺህዎች አመታት ብቻ የተገደበ ኣይመስለኝም።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት። ዳሲ፣ ዳስ፣ ሃኡስ፣ ሃዉስ። ጎዶ፣ ጎጆ። ቄ፣ ቀዬ።
Naga Tuma wrote: ↑29 Dec 2022, 17:51የነዚህ ቃላት መመሳሰል ግጥምጥሞሽ ነዉ ወይስ መሠረታቸዉ ኣንድ ሆኖ ነዉ? ኣንትሮፖሎጂን ስላላጠናሁ መልሱን መደምደም ኣልችልም። ቋንቋዎቹን መናገር ስለምችል ጥያቄዉን መጠየቅ መጣልኝ።
የእንግሊዘኛዉ ቃል ሃዉስ እና ዳሲ ወይም ዳስ መመሳሰል እስከትለንትና ኣላስተዋልኩም ነበር። ትላንት ሃኡስ የሚል የጀርመንኛ ቃል የሚመስል ከርቀት ሳይ መመሳሰላቸዉን ኣስተዋልኩኝ።
ዲክሽነሪ የቃሉን መሠረት እንደሚከተለዉ ዘግቦታል።
Origin of the English word House: h(o)us, hous(s)e (Middle English,) hūs (Old English,) huis (Dutch,) huus (Low German,) hūs (Old Norse,) Haus (German,) -hūs, in gudhūs (Gothic.)
ቃላቶቹ መሠረታቸዉ ኣንድ ከሆነ መቼ ነዉ ለመጀመርያ ጊዜ መጠቀም የተጀመረዉ? በሁለት ወይም ሶስት ወይም አረት ሺህዎች አመታት ብቻ የተገደበ ኣይመስለኝም።
ሙዓመር ኣል-ቐዛፊ የሊብያ መሪ በነበረበት ግዜ ከሱ ጋር ስለ ቋንቋና የቃላቶች መሰረትና ታሪክ የሚያወራ ኣንድ ዓሊ ፋህሚ ኽሸይም የሚባል ታላቅ ምሁርና ጸሓፊ ነበር ። ሰውየው ኤቲሞሎጂን ከልምዳዊ ህዝባዊ ኤቲሞሎጂ ደባልቆ በዓለም ያሉት ብዙ ቋንቋዎችን ከኣረብኛ ጋር ግኑኝነት እንዳላቸው ለማሳየት እስከ የሞቱ ቀን ይሞክር ነበር ። ልምዳዊ ስል እንደ ኣንድ ሰው ቤገምድር ትርጉሙ ቤጃ ምድር ነው ወይም ኣንድ ሃረርን ሞቃት ( ሃሩር በትግርኛ) ሆኖ ያገኘው ቦታውን ሃረር ብሎ ሰየመው እንደሚልህ ነው !
ወደ ሊብያ ከተመለስን ነፍስ-ሄር ሙዓመር ኣል-ቐዛፊ ሃውስ የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃል ከሖሽ የሚለውን የኣረብኛ ቃል የተወሰደ ነው የሚል እምነት ነበረው ። ሁለቱ ቃላቶች በገጽታቸውና ትርጉማቸው የተቀራረቡ መሆናቸው የሚያጠራጥር ነገር የለም ። ጥያቄው ግንኙነት እንዳላቸው እንዴት ትፈርዳለህ ነው ።
ከዚያ ባሻገር ዶክተር ዓሊ ፋህሚ ኽሸይም እንደ ወለቓ/wlk/WALK, ጠለቓ/tlk/TALK, ሹራ/jury, ቒስጥ/qst/jst/JUSTICE የመሳሰሉት ቃላቶች መሰረታቸው የኣረብኛ ቋንቋ ነው የሚል እምነት ነበረው ።
መጽሓፉን ለማግኘት ያልቻልኩም በብሪጣንያ የሚኖር የኢራቕ ተማራማሪ ( በልምድ - የድምጾች ተመሳሳይነት ይዞ- ና በ '' ሳይንስ " ) በሺዎች የሚቆጠሩ የእንግሊዘኛ ቃላቶች መሰረታቸው የኣረብኛ ቋንቋ ነው የሚል ኣቋም ኣለው ።
በሲርያም የኣረብ ትንሳኤ ፓርቲ ( ሕዝብ ኣል-ባዓስ ኣል-ዓረቢ ) ተከታዮች ኣረብኛ የቋንቋዎች እናት ነች የሚል መምሪያ ይዘው ተመሳሳይ ስራዎችን ኣከናውነው ነበር ። ጀርመኞች ድሮ ግእዝን - የቄስ ዮሃንስ ኣገር ቋንቋ - በከፍ ያለ ቦታ እንዳስቀመጡት ሳይሰሙ ማለት ነው !!!
ኣንዲት የኔ ልጨምር ደረባ በኣረብኛ ትርጉሙ መታ ሲሆን በእንግሊዘኛ ድራቢን የሚል ቃል ኣለ! ብዙ ድራቢን በሞራልና በኣካል ስታገኝ ምስ ይሰማህ ይሆን ?
-
Re: ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት። ዳሲ፣ ዳስ፣ ሃኡስ፣ ሃዉስ። ጎዶ፣ ጎጆ። ቄ፣ ቀዬ።
Abe Abraham,
ስለእነዚህ ተመራማሪዎች እና ስራዎቻቸዉ ኣላዉቅም ነበር። ስላካፈልክ ኣመሰግናለሁ።
እኔ ስለኢቶሞሎጂ ሙያ ስለሌለኝ መደምደም ኣልችልም። መመሳሰላቸዉ ጥያቄ ሆኖብኝ ነዉ።
የሰዎቹ ጥናት ጥያቄዬዎችን የምያጠነክሩ ይመስላሉ። ኣንድ ተጨማሪ ጥያቄን ያመጣሉ። ሰበ/ሰብ/ሻብያ መሠረታቸዉ ኣንድ ሊሆን ይችላል? ከቻለ ለነዚህ ሁሉ ጥያቄዎች መልሶች ፍንጭ ሊሆን ኣይችልም?

Abe,Abe Abraham wrote: ↑29 Dec 2022, 19:27Naga Tuma wrote: ↑29 Dec 2022, 17:51የነዚህ ቃላት መመሳሰል ግጥምጥሞሽ ነዉ ወይስ መሠረታቸዉ ኣንድ ሆኖ ነዉ? ኣንትሮፖሎጂን ስላላጠናሁ መልሱን መደምደም ኣልችልም። ቋንቋዎቹን መናገር ስለምችል ጥያቄዉን መጠየቅ መጣልኝ።
የእንግሊዘኛዉ ቃል ሃዉስ እና ዳሲ ወይም ዳስ መመሳሰል እስከትለንትና ኣላስተዋልኩም ነበር። ትላንት ሃኡስ የሚል የጀርመንኛ ቃል የሚመስል ከርቀት ሳይ መመሳሰላቸዉን ኣስተዋልኩኝ።
ዲክሽነሪ የቃሉን መሠረት እንደሚከተለዉ ዘግቦታል።
Origin of the English word House: h(o)us, hous(s)e (Middle English,) hūs (Old English,) huis (Dutch,) huus (Low German,) hūs (Old Norse,) Haus (German,) -hūs, in gudhūs (Gothic.)
ቃላቶቹ መሠረታቸዉ ኣንድ ከሆነ መቼ ነዉ ለመጀመርያ ጊዜ መጠቀም የተጀመረዉ? በሁለት ወይም ሶስት ወይም አረት ሺህዎች አመታት ብቻ የተገደበ ኣይመስለኝም።
ሙዓመር ኣል-ቐዛፊ የሊብያ መሪ በነበረበት ግዜ ከሱ ጋር ስለ ቋንቋና የቃላቶች መሰረትና ታሪክ የሚያወራ ኣንድ ዓሊ ፋህሚ ኽሸይም የሚባል ታላቅ ምሁርና ጸሓፊ ነበር ። ሰውየው ኤቲሞሎጂን ከልምዳዊ ህዝባዊ ኤቲሞሎጂ ደባልቆ በዓለም ያሉት ብዙ ቋንቋዎችን ከኣረብኛ ጋር ግኑኝነት እንዳላቸው ለማሳየት እስከ የሞቱ ቀን ይሞክር ነበር ። ልምዳዊ ስል እንደ ኣንድ ሰው ቤገምድር ትርጉሙ ቤጃ ምድር ነው ወይም ኣንድ ሃረርን ሞቃት ( ሃሩር በትግርኛ) ሆኖ ያገኘው ቦታውን ሃረር ብሎ ሰየመው እንደሚልህ ነው !
ወደ ሊብያ ከተመለስን ነፍስ-ሄር ሙዓመር ኣል-ቐዛፊ ሃውስ የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃል ከሖሽ የሚለውን የኣረብኛ ቃል የተወሰደ ነው የሚል እምነት ነበረው ። ሁለቱ ቃላቶች በገጽታቸውና ትርጉማቸው የተቀራረቡ መሆናቸው የሚያጠራጥር ነገር የለም ። ጥያቄው ግንኙነት እንዳላቸው እንዴት ትፈርዳለህ ነው ።
ከዚያ ባሻገር ዶክተር ዓሊ ፋህሚ ኽሸይም እንደ ወለቓ/wlk/WALK, ጠለቓ/tlk/TALK, ሹራ/jury, ቒስጥ/qst/jst/JUSTICE የመሳሰሉት ቃላቶች መሰረታቸው የኣረብኛ ቋንቋ ነው የሚል እምነት ነበረው ።
መጽሓፉን ለማግኘት ያልቻልኩም በብሪጣንያ የሚኖር የኢራቕ ተማራማሪ ( በልምድ - የድምጾች ተመሳሳይነት ይዞ- ና በ '' ሳይንስ " ) በሺዎች የሚቆጠሩ የእንግሊዘኛ ቃላቶች መሰረታቸው የኣረብኛ ቋንቋ ነው የሚል ኣቋም ኣለው ።
በሲርያም የኣረብ ትንሳኤ ፓርቲ ( ሕዝብ ኣል-ባዓስ ኣል-ዓረቢ ) ተከታዮች ኣረብኛ የቋንቋዎች እናት ነች የሚል መምሪያ ይዘው ተመሳሳይ ስራዎችን ኣከናውነው ነበር ። ጀርመኞች ድሮ ግእዝን - የቄስ ዮሃንስ ኣገር ቋንቋ - በከፍ ያለ ቦታ እንዳስቀመጡት ሳይሰሙ ማለት ነው !!!
ኣንዲት የኔ ልጨምር ደረባ በኣረብኛ ትርጉሙ መታ ሲሆን በእንግሊዘኛ ድራቢን የሚል ቃል ኣለ! ብዙ ድራቢን በሞራልና በኣካል ስታገኝ ምስ ይሰማህ ይሆን ?
አረብኛ ሳይሆን የቋንቁዎች እናት ቀምጥኛ ጥንታዊ ቆፕት ነው። አረብኛ እና ሌሎችም የሴም ቋንቋዎች የጥንታዊ ግብጽ የልጅ ልጅ ናቸው ። እርግጥ አውሮፓዊያን ብዙ አረብኛ ተውሰዋል ። ዛሬ ኮምፕዩተር የነካ ሁሉ የሚመጻደቅበት አልጎሪዝም አረብኛ ነው ።
ኢትዮፒክ ማለትም ብዙ የኢትዮጵያ ቋንቋዎ በውስጣቸው ግሪክና ላቲን አለባቸው፤ በሁለት ምክኛት ። አንዱ በአክሱም ዘመን ለተወሰነ ግዜ ግሪክ የአክሱም ቤተ መንግስት ኦፊሴል ቋንቋ ነበር፤ ከዚያ የቀረ አለ። ደሞም ብዙ ኦርቶዶክስ ዲቪኒቲ ተማሪዎች ግሪክ ማወቅ ስላለባቸው የቤተ ክህነት ልሂቃን ብዙ ግሪክ ቃላት ወደ ኢትዮፒክ አስገብተዋል ።
ዋናውና ትልቁ የግዕና ብሎም ሌሎች ኢትዮፒክ ቋንቋዎች ከላቲን የሚያገናኛቸው ትልቅ ታሪክ አለ ። ይህን ታሪክ ከዚህ ቀደም እዚህ ነግሬው ነበር። 1510 ዓም የቫቲካን ሰዎች ኢየርሩሳሌም ሄደው ያበሻ መነኩሴዎች ይገናኛሉ ። እዚያ ብዙ ገዳማት ስለነበሩን ። በሜዲኢቫል ዘመን የኢትዮጵያ ገዳማት ካውሮፓ ገዳማት የሚበልጡ መጻህፍት ነበሯት፤ በግራኝ ከመቃጠላቸው በፊት ማለት ነው ።
እናም እነዚያ የቫቲካን ቄሶች በኢትዮጵያዊያን መጻህፍት ፍጹም ተደንቀው ሁለት የኢትዮጵያ መነኩሴዎች መጻህፍት አሲዘው ሮማ ወሰዷቸው። መነኩሴዎቹም ላቲም ተምረው የግዕዝ እና ላቲን መዝገበ ቃላት አዘጋጁ፣ እነሱን እዚያ ቤትና ሁሉ ነገር ተስጥቷቸው ግ ዕዝ እያስተማሩ እዚያ ኖረው ምቱ (ለመመለሳቸው የሚጠቅስ ነገር ስለሌለ) ይህም በመሆኑ እኔ ከ20% በላይ የኢትዮጵያ ቃላት ኢቲሞሎጂ ላቲን ውስጥ አግኝቻለሁ። ለዚህም ነው ለምሳሌ በተለይ ጀርመኖች ለግዕዝ እጅግ ከፍተኛ አክብሮ ያላቸው። ምናልባት እነዚያ የቫቲካን ቄሶች ጀርመኖች የነበሩ ይሆናል ።
ከዚያ በተረፈ ሃውስ የሚለው ላቲን (ጀርመን) ቆፕት ነው በትንታዊ ግብጽ ' ሃውት' ይባላል ትልቅ አዳራሽ ወይም ቤተ መቅደስ ማለት ነበር ።
ቤት የሚለውም እንዲሁ የግብጽ ሲሆን ሲጀመር ክፍት ቦታ ማለት ነበር ። 'ፔት' ዛሬ እስፔስ፣ እስፔቲያል የሚባለው የላቲን ቃል ነው። በአረብኛ ቤት እና ቦታ ነው ። ለምሳሌ ሜሶፖታሚያ ማለትም ሜሶ ፖታ ሚያ ማለት ሶስቱም ቃላት ኢቲዮፒክ ውስጥ አሉ ። ሜሶ ማለት መሃል ሲሆን እኛ መሶብ የምንለው ነው። መሶብ መሃል ይቀመጣል ። ፖታ ቦታ ነው ። ሚያ ማይ ዉሃ ማለት ነው ። ሜሶፖታሚያ በዉሃዎች መሃል ያለ ቦታ ማለት ነው ።
ሌላው የቦታ ወይም ቤት ቃል ጌ (ጌይ) ነው፣ ጉራጌ፣ አዲስጌ፣ ግርጌ እንደሚባለው ማለት ነው ። ይህ እጅግ ጥንታዊ፣ እጅግ ግብጻዊ ቃል የግብጹ ጌህ ወይም ዛሬ ጂኦግራፊ ኪንግ ጆርጅ የምንለው ነው። ጆርጅ (ጆርጅ ዋሽንግተን) ማለት ገበሬ ማለት ነው ጂኦ ዎርክ የመሬት ሰራተኛ (ጌ ባር፣ ገበሬ) ማለት ነው።
በጉራጌኛ ጌ፣ በትግርኛ ገዛዕ፣ ዳስ፣ ለሎችም ከዚያው ጌህ (ምድር) ከሚለው ስር የረቡ ናቸው።
ስለዚህ ስለሆነም አንድ ሰው ኢቲሞሎጂ ብቻ ሳይሆን ፊሎሎጂ ጭምር ማወቅ አለበት ። የቋንቋዎች እናት ከተባለ ያለችው የግብጽ ስልጣኔ ነች ። ወደ ፊት እንደ ሚረጋገጠው ብዙ ኦሪጂናል ቆፕጥ ቃላት ያሉት ግዕዝ ውስጥ ነው ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት። ዳሲ፣ ዳስ፣ ሃኡስ፣ ሃዉስ። ጎዶ፣ ጎጆ። ቄ፣ ቀዬ።
Extremely interesting. I add the precious information that I got here from you to the ones from our previous discussion concerning the origin of words. Although I know the insertion of (extra) letters in words like temari and astemari the ነ in እንጨት and መንገድ was for me a revelation.Horus wrote: ↑29 Dec 2022, 20:19Abe,Abe Abraham wrote: ↑29 Dec 2022, 19:27Naga Tuma wrote: ↑29 Dec 2022, 17:51የነዚህ ቃላት መመሳሰል ግጥምጥሞሽ ነዉ ወይስ መሠረታቸዉ ኣንድ ሆኖ ነዉ? ኣንትሮፖሎጂን ስላላጠናሁ መልሱን መደምደም ኣልችልም። ቋንቋዎቹን መናገር ስለምችል ጥያቄዉን መጠየቅ መጣልኝ።
የእንግሊዘኛዉ ቃል ሃዉስ እና ዳሲ ወይም ዳስ መመሳሰል እስከትለንትና ኣላስተዋልኩም ነበር። ትላንት ሃኡስ የሚል የጀርመንኛ ቃል የሚመስል ከርቀት ሳይ መመሳሰላቸዉን ኣስተዋልኩኝ።
ዲክሽነሪ የቃሉን መሠረት እንደሚከተለዉ ዘግቦታል።
Origin of the English word House: h(o)us, hous(s)e (Middle English,) hūs (Old English,) huis (Dutch,) huus (Low German,) hūs (Old Norse,) Haus (German,) -hūs, in gudhūs (Gothic.)
ቃላቶቹ መሠረታቸዉ ኣንድ ከሆነ መቼ ነዉ ለመጀመርያ ጊዜ መጠቀም የተጀመረዉ? በሁለት ወይም ሶስት ወይም አረት ሺህዎች አመታት ብቻ የተገደበ ኣይመስለኝም።
ሙዓመር ኣል-ቐዛፊ የሊብያ መሪ በነበረበት ግዜ ከሱ ጋር ስለ ቋንቋና የቃላቶች መሰረትና ታሪክ የሚያወራ ኣንድ ዓሊ ፋህሚ ኽሸይም የሚባል ታላቅ ምሁርና ጸሓፊ ነበር ። ሰውየው ኤቲሞሎጂን ከልምዳዊ ህዝባዊ ኤቲሞሎጂ ደባልቆ በዓለም ያሉት ብዙ ቋንቋዎችን ከኣረብኛ ጋር ግኑኝነት እንዳላቸው ለማሳየት እስከ የሞቱ ቀን ይሞክር ነበር ። ልምዳዊ ስል እንደ ኣንድ ሰው ቤገምድር ትርጉሙ ቤጃ ምድር ነው ወይም ኣንድ ሃረርን ሞቃት ( ሃሩር በትግርኛ) ሆኖ ያገኘው ቦታውን ሃረር ብሎ ሰየመው እንደሚልህ ነው !
ወደ ሊብያ ከተመለስን ነፍስ-ሄር ሙዓመር ኣል-ቐዛፊ ሃውስ የሚለውን የእንግሊዘኛ ቃል ከሖሽ የሚለውን የኣረብኛ ቃል የተወሰደ ነው የሚል እምነት ነበረው ። ሁለቱ ቃላቶች በገጽታቸውና ትርጉማቸው የተቀራረቡ መሆናቸው የሚያጠራጥር ነገር የለም ። ጥያቄው ግንኙነት እንዳላቸው እንዴት ትፈርዳለህ ነው ።
ከዚያ ባሻገር ዶክተር ዓሊ ፋህሚ ኽሸይም እንደ ወለቓ/wlk/WALK, ጠለቓ/tlk/TALK, ሹራ/jury, ቒስጥ/qst/jst/JUSTICE የመሳሰሉት ቃላቶች መሰረታቸው የኣረብኛ ቋንቋ ነው የሚል እምነት ነበረው ።
መጽሓፉን ለማግኘት ያልቻልኩም በብሪጣንያ የሚኖር የኢራቕ ተማራማሪ ( በልምድ - የድምጾች ተመሳሳይነት ይዞ- ና በ '' ሳይንስ " ) በሺዎች የሚቆጠሩ የእንግሊዘኛ ቃላቶች መሰረታቸው የኣረብኛ ቋንቋ ነው የሚል ኣቋም ኣለው ።
በሲርያም የኣረብ ትንሳኤ ፓርቲ ( ሕዝብ ኣል-ባዓስ ኣል-ዓረቢ ) ተከታዮች ኣረብኛ የቋንቋዎች እናት ነች የሚል መምሪያ ይዘው ተመሳሳይ ስራዎችን ኣከናውነው ነበር ። ጀርመኞች ድሮ ግእዝን - የቄስ ዮሃንስ ኣገር ቋንቋ - በከፍ ያለ ቦታ እንዳስቀመጡት ሳይሰሙ ማለት ነው !!!
ኣንዲት የኔ ልጨምር ደረባ በኣረብኛ ትርጉሙ መታ ሲሆን በእንግሊዘኛ ድራቢን የሚል ቃል ኣለ! ብዙ ድራቢን በሞራልና በኣካል ስታገኝ ምስ ይሰማህ ይሆን ?
አረብኛ ሳይሆን የቋንቁዎች እናት ቀምጥኛ ጥንታዊ ቆፕት ነው። አረብኛ እና ሌሎችም የሴም ቋንቋዎች የጥንታዊ ግብጽ የልጅ ልጅ ናቸው ። እርግጥ አውሮፓዊያን ብዙ አረብኛ ተውሰዋል ። ዛሬ ኮምፕዩተር የነካ ሁሉ የሚመጻደቅበት አልጎሪዝም አረብኛ ነው ።
ኢትዮፒክ ማለትም ብዙ የኢትዮጵያ ቋንቋዎ በውስጣቸው ግሪክና ላቲን አለባቸው፤ በሁለት ምክኛት ። አንዱ በአክሱም ዘመን ለተወሰነ ግዜ ግሪክ የአክሱም ቤተ መንግስት ኦፊሴል ቋንቋ ነበር፤ ከዚያ የቀረ አለ። ደሞም ብዙ ኦርቶዶክስ ዲቪኒቲ ተማሪዎች ግሪክ ማወቅ ስላለባቸው የቤተ ክህነት ልሂቃን ብዙ ግሪክ ቃላት ወደ ኢትዮፒክ አስገብተዋል ።
ዋናውና ትልቁ የግዕና ብሎም ሌሎች ኢትዮፒክ ቋንቋዎች ከላቲን የሚያገናኛቸው ትልቅ ታሪክ አለ ። ይህን ታሪክ ከዚህ ቀደም እዚህ ነግሬው ነበር። 1510 ዓም የቫቲካን ሰዎች ኢየርሩሳሌም ሄደው ያበሻ መነኩሴዎች ይገናኛሉ ። እዚያ ብዙ ገዳማት ስለነበሩን ። በሜዲኢቫል ዘመን የኢትዮጵያ ገዳማት ካውሮፓ ገዳማት የሚበልጡ መጻህፍት ነበሯት፤ በግራኝ ከመቃጠላቸው በፊት( very sad for the lost treasure) ማለት ነው ።
እናም እነዚያ የቫቲካን ቄሶች በኢትዮጵያዊያን መጻህፍት ፍጹም ተደንቀው ሁለት የኢትዮጵያ መነኩሴዎች መጻህፍት አሲዘው ሮማ ወሰዷቸው። መነኩሴዎቹም ላቲም ተምረው የግዕዝ እና ላቲን መዝገበ ቃላት አዘጋጁ፣ እነሱን እዚያ ቤትና ሁሉ ነገር ተስጥቷቸው ግ ዕዝ እያስተማሩ እዚያ ኖረው ምቱ (ለመመለሳቸው የሚጠቅስ ነገር ስለሌለ) ይህም በመሆኑ እኔ ከ20% በላይ የኢትዮጵያ ቃላት ኢቲሞሎጂ ላቲን ውስጥ አግኝቻለሁ። ለዚህም ነው ለምሳሌ በተለይ ጀርመኖች ለግዕዝ እጅግ ከፍተኛ አክብሮ ያላቸው። ምናልባት እነዚያ የቫቲካን ቄሶች ጀርመኖች የነበሩ ይሆናል ።
ከዚያ በተረፈ ሃውስ የሚለው ላቲን (ጀርመን) ቆፕት ነው በትንታዊ ግብጽ ' ሃውት' ይባላል ትልቅ አዳራሽ ወይም ቤተ መቅደስ ማለት ነበር ።
ቤት የሚለውም እንዲሁ የግብጽ ሲሆን ሲጀመር ክፍት ቦታ ማለት ነበር ። 'ፔት' ዛሬ እስፔስ፣ እስፔቲያል የሚባለው የላቲን ቃል ነው። በአረብኛ ቤት እና ቦታ ነው ። ለምሳሌ ሜሶፖታሚያ ማለትም ሜሶ ፖታ ሚያ ማለት ሶስቱም ቃላት ኢቲዮፒክ ውስጥ አሉ ። ሜሶ ማለት መሃል ሲሆን እኛ መሶብ የምንለው ነው። መሶብ መሃል ይቀመጣል ። ፖታ ቦታ ነው ። ሚያ ማይ ዉሃ ማለት ነው ። ሜሶፖታሚያ በዉሃዎች መሃል ያለ ቦታ ማለት ነው ።
ሌላው የቦታ ወይም ቤት ቃል ጌ (ጌይ) ነው፣ ጉራጌ፣ አዲስጌ፣ ግርጌ እንደሚባለው ማለት ነው ። ይህ እጅግ ጥንታዊ፣ እጅግ ግብጻዊ ቃል የግብጹ ጌህ ወይም ዛሬ ጂኦግራፊ ኪንግ ጆርጅ የምንለው ነው። ጆርጅ (ጆርጅ ዋሽንግተን) ማለት ገበሬ ማለት ነው ጂኦ ዎርክ የመሬት ሰራተኛ (ጌ ባር፣ ገበሬ) ማለት ነው።
በጉራጌኛ ጌ፣ በትግርኛ ገዛዕ፣ ዳስ፣ ለሎችም ከዚያው ጌህ (ምድር) ከሚለው ስር የረቡ ናቸው።
ስለዚህ ስለሆነም አንድ ሰው ኢቲሞሎጂ ብቻ ሳይሆን ፊሎሎጂ ጭምር ማወቅ አለበት ። የቋንቋዎች እናት ከተባለ ያለችው የግብጽ ስልጣኔ ነች ። ወደ ፊት እንደ ሚረጋገጠው ብዙ ኦሪጂናል ቆፕጥ ቃላት ያሉት ግዕዝ ውስጥ ነው ።
የ ' ኡም ኣል-ሉቓት ' / የቋንቋዎች እናት ጉዳይ በሚመለከት ኣረቦች እንደሱ ሲሉ ከምርምር ሳይሆን ከስሜትና የከረረ ናሽናሊዝም ተነስተው ነው ። ያ ብለን ግን በሃይማኖት ኣረብኛ የጀና/ሄቨን ቋንቋ ነው የሚለውን ልንረሳ ኣንችልም ምክንያቱ በእምነት ሁሉ እንደየእምነቱ ስለ ሆነ ።
ከኢትሞሎጂ ጎን ለጎን ስትመራመራ ፊሎሎጂን ኣስፈላጊ መሆኑን ካንተ እስማማለሁ ። ኢትሞሎጂ ሲባል ግን ልምዳዊ ከመሆን በላይ ዋነኘው ሲሆን ይመረጣል ። ኣረቦች ልምዳዊውን የመከተል ባህል ኣላቸው ። ለምሳሌ ኣንድ ወጣት ግብጻዊ ኣዲስ ኣበባን ጎብኝቶ በሪስቶራንት የኣበሻ ምግብ እየበላ " ዓደስ/lentils ን በዚ ኣገር ለምን ምስር ብለው እንደሚጠሩት ኣላወቅኩም " ብሎ ራሱን ጠየቀ ! የኣገሩን ስም " ማስር'' ስላስታወሰ ነው !!!
በተመሳሳይ በየኤርትራ ሃይላንድ ሰዎች ልምዳዊ ኢቲሞሎጂ ተከትለው ይሆን ጉራጌዎች (ጉራጌ/ጉራዕ+ጌ) የጉራዕ ሰዎች ይሆናሉ የሚል ጥርጣሬ ኣላቸው። ከየሁላችን የኣበሻ ርስት ተነስተው ማለት ነው ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት። ዳሲ፣ ዳስ፣ ሃኡስ፣ ሃዉስ። ጎዶ፣ ጎጆ። ቄ፣ ቀዬ።
It is very plausible. የሚገርመህ ኣንዳንድ ተራ የምንቆጥራቸው ቃላቶች ለኣረቦች እንደ ክላሲካል የሚቆጠሩ ኣሉ ። Example : ባል/ባልየ//በዓል/ባዕሊ !!
-
Re: ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት። ዳሲ፣ ዳስ፣ ሃኡስ፣ ሃዉስ። ጎዶ፣ ጎጆ። ቄ፣ ቀዬ።
Interesting discussion. I heard Laureate Tsegaye GebreMedihn had made a series of lectures on Ethiopic Etymologies. Anyone has hand on it?
Re: ባጢ፣ ባጥ፣ ቤት። ዳሲ፣ ዳስ፣ ሃኡስ፣ ሃዉስ። ጎዶ፣ ጎጆ። ቄ፣ ቀዬ።
ሌሎች ቃላት፥ ማሲ፣ ማሳ እና ዳሪ፣ ዳር ወይም ዳርቻ።
የሜሶን ትርጉም ሳነብ እነዚህን ቃላት ኣስታወስኩኝ። ከአመታት በፊት የጠየኩትን ጥያቄም ኣስታወሰኝ። ገንስ፣ ጀርምስ፣ ኤንደ ስቲል የሚል መጽሃፍ እንስሳ እና እጽዋት ማላመድ የተጀመረዉ ፈርታይል ክረሰንት አከባቢ ነዉ ብሎ ጽፏልን ሰማሁኝ። የጠየኩኝ ጥያቄ ኢትዮጵያ አከባቢ ሊሆን ኣይችልም ወይ ነበር።
መጽሃፉን ገዝቼ ሳነብ ኢትዮጵያ ዉስጥም የተወሰኑ እጽዋትን ማላማድ ተጀምሯል የሚል ነበር። ለምሳሌ ኑግ ወይም ኑጊ።
ኣሁን ያለዉ ጥያቄ ሜሶፖታምያ ፈርታይል ክረሰንት አከባቢ ከሆነ፣ ምናልባት ሜሶ እና ማሲ ወይም ማሳ ተወራራሽ ሊሆኑ ከቻሉ ቃሉን ለመጀመርያ ጊዜ መጠቀም የተጀመረዉ የት አከባቢ ነበረ ነዉ። ሌሎች ብዙ ጥያቄዎችን መመለስ የሚችል ነዉ።