ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው። እነኝህ ህገ-ወጥ አይደሉም ህገ-ወጦቹ የወረዳ እና የዞን ፓለቲከኞች ናቸው። በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የገበሬውን መሬት በእርካሽ ካሳ በመስጠት ያፈናቅላሉ። አብዛኛዎቹ ቤቶች ከእንጨት ተሰርተው ውስጣቸው ማንም የማይኖርባቸው የከተማ ቦታ መያዣ ይሆናሉ። በርካታ የእርሻ ማሳዎችም ባዶቸውን ቁጭ ብለዋል 10,000 እና 5000 ብር ካሳ ተከፍሎባቸው። ገበሬው እየተጎዳ ነው - እየተፈናቀለ ሸቀል እና ስራ በሌለበት አገር።ብዙ ጊዜ አዲስ አበባ እና በዙርያዋ ብቻ ነው የፓለቲካ ንትርክ እና ጩኸቱ ነገር ግን ችግሩ በገጠር ይከፋል። የአዲስ አበባ የተረኝነት ሽኩቻ፤ የፓለቲካ ከተማ የማዋለድ፤ እንድሁም በዕድል ያዋጣው ከገበሬዎች ላይ ቀጥታ በሚገዙ ቦታዎች ሳብያ የሚመጣ ነው። የገጠሩ ግን በሰላም አገር ገበሬው ከእርስቱ ለኩመራ እና ለፓለቲካ አስተዳደር በሚውሉ የመንደር ከተማዎች የኑሮ ዋስትናውን እየተገፈፈ ይገኛል።
Re: ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
አበረ፣
እኔ የኧርባናይዜሽን ታሪክ ላይ ብዙ እውቀት የለኝም፤ ነገር ግን በግምት የከተማ መጀምሪያ መቆርቆሪያ መንገድ ይመስለኛል። ማለትም ለአንድ ከተማ መፈጠር ከገበያ ቀድሞ የመጣው መንገድ ይመስለኛል። ካገር አገር የሚወስዱ መንገዶች ላይ መንገደኞች ለምግብ፣ እረፍትና አዳር የሚቆሙባቸው ቦታዎች ላይ ነው ግበያ የሚጀመረውና የተጀመረው ።
ይህን ያልኩበት ምክኛት ባላገር ሳድግ ያስተዋልኩት ነገር አለ። ከመንገድ ጋር ያልተያያዙ የገጠር ገበያዎች የሚቆሙት በሳምንት አንዴ ነው ። ያካባቢው ገበሬ ያለው አውጥቶ የሌለው ይዞ የሚገባበት ማለት ነው ። ከዚያም የሰኞ፣ የሃሙስ፣ የአርብ፣ የቅዳሜ እያለ ሳምንታዊ ገበያዎች ይበዛሉ እንጂ ከተማ አይሆኑም ።
ወደ ከተማነት ያደጉት ገበያዎች በየቀኑ ብዙ ወይም በቂ ተጓዥ ያለባችው መንደዶች ሲሆኑ ለምግብ ማረፊያ የነበሩት መቆሚያዎች ወደ ገበያነት አደጉ ። ከዚያም የተላላፊ መንገደኛ መቆሚያ ብቻ ሳይሆን ሲመሽ ማደሪያ ቦታ ሆኑ ። ከዚያም ተላላፊና አዳሪው ሲበዛ ነው ቤቶች እየተሰሩ ከሜዳ ገበያነት ወደ ምግብ ቤት፣ መኝታ ቤት፣ ሱቆች፣ እና ልዩ ልዩ የፍጆታ ምርቶች ገበሬና ነጋዴው ልውውጡን ያጦፉት ።
እርግጥ ከተማ ማለት ትርጉሙ ብዙ ቤቶች ማለት ነው ። ዛሬም ቢሆን ተከተመ ስንል ቤቶች በዙ ማለት ነው ። ግን በአንድ ቦታ የብዙ ቤቶች መገጥገጥ (መከተም) ዋና ምክኛቱ ከእርሻ ሌላ ስራ ያላቸው ሰዎች እዚያ ሲከማቹና ያ ቦታ ገበያ፣ መንገድና ቀስ በቀስ የትንሹ ገጠር መንግስት መቀመጫ ሲሆን ነው (ፖሊስ ጥቢያ፣ እስር ቤት...) ።
ዛሬ ገዝፈው ያሉት የኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉም ረጃጅም መንገድና የንድግ መስመር ላይ የነበሩ ገበያዎች ናቸው። ከዚህ ናቹራል የከተማ ውልደትና እድገት ወጭ የተፈጠሩ ማለትም በፖለቲካ ውሳኔ የተቆረቆሩ ከተሞች ናቸው አንተ ያልከው ስራ የመፍጠር አቅም አልባ የሆኑት ።
ለምሳሌ ሰሞኑን ኦሮሞች ገዳ ከተማ ሞጆ ላይ ሊገነቡ ነው ተባለ ። ልብ በል ኦሮሞ ስንትና ስንት ባላገር እና ከተማ አልባ ማህበረሰብ አለው ፤ ግን ከላይ ያልኩት የከተማ እድገት ሕግ ስለሚያስገድድ በግድ በትልቅ የንግድ መስመር (አዲስ አበባ ፣ ድሬደዋ፣ ሃረር ፣ ጂቡቲ ) መስመር ላይ ሊያቆሙት ወሰኑ ማለት ነው።
ስለሆነም ዛሬ ላይ 85 ብሄረሰቦች አገር ፈጥረው ያም ዞነ ሆነ ክልል ከአንድ እስከ 10 ከተማዎች እያንዳንዱ እየቆረቆረ ነው ። ምለትም የከተሞች መፈጠርን የሚነዳው ምክኛት የንግድና ኢኮኖሚ መስፋት ሳይሆን የመንግስቶች መብዛትና የቢሮክራሲዎች (የማይሰሩ ፣ ቫልዩ አድ የማያደርጉ) የቢሮ ከበርቴ መዥገሮች መብዛት ነው ። ስለሆነም ኢትዮጵያ እልፍ አዕላፍ እዚህ ግባ የማይባሉ ከተማ ተብዬ መንደሮች አገር ትሆናለች ።
ግን ያም ቢሆን የመገድ፣ የዉሃ፣ የመብራት፣ የስልክ መሰረተ ልማቶችን ፍላጎት ስለሚያስጨመር የከተሞች መፍላት ይቀጥላል፤ ያም የመሬት ዋጋን ስለሚያስወድድ ገበሬው ወደ ከተሜነት መለወጡ እንዲሁ የሚቀጥል ማንም የማያስቆመው ሂደት ነው ። ሺመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ሸገር ሲያቋቁም የኦሮሞ ገበሬ ከተሜ መሆኑን አይደለም የተቃወመው፤ አዲስ አበቤ አለመሆኑን ነው ። የሸገር ባለመሬት መሬቱ የሸገር ከተማ ሳይሆን ያዲስ አበባ ከተማ መሬት እንዲሆንለት ነው ፍላጎቱ! ከተማ የመሬት ዋጋን ስለሚያስወድድ! ኢኮኖሚክስ ነው የከተማ ወላጅ!

Elimination of subsistence farming and Urbanization are the way for ward for Ethiopia! Land has to be commercialized and we have to have commercial farmers rather than the poor subsistence farmers. By 2050 only 20% of our people has to be farmers and 80% in the manufacturing and service industries.
Re: ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
Actually, the current type of urbanization is not the future of humanity. The future is green life style. What that means is the reduction of old style industrialization and a rise of green industrialization. So, very soon, we will be talking about green cities or green urban centers. What that means is the disappearance of the distinction between city and countryside. Cities will be centers of farming which is already in the process of development as urban farming and the countryside will be urbanized with smart technologies and artificial intelligence. Where ever there are modern roads, electricity, telecom and Blockchain technology the very notion of city and country will disappear. So the solution is not to dislocated masses of people from the land and store them in shanty cities. Rather, people will remain where they are by building sustainable modern life infrastructure and super fast telecom and transit systems. There is already a worldwide movement toward local farming, eating only locally grown foods and self-farming. Addis Abeba residents are growing more of their vegetables themselves. This is the future of new green world and green humanity.Axumezana wrote: ↑11 Jan 2023, 01:04Elimination of subsistence farming and Urbanization are the way for ward for Ethiopia! Land has to be commercialized and we have to have commercial farmers rather than the poor subsistence farmers. By 2050 only 20% of our people has to be farmers and 80% in the manufacturing and service industries.
This is the notion of what a wholistic lifestyle all about! Urbanization of the countryside and ruralization of cities!
Re: ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
Correct, that’s the trend & the right path that smart urban planners around the world are adopting. But I am not sure if that’s the case in Ethiopia & other African countries. We seem to be still stuck with the old notion of urbanism, where major cultural, political & economic activities and associated headquarters are concentrated in a few metropolitan centers and an invisible demarcation between rural and urban is expected. Given the rapid progress in communication technology, the so-called headquarter or center is not relevant anymore. You could basically run a multimillion dollar business from a desk in your basement, located anywhere around the globe. Or a farmer in Kembibit can directly communicate with a grain importer in Shanghai, bypassing Addis.
SHEGER may appear to be a politically driven undertaking but, whether we like it or not, Addis will bite into the periphery due to the continuous population growth & demand for more land, which the farmers consistently resisted and yet some benefited from it. On the other side, although the politicians may not say it openly, SHEGER will eventually be a magnet for the surrounding rural population as well as for Addis’s residents & business people who might be looking for a less expensive urban land. Having said that, SHEGER may selectively close its doors to non-Oromos to put pressure on them & force them to relocate to other regions.

Horus wrote: ↑11 Jan 2023, 01:32Actually, the current type of urbanization is not the future of humanity. The future is green life style. What that means is the reduction of old style industrialization and a rise of green industrialization. So, very soon, we will be talking about green cities or green urban centers. What that means is the disappearance of the distinction between city and countryside. Cities will be centers of farming which is already in the process of development as urban farming and the countryside will be urbanized with smart technologies and artificial intelligence. Where ever there are modern roads, electricity, telecom and Blockchain technology the very notion of city and country will disappear. So the solution is not to dislocated masses of people from the land and store them in shanty cities. Rather, people will remain where they are by building sustainable modern life infrastructure and super fast telecom and transit systems. There is already a worldwide movement toward local farming, eating only locally grown foods and self-farming. Addis Abeba residents are growing more of their vegetables themselves. This is the future of new green world and green humanity.Axumezana wrote: ↑11 Jan 2023, 01:04Elimination of subsistence farming and Urbanization are the way for ward for Ethiopia! Land has to be commercialized and we have to have commercial farmers rather than the poor subsistence farmers. By 2050 only 20% of our people has to be farmers and 80% in the manufacturing and service industries.
This is the notion of what a wholistic lifestyle all about! Urbanization of the countryside and ruralization of cities!
Re: ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
ሰላም፣
ትክክል ነህ ፣ ማለትም እኔ ከላይ የተመኘሁት በውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ትሬንድ አይደለም፤ ግን መምጣቱ አይቀርም ። እራሱ አበረ እንዳለው ከተማ ተብለው የሚዘረጉት ከተማ ተብዬ መንደሮች ዘመናዊ ህይወትና የስራ እድል መፍጠር ሲሳናቸው ሰው እዚያ መከማቸት ያቆማል ። ዛሬ ግ ንያ ሁኔታ የለም።
ሸገር በተመለከተ ያለቀለት ነገር አይደለም። በወረቀት ላይ ድምበር ባዲሳባና ሸገር መሃል ምናባዊ (ኢማጅነሪ) መስመር ቢሰመርም የሕዝብና ገንዘብ ፍሰት አይገታም ። ልክ እንዳልከው ያዲስ አበባ ጎርፍ እነሰንዳፋን፣ ቡራዩን፣ ሰበታን እና ገላልንን መዋጡ አይቀሬ ነው ። የተሰመረው መስመር ለኦሮሞ ከበርቴና ኪራይ ሰብሳቢዎች እንዲመች እንጂ ሰበታን ባዲስ አበባ ከመዋጥ አያድነው፣
እንዲያም አምስቱ ትናሽን ከተሞች ራስ ችለው ኤኮሎጂካል ሚዛን ያላቸው አረንጓዴ ከተሞች ማድረግ ሲገባቸው የኦሮሞ ከብርቴዎች 'ከተማ' የሚል ታፔላ ለጥፈው መሬቱን ሊቸበችቡት ነው ዋና አላማቸው !

The fact that they didn’t even engage the people in the planning process tells me that something sinister is going on. No brainer that SHEGER current residents (Shoa Oromos) will eventually be displaced & forced further out, eliminating their stake on the future Greater Addis.
Horus wrote: ↑11 Jan 2023, 23:21ሰላም፣
ትክክል ነህ ፣ ማለትም እኔ ከላይ የተመኘሁት በውን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ትሬንድ አይደለም፤ ግን መምጣቱ አይቀርም ። እራሱ አበረ እንዳለው ከተማ ተብለው የሚዘረጉት ከተማ ተብዬ መንደሮች ዘመናዊ ህይወትና የስራ እድል መፍጠር ሲሳናቸው ሰው እዚያ መከማቸት ያቆማል ። ዛሬ ግ ንያ ሁኔታ የለም።
ሸገር በተመለከተ ያለቀለት ነገር አይደለም። በወረቀት ላይ ድምበር ባዲሳባና ሸገር መሃል ምናባዊ (ኢማጅነሪ) መስመር ቢሰመርም የሕዝብና ገንዘብ ፍሰት አይገታም ። ልክ እንዳልከው ያዲስ አበባ ጎርፍ እነሰንዳፋን፣ ቡራዩን፣ ሰበታን እና ገላልንን መዋጡ አይቀሬ ነው ። የተሰመረው መስመር ለኦሮሞ ከበርቴና ኪራይ ሰብሳቢዎች እንዲመች እንጂ ሰበታን ባዲስ አበባ ከመዋጥ አያድነው፣
እንዲያም አምስቱ ትናሽን ከተሞች ራስ ችለው ኤኮሎጂካል ሚዛን ያላቸው አረንጓዴ ከተሞች ማድረግ ሲገባቸው የኦሮሞ ከብርቴዎች 'ከተማ' የሚል ታፔላ ለጥፈው መሬቱን ሊቸበችቡት ነው ዋና አላማቸው !
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10970
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
This system of destabilizing a nation when farmers take over the city where the govt is sitting! It happened in Cambodia and almost Thailand! Once people from other regions take over the city not just the govt, the city is in trouble! Who ever is displacing the farmers promising them housing and better life knows some groups are about to take over the city and the govt. In this case, pp govt is not aware of it. Otherwise it is detrimental to the Addis abebans. Wake up, this system has destroyed cities, govet, etc.
Re: ስራ ዕድል የማይፈጥሩ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ በርካታ የገጠር ከተማዎች ገበሬውን ከእርሻ ማሳው እያፈናቀሉት ነው። ከተማ ሰው እየበላ ነው።
ሆረስ፤
-----ያቀረብከው ትንታኔ ትክክል እና ግልጽ ነው። ከታማዎች የየራሳቸው አመሰራረት፤ ዕድገት እና ውድቀት (እርጅና) ምክንያት አላቸው። በፓለቲካ ተጽኖ የሚፈጠሩ ከተሞች በቀላሉ የሚወድቁ እና የሚከስሙ /የሚቀዘቅዙ/ ናቸው። በተጨባጭ የኢኮኖሚ ምክንያቶች የተወለዱ ከተማዎች የማደግ እና የመስፋፋት ዕድል አላቸው። አንዳንድ ከተሞች በባህል እርባናነታቸው የፈጠራሉ ለምሳሌ አክሱም እና ላሊበላ እንደነዚህ አይነቶች ባያድጉም ይኖራሉ። በአፍሪካ አገሮች ይሁን በሌሎች ታዳጊ አገሮ ቀኝ ገዥዎች ወይ ለመግዛት፤ወይ ማዕድን ለመሰብሰብ ይሁን እራሻ ለመቀራመት ይፈጥሯቸው ያ አገር የተሻሉ ከተማዎች እንዳይኖሩት እንደ እንቅርት አንገት ላይ ተቀምጠው ይኖራሉ። በአገራቸው ያሉት ትንንሽ ከተማዎች ተደምረው የ1 ዋና መዲንውን ህዝብ ብዛት አያክሉም።
-----ከተማ የዕድገት ምሳሌ ሊሆን ይችላል በሌላ መልኩ ደግሞ የዕድገት ማነቆ ሊሆንም ይችላል። ወደ አገራችን ስመለስ - የአዲስ አበባን ጉዳይ ለየት አድርጌ ነው የማየው። አሁን ያለው የፓለቲካ ግለት እና ስግብግብነት እጅግ ያብዣበበባት ስለሆነ ከገጠር ከተማዎች የተለየ ሁኔታ ነው ያለው። የኦሮሙማ ክልል እንደ ኮብራ (ዘንዶ) በአዲስ አበባ ላይ ተጠምጥሞ እንደ አይጥ ለመዋጥ/ለመሰልቀጥ/ የሚደረግ የፓለቲካ አደን እንጅ ከተማዋን በዕቅድ በጋራ ተናቦ ለማሳደግ የሚደረግ ሳይሆን ግልጽ ወንጀል ነው። የሸዋ ኦሮሞ ገበሬን የመኖር ይሁን የማረስ መብት የማረጋገጥ ሳይሆን ከባሌ፤አሩሲ፤ወለጋ፤ሀርረጌ አምጥቶ የማስፈር የስነ-ህዝብ ግሽበት የመፍጠር ነው። የሸዋ ኦሮሞ ገበሬ ተስፋ ቆርጦ መሬቱን ኦሮሙማ ሳይቀማኝ በማለት በግሉ በመሸጡ ኦሮሙማዎች ይህን እንደ ምክንያት በመጠቀም ነው ህገ-ወጥ እያሉ የሚያፈርሱት። የሸዋ ኦሮሞ ገበሬ ኦሮሞ ላልሆኑ ሳይሆን ለባሌ ወዘተ ኦሮሞዎች ቢሸጡ ምናልባት ህገ-ወጥ ላይባል ወይም ሁኔታው ላይባባስ ይችል ነበር።
--- የአድስ አበባ እና ዙርያዋ ለየት ያለ ስለሆነ ከዚህ ላይ ላቁመው። አሁን ስለ በርካታ የገጠር ከተማዎች ያለው አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ዕድል አግኝቸ ጥቂት የማይባሉ የገጠር ከተማዎችን አይቻለሁ። በአንድ ገጠር ከተማ ለአብነት ያየሁት እጅግ ሰፊ የእርሻ መሬት ከገበሬው ላይ ተፈናቅሎ ከዚህ ግባ የማይባል ከተማ ተስፋፍቷል። ይህ ለም አካባቢ ያለምንም ማጋነን የክፍለሀገሩን ቢያንስ ሶስት አውራጃዎች በምግብ ያሳችላል - በዘመናዊ መልኩ ለእርሻ ስራ ቢውል። እጅግ ሜዳማ፤ለም፤ጤፍ፤ስንደ ወዘተ የሚያምርት በወረዳው የሃብታም ገበሬዎች ቦታ ነበር። ለዚህ ተፈናቃይ ገበሬ የስራ እድል የሚፈጥሩ ፋብሪካ፤ኢንዱስትሪ፤ አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች፤ ወዘተ ሳይሆን በምትኩ በብዛት የተሰሩት መስጊድ እና ቤተክርስቲያናት ናቸው። እርስ በእርሳቸው እየተቀናኑ በማጉሊያ መንዙማ እና ቅዳሴ የምትሰማበት። የስራ ዕድል አይደለም የሚፈጥሩት - ስራ አጥነት፤ቦዘኔነት፥ መናጢ ድህነት። ከተማነት እኮ የስልጣኔ ምልክት አይደለም - የድህነት እና የወንጀለኝነት ምልክት ነው። በምዕራቡ አለም እኮ እንደ መጥፎ ይታይ ይመስለኛል። መሆን የሚገባው በአግባቡ በመጠናት ላይ የተመሰረተ የገጠሩ ነዋሪ በአለበት የአገልግሎቶች ተጠቃሚ በመሆን ዘመናዊ መሆን ነው። የአገሪቱ የምግብ ዋስትና በዘላቂ ይረጋገጣል የተፈጥሮ ሚዛናዊነት እና መልክዐምድር ውበት ይጠበቃል ማለት ነው።
Since the country is politically in the most dangerous and fluid situation, it is not even the perfect time to think anything sustainable. How long it takes for the country to come out of this curse is what is pre-occupying people mind the most.

Horus wrote: ↑10 Jan 2023, 17:59አበረ፣