-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ
Noble Amara,
እኔ ምንጃሮችን እጅግ አድርጌ ነው የምወዳቸው ! በብዙ ባህላቸው እንመሳሰላለን! በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ ግን አንድ አስገራሚ ቃል ሰምቻለሁ ። በሬዎቹ ውድማ ላይ በተከመረው ነዶ ላይ እየዞሩ ሴትዮዋ ስለእህሉ አወቃቅ እያሰረዱ 'ማኪድ' የሚል ቃል ተጠቀሙ ። እክል (እህል) ዋኪድ ጉራጌኛ ቃል ነው። እሱም እህል መውቃት ማለት ነው። ይህን ቃል በአማርኛ ውስጥ ስሰማው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ። እህል ውድማ ላይ ያኪዱት!

Horus wrote: ↑07 Jan 2023, 21:19Noble Amara,
እኔ ምንጃሮችን እጅግ አድርጌ ነው የምወዳቸው ! በብዙ ባህላቸው እንመሳሰላለን! በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ ግን አንድ አስገራሚ ቃል ሰምቻለሁ ። በሬዎቹ ውድማ ላይ በተከመረው ነዶ ላይ እየዞሩ ሴትዮዋ ስለእህሉ አወቃቅ እያሰረዱ 'ማኪድ' የሚል ቃል ተጠቀሙ ። እክል (እህል) ዋኪድ ጉራጌኛ ቃል ነው። እሱም እህል መውቃት ማለት ነው። ይህን ቃል በአማርኛ ውስጥ ስሰማው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ። እህል ውድማ ላይ ያኪዱት!
Last edited by Noble Amhara on 07 Jan 2023, 22:17, edited 1 time in total.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ
amazing art!!