Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19199
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

እንደመኢሶንና፥ እንደ፥ ኢሕአፓ፥ ፓርቲዎች፥ መርህ፥ የለሹ የአማራ፥ ፅንፈኞች፥ ፓለቲካ፤

Post by Axumezana » 06 Jan 2023, 20:51

- መርሕ፥ አልባ፥ ሰለሆነ፥ እንዴ፥ ለአብይ፥ ሌላ፥ ጊዜ፥ ደግሞ፥ ለኢሳያስ ፥ መጠቀምያ፥ ይውላል።
- ተራ፥ ወንጀለኛችንና፥ ሽፍቶቹን፥ ፋኖ፥ እያለ፥ያሞካሻል፥
- ስርና፥ እንድ፥ ወጥ፥ አደረጃጀት፥ የለውም
- ብቻል፥ ያለመስዋእትነት፥ በአቋራጭ፥ ታዝሎ፥ አራት፥ ኪሎ፥ ለመግባት፥ ያልማል።
- ሁሉንም፥ ይቃወማል
- ማላዘንና፥ እንደ፥ ህፃን፥ለቅሶ፥ ባህሪው፥ ነው፥
- በቀላሉ፥ ይደለላል
- ዘረኝነትን፥ በቃል፥ እየኮነነ፥ በተግባር፥ ግን፥ ዘረኛና፥ ጎጠኛ፥ ንው
- እየገደለ፥ ተገደልኩ፥ አየዘረፈ፥ ተዘረፍኩ፥ ግፍ፥ እየሰራ፥ ተሰራብኝ፥ ብሎ፥ ይጮሀል።
- ሁል፥ ጊዜ፥ መንታ፥ መንገድ፥ ላይና፥ ጨለምተኛ፥ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17854
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንደመኢሶንና፥ እንደ፥ ኢሕአፓ፥ ፓርቲዎች፥ መርህ፥ የለሹ የአማራ፥ ፅንፈኞች፥ ፓለቲካ፤

Post by Misraq » 06 Jan 2023, 21:09

Axumezana wrote:
06 Jan 2023, 20:51
- ስርና፥ እንድ፥ ወጥ፥ አደረጃጀት፥ የለውም
ሥር ሲኖረውና ወጥ አደረጃጀት ሲኖረው አማራ ሊያደርገው የሚችለው ተዓምር የታወቀ ነው። ሳይደራጅም የተፈራ ሕዝብ ነው።

Post Reply