Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Abere » 08 Jan 2023, 11:29

Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth :lol:
ተራ የተረኝነት ቃል ከሚገልጸው በላይ በዐደባባይ አይን ያወጣ ገፈፋ፤ማፈናቀል፤ያየሁት ሁሉ የእኔ! የእኔ! የሚለውን የኦነግ-ፒፒ ንጹህ እና ቀና አገራዊ ራዕይ ቁርጠኝነት ያለው አድርጎ ሲያቀርበው አነበብኩኝ። የትኛው አገር እና ፕላኔት ይሆን የሚኖረው? ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ የወሎን ህዝብ በግልጽ ሴራ ባስጨፈጨፈው አሥር ዐለቃ ብርሃኑ ጁላ አንደበት ተረኝነት የለም የሚለውን ፈጣጣ ስግብግብ ኬኛነት ሽንጡን ገትሮ ጸያፍ ቪድዮ ለጥፎ ለውሸት ጥብቅና ሲቆም ማየት የተረኝነትን ገላጭ ማዕረግ ያንሰዋል። ግን ተረኝነት በመዝረፈ ምዕራፍ ብቻ ተከፍቶ አይኖርም የግብዐተ መሬት ተረኝነትም ይኖረዋል - ወያኔ ሁለቱንም ጽዋ ነው የተጎነጨው። መራራውን ጽዋ ለመጎንጨት ዝግጁ እና ደፋር መሆን የጠበቅባቸዋል የኦሮሙማ የኋላ ቀር ኋላቀር ተረኞች።

ዛሬ DefendThetruth :mrgreen: ነገ ግን እንደ Ethoash ከዚህ ፎረም ድርሽ የማይል መሆኑን ብቻ እንመን።

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by gearhead » 08 Jan 2023, 12:25

ጩኸቱ... ሌሎች ህዝቦች ለ120 አመት ገባር ሆነው ወይም ባንድም ሆነ በሌላ ፍጥረታዊ ምክንያቶች ከኢኮኖመው ተገልለው ባለ ሰአት አማራ ያከማቸውን ጥቅም ላለመልቀቅ የሚደረግ የገና-ለገና የገብጋቦች የስነልቦና ጦርነት ነው!!

በተራችሁ ገባር ሁኑ እንደተባሉ አርገው አድካሚ (erosive) ሽብርት የሚነዙት፥ ብሄር ብሄረሰቦች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ቁርጥ ያለ አጸፋ መመለስ ባለመቻላቸው ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Selam/ » 08 Jan 2023, 12:55

አማራ ያከማቸውን ጥቅም
Ethoash ደረቅ እባብ እንጂ እንደአሁኑ ካድሬዎች የተምታታበት ድፍን ጎጠኛ አልነበረም።

እግዜር ያሳያችሁ፣ በኦሮሚያ የሚደረገውን የሰዎች ግድያና መፈናቀል መንግስት መኖሩን አምኖ ተቀብሎ ግን በወያኔዎች ያመካኝ ነበር። አሁን ደግሞ በሙሰኞችና፣ በጎረቤት ሀገሮች ላይ ማሳበብ ጀምረዋል። ጁላም ለምን ህዝብ ይፈናቀላል ወይንም ይገደላል የሚለውን ዋና ጥያቄ መመለስ ሲገባው፣ የ‘ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነገር’ ፣ ተረኛ አይደለንም ብሎ ተጨማለቀ።

እዚህ ደግሞ፣ አንዱ ካድሬ አማራ ብቻ አይደለም የሚፈናቀለውና የሚገደለው ብሎ ሲያበቃ ሌላው ድውይ ካድሬ አይ እናንተ አማሮች የምትባሉ ለ150 አመት ገዝታችኋልና አሁን የናንተ ተራ ስላልሆነ ስለህዝብ ግፍ መቆርቆር የለባችሁም በቃ ዝም በሉ ይላል። አንዱ ደንቆሮ ካድሬ በሌላው ደንቆሮ ካድሬ ላይ ሲረማመድ ማየት በጣም ያሳፍራል። ወያኔዎች ክፋታቸውና ግፋቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ እንደነዚህ ከብቶች እዚህም እዛም አይረግጡም።

gearhead wrote:
08 Jan 2023, 12:25
ጩኸቱ... ሌሎች ህዝቦች ለ120 አመት ገባር ሆነው ወይም ባንድም ሆነ በሌላ ፍጥረታዊ ምክንያቶች ከኢኮኖመው ተገልለው ባለ ሰአት አማራ ያከማቸውን ጥቅም ላለመልቀቅ የሚደረግ የገና-ለገና የገብጋቦች የስነልቦና ጦርነት ነው!!

በተራችሁ ገባር ሁኑ እንደተባሉ አርገው አድካሚ (erosive) ሽብርት የሚነዙት፥ ብሄር ብሄረሰቦች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ቁርጥ ያለ አጸፋ መመለስ ባለመቻላቸው ነው

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by gearhead » 08 Jan 2023, 13:28

80% የፌደራል ቢሮክራሲውን ተቆጣጥሮ፥ የፊንፊኔን የካ እና ጉለሌ ህዝቦችን አባሮ ፥ ብዙዎች ገባር በሆኑበት ዘመን የአዲስ አበባን ተንሰራፍቶባት የከረመ የመሬት ደላላ ሁላ ፥ አይን ሲፈጥበት ቁጥርን በከዳ መልኩ ተረኛ ብሎ፥ በተደራጀ መልክ የሚንጫጫው፥ብሄር ብሄረሰቦች በተደራጀ መልክ አፀፋውን ስለማይመልሱለት ብቻ ነው!!

Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Abere » 08 Jan 2023, 13:30

በጣም ትክክለኛ አገላለጽ። Ethoash በግልጽ ወያኔ በአደባባይ ይደግፋል - ባልሆነው ምክንያት ሁሉ ሽንጡን ገትሮ ምክንያት ይዘበዝብ ነበር። የኦሮሙማዎች ግን የተምታታባቸው የሚመስለው የሞኝ ማጭበርበር እያሳዩ ልባቸው የት እንዳለ ህዝብ አያውቅም ማለታቸው ነው። ለዚህም ይመስለኛል ከወያኔ በተለየ የኦነግ-ፒፒዎች "ተረኝነቱ ዝፍጥ" የሆነ እና የመሰለው።ለምሳሌ አሥር አለቃ ብርሃኑ ጁላ ያሳየው የግልሙትና ቆሻሻ ባህርይ የሚያመላክተው ከፍተኛ የሆነ የተረኝነት ጥበቃ ስጋት ( feeling of insecurity)ውስጥ መሆኑን ነው። ዝፍጥ ተረኛ ነው ማለት ነው። ማንም ሞኝ የለም። አሥር አለቃ ብርሃኑ ጁላ አገር ያወቀው የኦነግ አክቲቪስት ነው የትርክት ኦሮሙማ ልብ-ወለድ መጽሃፍ ያሳተመ/የረዳ /በተለያዩ ክፍለ ሀገር ለሚኖሩ አማራዎች መሰደድ፤መገደል፤ሁከት መነሻ ትርክት ያበረከተ ነው። ከመጋረጃው በስተጀርባ ሳይሆን ከመጋረጃ ወድህ በአደባባይ የተቀመጠ ተረኛ ኦሮሙማ ነው። ይህን ደግሞ ለማስተባበል መጣር የበለጠ አስጸያፊ ያደርገዋል።

ለምሳሌ ልክ አንቺ በማስረጃ የተረኝነቱን ሁኔታ እንዳቀረብሽው ለምን ይህን አይነቱን ሀቅ አይሞግቱም? No, he will not because it an already proven fact.

Selam/ wrote:
08 Jan 2023, 12:55

Ethoash ደረቅ እባብ እንጂ እንደአሁኑ ካድሬዎች የተምታታበት ድፍን ጎጠኛ አልነበረም።

Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Abere » 08 Jan 2023, 13:40

ጭፍን ሞኝነት! :lol: ብሄር ብሄረሰቦች ናቸው በኦነግ ኬኛ መንጋ እየተፈናቀሉ፥ እየተገደሉ ፥እየተሸማቀቁ ያሉት። ይህ እንግድህ በነዝፍጦ አነግ መንደር ብልጠት ተደርጎ ተወስዶ ነው :mrgreen: ። የታረዱት የቡራዮ ጋሞ ብሄርብሄረሰቦች አይደሉም? ሻማ ሰርተው ማልበሳቸው ነበር ሃጥያታቸው? አዲስ አበባን ያቀኗት የጉራጌ ህዝቦች ብሄር ብሄረሰቦች አይደሉም - ቤታቸው የፈረሰው፤ሱቃቸው የተዘረፈው በኦነግ? ሃጥያታቸው ለምን የመስራት ችሎታ አላችሁ ተብሎ ነው? ፈጣጣ ዝፍጥ ኦነግ የውሸት ቅራቅንቦ ምክንያት ትደድራላችሁ። ኦነግ is more stink than public toilet. Juts like public toilet is a public health disaster, OLF-PP is national disaster to everyone in the land, including Oromo in whose name all this sh!t is pretreated.

gearhead wrote:
08 Jan 2023, 13:28
80% የፌደራል ቢሮክራሲውን ተቆጣጥሮ፥ የፊንፊኔን የካ እና ጉለሌ ህዝቦችን አባሮ ፥ ብዙዎች ገባር በሆኑበት ዘመን የአዲስ አበባን ተንሰራፍቶባት የከረመ የመሬት ደላላ ሁላ ፥ አይን ሲፈጥበት ቁጥርን በከዳ መልኩ ተረኛ ብሎ፥ በተደራጀ መልክ የሚንጫጫው፥ብሄር ብሄረሰቦች :lol: :lol: :lol: በተደራጀ መልክ አፀፋውን ስለማይመልሱለት ብቻ ነው!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Selam/ » 08 Jan 2023, 14:11

ዝም ብለህ ነው እኮ የምትዘባርቀው። ጠ/ሚሩና ብልጽግና በህዝብ ተፈቅረው ተደግፈውና ምርጫ አሸንፈው ነው እዚህ የደረሱት። ብሄራቸውንና ማንነታቸውን ማንም ከቁም ነገር አላስገባውም። ይኸ የህዝባችንን ታላቅነት ነው የሚያሳየው።

ከዚህ በኋላም ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው ሸብረክ ካላሉና በቅሌት ካልወረዱ በስተቀር፣ ከቦታቸው የሚነሱት በሚቀጥለው ምርጫ መሆን እናዳለበት አምናለሁ። አሁን ብዙ ተቃውሞና ጫና የሚደርስባቸው፣ ቃል በገቡት መሰረት ማስተዳደር ስላቃታቸውና የህዝብ ሰቆቃ ግድ ስለማይሰጣቸው እንጂ፣ ህዝቡ በደላሎች ስለተታለለ አይደለም። ፖለቲከኞቹ እንጂ መንሸራተትና መቀላመድ የጀመሩት፣ ህዝብ አይሳሳትም። ደላላ ደግሞ ከመንግስት ጋ እንጂ ከህዝብ ጋ አይደለም የሚሰራው።

ለምን ህዝቦች ይፈናቀላሉ፣ ለምን ይገደላሉ የሚለውን ጥያቄ መልስ፣ ሌላ ነገር ውስጥ ሳትገባ።

gearhead wrote:
08 Jan 2023, 13:28
80% የፌደራል ቢሮክራሲውን ተቆጣጥሮ፥ የፊንፊኔን የካ እና ጉለሌ ህዝቦችን አባሮ ፥ ብዙዎች ገባር በሆኑበት ዘመን የአዲስ አበባን ተንሰራፍቶባት የከረመ የመሬት ደላላ ሁላ ፥ አይን ሲፈጥበት ቁጥርን በከዳ መልኩ ተረኛ ብሎ፥ በተደራጀ መልክ የሚንጫጫው፥ብሄር ብሄረሰቦች በተደራጀ መልክ አፀፋውን ስለማይመልሱለት ብቻ ነው!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by DefendTheTruth » 08 Jan 2023, 14:50

አሸማቅቀሽ ሞተሻል፣ ኢቶኣሽ የአንቺ አይነቱን 20 ና የዛች ሰላም ተብዬዋን አይነት 100 አህያዎችን መንዳት የምችል የፎረሙ ተሳታፊ ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Horus » 08 Jan 2023, 15:01

አበረ፣
እኔን በእጅጉ ያሳቀኝ ዲፌንድ ዘ ትሩዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሥራ መስራት ስለ አስተማርን ተረኛ ተባልን ያለው ሳነብ ነው ። ሰውዬቅ እየለቀቀ ነው። ሶስት አመት ስልጣን ላይ ስይቆዩ ከፍተኛ የሞራልና ሳይኮሎጂያዊ ቀውስ ውስጥ እየገቡ ነው! ከፖለቲካ ገለልተኛ የሆነ ብሄራዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ገንብተናል ብሎ የሰበከን የጦር ማርሻል ጭልጥ ብሎ የኦሮሞ ጎሳ ተሟጋች ሆኖ ተረኛነት የለም ሲል የኢትዮጵያ ሰራዊት መሪ ሳይሆን የኦሮሞ ፓርቲ ካድሬ መሆኑን ገሃድ አደረገልን። የቁልቁለቱ ጉዞ ገና መጀምሩ ነው!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by DefendTheTruth » 08 Jan 2023, 15:18

Horus wrote:
08 Jan 2023, 15:01
አበረ፣
እኔን በእጅጉ ያሳቀኝ ዲፌንድ ዘ ትሩዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሥራ መስራት ስለ አስተማርን ተረኛ ተባልን ያለው ሳነብ ነው ። ሰውዬቅ እየለቀቀ ነው። ሶስት አመት ስልጣን ላይ ስይቆዩ ከፍተኛ የሞራልና ሳይኮሎጂያዊ ቀውስ ውስጥ እየገቡ ነው! ከፖለቲካ ገለልተኛ የሆነ ብሄራዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ገንብተናል ብሎ የሰበከን የጦር ማርሻል ጭልጥ ብሎ የኦሮሞ ጎሳ ተሟጋች ሆኖ ተረኛነት የለም ሲል የኢትዮጵያ ሰራዊት መሪ ሳይሆን የኦሮሞ ፓርቲ ካድሬ መሆኑን ገሃድ አደረገልን። የቁልቁለቱ ጉዞ ገና መጀምሩ ነው!!
የዉሃ ተሸካሚ ዘር ዛሬም ከስራዬ እንዴት እለቃለሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት መሬቱን ያጣብባል።

በርታ ማንም ስራህን አይቀማህም!

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Selam/ » 08 Jan 2023, 15:27

መቼም የናንተ መለኪያ ሚዛንና ስዕላዊ መግለጫችሁ አህያ ነው።

Ethoashን ቆሞም ሞቶም ታመልኩታላችሁ። :lol:
DefendTheTruth wrote:
08 Jan 2023, 14:50
አሸማቅቀሽ ሞተሻል፣ ኢቶኣሽ የአንቺ አይነቱን 20 ና የዛች ሰላም ተብዬዋን አይነት 100 አህያዎችን መንዳት የምችል የፎረሙ ተሳታፊ ነበር።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Horus » 08 Jan 2023, 15:29

DefendTheTruth wrote:
08 Jan 2023, 15:18
Horus wrote:
08 Jan 2023, 15:01
አበረ፣
እኔን በእጅጉ ያሳቀኝ ዲፌንድ ዘ ትሩዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሥራ መስራት ስለ አስተማርን ተረኛ ተባልን ያለው ሳነብ ነው ። ሰውዬቅ እየለቀቀ ነው። ሶስት አመት ስልጣን ላይ ስይቆዩ ከፍተኛ የሞራልና ሳይኮሎጂያዊ ቀውስ ውስጥ እየገቡ ነው! ከፖለቲካ ገለልተኛ የሆነ ብሄራዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ገንብተናል ብሎ የሰበከን የጦር ማርሻል ጭልጥ ብሎ የኦሮሞ ጎሳ ተሟጋች ሆኖ ተረኛነት የለም ሲል የኢትዮጵያ ሰራዊት መሪ ሳይሆን የኦሮሞ ፓርቲ ካድሬ መሆኑን ገሃድ አደረገልን። የቁልቁለቱ ጉዞ ገና መጀምሩ ነው!!
የዉሃ ተሸካሚ ዘር ዛሬም ከስራዬ እንዴት እለቃለሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት መሬቱን ያጣብባል።

በርታ ማንም ስራህን አይቀማህም!
አንተ እረኛ የከብት ኮቴ ከመከተል የማታውቅውን የሰው ልጆችን ማስተዳደር ውስጥ ዘለህ ገብተህ አመት ሳይሞልህ ዘቅጠሃል ። ቃላቶችህ የሳይኮሎጂካል ጭንቀትህ የት እንደ ደረሰ ያሳየኛል ፤ ተረጋጋ ለራስህ ሜንታል ጤንነት ስልት :lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Abere » 08 Jan 2023, 15:33

ሆረስ፥

እኔ እርሱን አንብቤ እጅግ ተገረምኩኝ። ፍሬን የበጠሰ ተረኛ መሆኑን ነው አስምሬበት ያለፍኩት። የኦንግ-ፒፒ ተረኝነት እኮ ለየት የሚያደርገው የሚሰራ ተረኛ ሳይሆን እጅግ ሰነፍ ተረኛ ነው። ይህን ያህል ነው ዝፍጥ ተረኝነት አቅል የሚነሳው።

የሙያውን ነገር ያውጋው ጎረቤቱ፥
እንዳው ዝምብለሽ ጎርደድ በይ በቤቱ።

የሚል ግጥም ነበር። የ4ኪሎ ኦነግ ጉዳይ ምስጥር የባቄላ ወፍጮ ነው - ሁሉም ያውቀዋል። ግን ይህ ድፌን ዘትሩዝ የሚባል ትንሽ ነገር አለ ብሎ ማሰብ አቅቶት ህሌናውን የሳተ ዘረኛ እና የጦዘ ተረኛ ነው። የአስር አለቃ ብርሃኑ ጁላም ይህኑ የጦዘ ተረኝነት ነው የሚያረጋግጠው።
Horus wrote:
08 Jan 2023, 15:01
አበረ፣
እኔን በእጅጉ ያሳቀኝ ዲፌንድ ዘ ትሩዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሥራ መስራት ስለ አስተማርን ተረኛ ተባልን ያለው ሳነብ ነው ። ሰውዬቅ እየለቀቀ ነው። ሶስት አመት ስልጣን ላይ ስይቆዩ ከፍተኛ የሞራልና ሳይኮሎጂያዊ ቀውስ ውስጥ እየገቡ ነው! ከፖለቲካ ገለልተኛ የሆነ ብሄራዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ገንብተናል ብሎ የሰበከን የጦር ማርሻል ጭልጥ ብሎ የኦሮሞ ጎሳ ተሟጋች ሆኖ ተረኛነት የለም ሲል የኢትዮጵያ ሰራዊት መሪ ሳይሆን የኦሮሞ ፓርቲ ካድሬ መሆኑን ገሃድ አደረገልን። የቁልቁለቱ ጉዞ ገና መጀምሩ ነው!!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by DefendTheTruth » 08 Jan 2023, 15:36

Horus wrote:
08 Jan 2023, 15:29
DefendTheTruth wrote:
08 Jan 2023, 15:18
Horus wrote:
08 Jan 2023, 15:01
አበረ፣
እኔን በእጅጉ ያሳቀኝ ዲፌንድ ዘ ትሩዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሥራ መስራት ስለ አስተማርን ተረኛ ተባልን ያለው ሳነብ ነው ። ሰውዬቅ እየለቀቀ ነው። ሶስት አመት ስልጣን ላይ ስይቆዩ ከፍተኛ የሞራልና ሳይኮሎጂያዊ ቀውስ ውስጥ እየገቡ ነው! ከፖለቲካ ገለልተኛ የሆነ ብሄራዊ የኢትዮጵያ ሰራዊት ገንብተናል ብሎ የሰበከን የጦር ማርሻል ጭልጥ ብሎ የኦሮሞ ጎሳ ተሟጋች ሆኖ ተረኛነት የለም ሲል የኢትዮጵያ ሰራዊት መሪ ሳይሆን የኦሮሞ ፓርቲ ካድሬ መሆኑን ገሃድ አደረገልን። የቁልቁለቱ ጉዞ ገና መጀምሩ ነው!!
የዉሃ ተሸካሚ ዘር ዛሬም ከስራዬ እንዴት እለቃለሁ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት መሬቱን ያጣብባል።

በርታ ማንም ስራህን አይቀማህም!
አንተ እረኛ የከብት ኮቴ ከመከተል የማታውቅውን የሰው ልጆችን ማስተዳደር ውስጥ ዘለህ ገብተህ አመት ሳይሞልህ ዘቅጠሃል ። ቃላቶችህ የሳይኮሎጂካል ጭንቀትህ የት እንደ ደረሰ ያሳየኛል ፤ ተረጋጋ ለራስህ ሜንታል ጤንነት ስልት :lol: :lol:
የራሴ ጤንነት አሰጋህ ደግሞ? የአንተዉን ልብ ብለሀዋል ግን?
እረኛዉ ስመራህ የት ነበርክ ታዲያ? የሞት ሞት!

A psychopath!

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethoashን ተክቶ የመጣው የዚህ ፎረም የዘመኑ ኦሮሙማ ተረኛ DefendThetruth

Post by Selam/ » 08 Jan 2023, 15:37

የዉሃ ተሸካሚ ዘር
በለው በለው! የብልፅግና ዶለዝ ካድሬ፣ ዘረኛ ወይንም ተረኛ አይደለንም ሲል ውሎ፣ ‘የውሃ ተሸካሚ ዘር’ ብሎ በአፉ ቀዘነ። ወራዳ ብቻ ነው ዘር የሚሳደብ።

Post Reply