Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42822
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by Horus » 27 Dec 2022, 23:19

ይህ ቅዋሜ ገና መጀመሩ ነው ! ይህ ግዙፍ የመሬት ጥያቄ ያስነሳል! የስልጣን ጥያቄ ያስነሳል !


Horus
Senior Member+
Posts: 42822
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by Horus » 28 Dec 2022, 00:50

tolcha wrote:
28 Dec 2022, 00:16
Ayee Gurage!!!!
እናሳ ጨርሰው እንጂ ሃሳብክን :lol: :lol: ያ የዱለቻ ሌባ የመሬት ደላላ ጌታህ አባዱላ ደሞ የነዚያን እስማርት ያያ ኦሮሞች መሬት ሊቸበችብ ሲያኮበኩብ ተፍኪዎች እጅ ከፍንጅ ቀባ አስገብተውታል ! ይህ መጀመሪያው ነው ! :lol: :lol: እመነኝ ስልክ ይመልሳሉ ሃሬ ሌባ ሁላ :lol: :lol: :lol:እናንት የኦሮሞን አጥንት ምትግጡ የቀን ጅቦች! ሰማህ አይደል ሰበታና ተፍኪ ማንን እንደ ሚደውሉ? ዋልታን አይደል! ሺመልስን አይደል! ጃዋርን አይደል! EMSን !! የሸዋ ኦሮሞ ማንን እንደ ሚያምን ይህ ነው ምስክሩ :oops: :oops:

free-tembien
Member
Posts: 1702
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by free-tembien » 28 Dec 2022, 04:54

so they are protesting and want to be included in the new sheger town. the name sheger is a nick name for addis. it sounds like the name sheger hints them that one day the town could be part of addis. given the choice, all surroundings of addis seem to be eager to be part of addis and leave corrupt and incompetent oromia for good :lol: honestly i don't blame them
Horus wrote:
27 Dec 2022, 23:19
ይህ ቅዋሜ ገና መጀመሩ ነው ! ይህ ግዙፍ የመሬት ጥያቄ ያስነሳል! የስልጣን ጥያቄ ያስነሳል !

Horus
Senior Member+
Posts: 42822
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by Horus » 04 Jan 2023, 22:48

ያ ቶልቻ የሚባል ፋንዲያ !!!! ምን ብዬ ነበር !

Last edited by Horus on 05 Jan 2023, 02:07, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by sun » 05 Jan 2023, 01:07

Horus wrote:
04 Jan 2023, 22:48
ታ ቶልቻ የሚባል ፋንዲያ !!!! ምን ብዬ በበር !
Doggy Horus,

Keep up the barking and make us laugh over and over again.
:lol: :lol:


sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by sun » 05 Jan 2023, 01:11

free-tembien wrote:
28 Dec 2022, 04:54
so they are protesting and want to be included in the new sheger town. the name sheger is a nick name for addis. it sounds like the name sheger hints them that one day the town could be part of addis. given the choice, all surroundings of addis seem to be eager to be part of addis and leave corrupt and incompetent oromia for good :lol: honestly i don't blame them
Horus wrote:
27 Dec 2022, 23:19
ይህ ቅዋሜ ገና መጀመሩ ነው ! ይህ ግዙፍ የመሬት ጥያቄ ያስነሳል! የስልጣን ጥያቄ ያስነሳል !



Tiago
Member
Posts: 3332
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by Tiago » 05 Jan 2023, 01:52

[እዴ እናንተ ጥንብ መጤ ቁላ ቆራጭ የአጋንንት ፍጥሮች ደሞ ከጉራጌ ጋር በምንም መንገድ መወዳደር አትችሉም

the guragaye people are productive not destructive primitive savage beings.

sun, ጎሰኛ ጋላ ሰው ብትሆን ነው አህያ የምትበዳው?? ማፈሪያ


Horus
Senior Member+
Posts: 42822
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by Horus » 05 Jan 2023, 02:24

Noble Amhara wrote:
05 Jan 2023, 01:59
ኖብል፣
እኔ ይቺ ልጅ የምታጭደውን ሰርቼ ነው ያደኩት ። ሴት ልጅ ሳር ስታጭድ የተለመደ አይደለም፤ እኔ ሳድግ ያ የነሱ ስራ አልነበረም ። ይህ የምትቆርጠው አር ድርቆሽ እንለዋለን ፤ መስከረምና ጥቅምት ላይ ነው ያለው እንዲያ የታጨድና ማታ ማታ ለከብቶች ምግብ ነው። ያቺ ልጅ የምትቆርጠው ሳር ነው እንጂ እህል አይደለም ። እህል ገብስ፣ ስንዴ ወገቡ ላይ ታጭዶ ነዶ ነዶ ተደርጎ ይታሰራል ። ነዶ ማለት አንድ ጭብጥ፣ ችቦ ማለት ነው ! አጨደ አደደ ይባላል፣ ማጭድ መጋዳ ይባላል ሳሩን የምትቆርጥበት ተማማ ማጨጃ
በነገራችን ላይ አዳነችና ሺመልስ ያዲሳባ ዙሪያ የያያና ገላን ኦሮኦሞችን መሬት ለመቀማት 5 ከተሞች እንደ ሰበታ ያለ ታሪክ ያለው ትንታዊ አገር ለመውረር ስጋጋጡ ሕዝቡ እንደ ሚነሳባቸው አውቅ ነበር። ይህ ሸዋ ነው! የማንም ውርንጭላ ተነስቶ ኦሮሙማ ቅብጥርሴ እያለ እርስት መቀማት አይችልም ። ደሞስ ለምንድን ነው የቡራዩ ነዋሪ ዉሃ ለማስገባት ገላን ጉራ አዳዲ ማሪያም መሄድ ያለበት? መልሱን አግኝተዋል! አቤቤ ማፈር አለባት!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበታ ተፍኪ አዲሱን የኦሮሞ ሸገር ከተማን ተቃወመ!

Post by Selam/ » 05 Jan 2023, 09:49

ልጅ ፀሃይ - የማትስማማው ቅሬታውን ባቀረቡት ሰዎች ነው ወይንስ በጋዜጠኞቹና በER ለጣፊዎቹ? ከቻልች ቅሬታ አቅራቢዎቹን ለምን መንግስት እንዳላሳተፋቸው ማስረዳት ወይንም ጥያቄያቸው ለምን ተገቢ እንዳልሆነ በሰለጠነ መንገድ መተንተን። አለበለዚያ አንደበት እንደሌለው ሰው ዝም ብሎ የሚያጓራ የእንሰሳ ስዕል መለጠፍ፣ የራስህን ከብትነት ነው የሚያሳየው።

ሁሉም የፒፒ ካድሬዎች እንዳተ በድፍን ሆ! የሚሉ እንሰሶች ከሆኑ፣ ፒፒን ዘርጥጣችሁ የምትጥሉት እናተው ናችሁ ማለት ነው፣ እውርን እውር እንደሚመራው አይነት።

sun wrote:
05 Jan 2023, 01:07
Horus wrote:
04 Jan 2023, 22:48
ታ ቶልቻ የሚባል ፋንዲያ !!!! ምን ብዬ በበር !
Doggy Horus,

Keep up the barking and make us laugh over and over again.
:lol: :lol:


Post Reply