Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
በመጀምሪያ ሁለታችሁም እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሳሁ!
አቤ አብርሃም እንዴት የሰላም ክርክር መቀበል እንዳቃተህ ገብቶኛል ። አንድ ከንቲባ ሲጀመር እንዲፈጽም የሚገባው የከተማ አገልግሎትና አቅርቦት አሉና ያንን መከወን የከንቲባዋ ሃላፌንት ነው ። ሁለተኛ ከንቲባዋ ስታጠፋ፣ ተግባሯን ስትስት መወቀስ አለባት፣ እሷም ከሁሉም ቀድማ ሃላፊነት መውሰድና ጥፋቷ ከባድ ከሆነም በፍቃዷ ስራ መልቀቅ አለባት ።
ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ከከተማ አስተዳዳሪነቷ ውጭ የሆነ የኦሮሞ ክልል መንግስት አጀንዳ አዲስ አበባ አምጥታ ከተማ ስታሸብር በተነሳባት ወቀሳ ብልሷ ምን ቢዮን ይሻላል መሰላችሁ?!!! አይደለም ይቅርታ፣ አይደለም ስራ መልቀቅ! አንዴ ሕዝብ መርጦኛል ምን ታመጣላችሁ ነው ያለችው? ይህ ፍጹም በማንኛውም አገር ተሰምቶ የማያውቅ ምላሽ ነው ። ፍጹም በሆነ ዴምክራሳዊ ምርጫ የተመረጠ እጅግ ተወዳጅ መሪ እንኳን ሕዝብ ተነስቶ ሲወቅሰው አንዴ መርጣችሁኛል ምን አባታችሁ አይልም!
አዳነች አቤቤ ለመራጭዋም ሆነ ለምታገለግለው ህዝብ ሃላፊነት ተጠያቂነት እንዳለባት ገና ያልተገነበች የፊውዳልና የቅድመፊውዳል ሰው ነች ። ይህ ተጠያቂ የለመሆን አንጎል ከየት አገኘች የሚለውን ጥያቄ ነው ሰላም እየመለሰ ያለው ።
ሰላም እያለ ያለው አዳነች ሌላ አለቃ የሾማት (ፊውዳሊዝም) ባለስልጣን እንጂ ሕዝብ የመረጣት ለመረጣት ሕዝብ እና ለምታስተዳድረው ከተማ ሕዝብ ተጠያቂነት ሃላፊነት የሚሰማት አይደለችም ። ባንድ ቃል ይህ ባህሪዋ የሚመነጨው ተመራች ሳትሆን ተሿሚ ስለሆነች ነው ። ስለሆነም አንድ ከንቲባ በሹመት ሳይሆን በቀጥታ ዲሞክራሳዊ ምርጫ ስልጣን ማግኘት አለበት እጅግ መሰረታዊ የዴሞክራሲ ጽንሰ ሃሳብን መቀበል አቤ አብርሃም እንዴት እንደ ከበደው ገርሞኛል!

እኔን ከሁሉ በጣም የሚገርመኝ ፣ መንግስትና አብዛኛዎቹ ታማኝ የብልፅግና ደጋፊዎች ጠባያቸው አንድ አይነት ነው - ምንም ሂስ የሚቀበል የጀርባ አጥንት ስለሌላቸው ‘ይኸ ትክክል አይደለም‘ ያላቸውን ሰው ሁሉ ስም ይሰጡታል። እያደር ፣ በፊት ህዝብን ያንገፈገፈውን ኢህአዴግን እየመሰሉ መጥተዋል። ኢህአዴግ የተቸውን ሁሉ ሽብርተኛ እያለ፣ ዘብጥያ ይወረውር ነበር። ብልፅግና ደግሞ ‘ፅንፈኛ’ የሚል ታፔላ ይዞ መጣ። ሁለቱም ትችት የሚባል ነገር መስማት በፍፁም አይፈልጉም። አንድም ጊዜ ተሳስተናልና አናርማለን የሚባል ቃል አይወጣቸውም። ጫና ሲበዛባቸው፣ አይ ግሰፃው ኮንስትራክቲቭ ስላልሆነ ነው ይሉሃል ከርቸሌ እየወረወሩህ። በሌላ አነጋገር እየፈራኸንና እየተሽቆጠቆጥክ ተቸን ማለታቸው ነው። ይኸ እንዳልከው የበሰበሰ የኢንታይትልመንት (ፊውዳላዊ) አስተሳሰብ ነው።
መንግስት ጥሩ ሲሰራ እንደምደግፈው ሁሉ፣ ጥፋት በተደጋጋሚ ሲሰራም ያለምንም ማሽሞንሞን ወጥ-እረግጣችኋል ማለት መቻል አለብኝ። ህዝብ የመንግስትን ልጓም ካልያዘ፣ እንደ አዳነች ያሉት ጠብደል ካድሬዎች ወንበሩ ይሞቃቸውና፣ ህጉን ሁሉ እየደፈጠጡ፣ ዘውድ በራሳቸው ላይ ሊጭኑ ይዳዳቸዋል። በዲሞክራቲክ ሲስተም፣ ታማኝነትና ድጋፍ ብቻ ሳይሆን መንግስትን የሚያነቃቃውና የሚያስተካክለው ፣ የህዝብ ተሳትፎ፣ ታዛቢነትና ተቃርኖም ነው።
ፀጥ ለጥ ብለህ እኛ ያልነውን ብቻ ተቀበል ትችትም ካለህ ድምፅህን አለሳልሰህ ለምነን የሚል አሰራር የበሰበሰ፣ የደክመና የከሸፈ አስተሳሰብ ነው። ትላንትም አልሰራም፣ ሆይ ሆይታው ሲረግብም ዛሬም ነገም አይሰራም።

Horus wrote: ↑25 Dec 2022, 15:05በመጀምሪያ ሁለታችሁም እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሳሁ!
አቤ አብርሃም እንዴት የሰላም ክርክር መቀበል እንዳቃተህ ገብቶኛል ። አንድ ከንቲባ ሲጀመር እንዲፈጽም የሚገባው የከተማ አገልግሎትና አቅርቦት አሉና ያንን መከወን የከንቲባዋ ሃላፌንት ነው ። ሁለተኛ ከንቲባዋ ስታጠፋ፣ ተግባሯን ስትስት መወቀስ አለባት፣ እሷም ከሁሉም ቀድማ ሃላፊነት መውሰድና ጥፋቷ ከባድ ከሆነም በፍቃዷ ስራ መልቀቅ አለባት ።
ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ከከተማ አስተዳዳሪነቷ ውጭ የሆነ የኦሮሞ ክልል መንግስት አጀንዳ አዲስ አበባ አምጥታ ከተማ ስታሸብር በተነሳባት ወቀሳ ብልሷ ምን ቢዮን ይሻላል መሰላችሁ?!!! አይደለም ይቅርታ፣ አይደለም ስራ መልቀቅ! አንዴ ሕዝብ መርጦኛል ምን ታመጣላችሁ ነው ያለችው? ይህ ፍጹም በማንኛውም አገር ተሰምቶ የማያውቅ ምላሽ ነው ። ፍጹም በሆነ ዴምክራሳዊ ምርጫ የተመረጠ እጅግ ተወዳጅ መሪ እንኳን ሕዝብ ተነስቶ ሲወቅሰው አንዴ መርጣችሁኛል ምን አባታችሁ አይልም!
አዳነች አቤቤ ለመራጭዋም ሆነ ለምታገለግለው ህዝብ ሃላፊነት ተጠያቂነት እንዳለባት ገና ያልተገነበች የፊውዳልና የቅድመፊውዳል ሰው ነች ። ይህ ተጠያቂ የለመሆን አንጎል ከየት አገኘች የሚለውን ጥያቄ ነው ሰላም እየመለሰ ያለው ።
ሰላም እያለ ያለው አዳነች ሌላ አለቃ የሾማት (ፊውዳሊዝም) ባለስልጣን እንጂ ሕዝብ የመረጣት ለመረጣት ሕዝብ እና ለምታስተዳድረው ከተማ ሕዝብ ተጠያቂነት ሃላፊነት የሚሰማት አይደለችም ። ባንድ ቃል ይህ ባህሪዋ የሚመነጨው ተመራች ሳትሆን ተሿሚ ስለሆነች ነው ። ስለሆነም አንድ ከንቲባ በሹመት ሳይሆን በቀጥታ ዲሞክራሳዊ ምርጫ ስልጣን ማግኘት አለበት እጅግ መሰረታዊ የዴሞክራሲ ጽንሰ ሃሳብን መቀበል አቤ አብርሃም እንዴት እንደ ከበደው ገርሞኛል!
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Selam/
I suppose you are referring to this statement that he said: "አዲስ አበባ በታሪኳ ግለሰብን እንደከንቲባ መርጣ ኣታዉቅም።"
ከሆነ እስማማለሁ። እኔም ሳነሳዉ የኖርኩኝ ጥያቄ ነዉ።
የኣንድ ከተማ ህዝብ የራሱን ከንቲባ በራሱ መረጠ ማለት ህዝቡ ለስሞታዉ የራሱን መልስ ሰጠ ማለት ነዉ። መንግስት ሀላፊነቱን ከራሱ በቀላሉ ኣወረደ ማለት ነዉ። በሃገሪቱ የፌደራል ህግ ስር የሚሰራ ወኪል ለመንግስት ከህዝቡ ተላከለት ማለት ነዉ። የህዝብ ተገቢ ስሞታ በቀላሉ ተመለሰ ማለት ነዉ።
ምናልባት ቀላል የማያደርገዉ ለምርጫዉ የምያስፈልግ ወጪ እና ሎጂስቲክስ ነዉ። ያ ከሆነ ለአዲስ አበባ ዓይነት ትልቅ ከተማ በደረጃ ማድረግ ኣይቻልም? ለምሳሌ በወረዳ ደረጃ ምርጫ ተደርጎ የወረዳ ተመራጮች እንደልኡካን ሆነዉ ከመሃላቸዉ ከንቲባን መምረጥ።
ተገቢ ስሞታነቱን ከወጣትነት ግዜ ጀምሮ ኣዉቃለሁ። በኣንድ ከተማ የማስተደደር ብቃት ያላቸዉ ብዙ እያሉ ከሌላ አከባቢ ሰዉ ተሹሞ መላክ። ካልተሳሳትኩ እንደነዚህ ዓይነት ስሞታዎች ናቸዉ ወደ ነፃነት ጥያቄዎች ተሸጋግረዉ ሰላማዊ ህዝብን ያመሱት።
አዲስ አበባ ትልቅ ነዉ ከተባለ ከትንንሽ ከተሞች መጀመር ኣይቻልም? ለምሳሌ የአዲስ አበባ ህዝብ የኣልመረጥንም ስሞታ ያለዉ ከሆነ እና ስሞታዉ ተገቢ ከሆነ የአምቦ ከተማ ህዝብ የራሱን ከንቲባ መምረጥ እንዴት እንደሆነ ማሳየት። አምቦን ለምሳሌ የጠቀስኩኝ ለድሮም ሆነ ለዘንድሮ ለከንቲባነት ተወክሎ መላክ ተገቢ ስሞታዎች ኣመልካች ከሆነ ብዬ ነዉ።
አዋሳን ወይም ባህርዳርን ወይም መቀሌን ወይም ሌሎች ከተሞችን እንደምሳሌ መዉሰድ ይቻላል። እነዚህ እያደጉ ያሉ ትልልቅ ከተሞች ከአዲስ አበባ ቀድመዉ በኢትዮጵያ ዉስጥ የራሳችንን ከንቲባ ለመጀመርያ ጊዜ የመረጥን ብለዉ በታሪክ መዝገብ መግባት ይችላልሉ።
ምርጫ ሳይጀመር በፊት ከባድ ሊመስል ይችላል። የጥንት ግሪኮች ከዛሬ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ዐመታት ገደማ ነጭ እና ጥቁር ጠጠሮችን ገንቦ ዉስጥ በመወርወር ነበር ምርጫን ጀምረዉ ለአለም የተረፈ ስልጣኔ ለታሪክ ያስቀመጡት። የእኩልነት ሀሳብን ከእኛ አከባቢ ካዩ በሁዋላ ነዉ ተወያይተዉ መምረጥን የጀመሩት የሚል የአሜሪክ ናሽናል ሳይንስ ፋዉንዴሽን ጥናት ኣለ።
የተመረጠዉም ሀላፊነት ወስዶ መስራትን ይለማመዳል፣ ይማራል። ከበሮ ስያዩትን ያስታዉሳል። ሃገርም ሀላፊነትን በራሳቸዉ ተነሳሽነት ጀምረዉ ልምድ የምያካብቱትን የከተማ መሪዎች በሰፊዉ ያገኛል።
ለዐመታት አዲስ አበባ ዉስጥ ያሉ ፎቆች እግር ኣዉጥተዉ መራመድ በቻሉ እና ወደ ክፍለሃጋራት ዘርዘር ባሉ እያልኩ ኣስቤኣላሁ።
የኣሜሪካ ትልልቆቹ አረት ከተሞች ያሉት ምስራቅ ጥግ፣ ምዕራብ ጥግ፣ ሰሜን ጥግ፣ እና ደቡብ ጥግ ናቸዉ።
የኢትዮጵያ ከሁሉ ከተሞች የገዘፈ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ያለዉ መሃል ሃገር ነዉ።
አሰፋፋራቸዉ ታሪካዊ ምክንያት ያላቸዉ ይመስለኛል። የአማሪካዎቹ ዉቅያኖስን ኣቋርጠዉ በመጡ ዉቅያኖስ ወይም ባህር ጥግ የተከተሙ ናቸዉ።
አዲስ አበባ ምናልባትም ክጥንት ጊዜ ጀምሮ ተስማሚ የተፈጥሮ አየር ያላት ናት። የበርካታ የዐለም ከተሞችን ከፈተኛ እና ዝቅተኛ አማካይ ሙቀት ኣይቼ አዲስ አበባ ከሁላቸዉም በላይ ሆና ነዉ ያገኘሁዋት። ተቀራራቢ ሆኖ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ያገኘሁት ሳን ድዬጎ ነዉ።
ከዐመታት በፊት የተተመ የሳይንስ ጆርናል ጥናት ያለዉም የሰዉ ልጅ መነሻዉ አዲስ አበባ ዙርያ ነዉ የሚል ነዉ። አከባቢዉ ለሆሚዮስታሲስ የተመቸ ነዉ። ለዚህም ነዉ ለእኔ ፍንፍኔ ወይም ምንጭ ሶስት ትርጉም ያለዉ። አዲስ አበባን ጨምሮ የየትኛዉም ከተማ ስም በህዝብ የተመረጠ አስተዳደር መወሰን ወይም ማሳወቅ ይችላል።
ስለዚህ የየትኛዉም ከተማ አስተዳዳር ምርጫ በቀጠሮ ይቀመጥ ማለት መሠረታዊ ስህተት ኣለዉ።
Last edited by Naga Tuma on 03 Jan 2023, 01:12, edited 1 time in total.
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Abe Abraham,Abe Abraham wrote: ↑24 Dec 2022, 15:47If you want merit you can put a person in the position of a mayor through appointment based on merit.
Just for the sake of argument, how much marginal difference do you see in the effectiveness of a mayor of any city judged meritocratic to administer it by the electorate of that city and an appointing official of the country in which the city is located?
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Agreed!
Naga Tuma wrote: ↑01 Jan 2023, 19:33Selam/
I suppose you are referring to this statement that he said: "አዲስ አበባ በታሪኳ ግለሰብን እንደከንቲባ መርጣ ኣታዉቅም።"
ከሆነ እስማማለሁ። እኔም ሳነሳዉ የኖርኩኝ ጥያቄ ነዉ።
የኣንድ ከተማ ህዝብ የራሱን ከንቲባ በራሱ መረጠ ማለት ህዝቡ ለስሞታዉ የራሱን መልስ ሰጠ ማለት ነዉ። መንግስት ሀላፊነቱን ከራሱ በቀላሉ ኣወረደ ማለት ነዉ። በሃገሪቱ የፌደራል ህግ ስር የሚሰራ ወኪል ለመንግስት ከህዝቡ ተላከለት ማለት ነዉ። የህዝብ ተገቢ ስሞታ በቀላሉ ተመለሰ ማለት ነዉ።
ምናልባት ቀላል የማያደርገዉ ለምርጫዉ የምያስፈልግ ወጪ እና ሎጂስቲክስ ነዉ። ያ ከሆነ ለአዲስ አበባ ዓይነት ትልቅ ከተማ በደረጃ ማድረግ ኣይቻልም? ለምሳሌ በወረዳ ደረጃ ምርጫ ተደርጎ የወረዳ ተመራጮች እንደልኡካን ሆነዉ ከመሃላቸዉ ከንቲባን መምረጥ።
ተገቢ ስሞታነቱን ከወጣትነት ግዜ ጀምሮ ኣዉቃለሁ። በኣንድ ከተማ የማስተደደር ብቃት ያላቸዉ ብዙ እያሉ ከሌላ አከባቢ ሰዉ ተሹሞ መላክ። ካልተሳሳትኩ እንደነዚህ ዓይነት ስሞታዎች ናቸዉ ወደ ነፃነት ጥያቄዎች ተሸጋግረዉ ሰላማዊ ህዝብን ያመሱት።
አዲስ አበባ ትልቅ ነዉ ከተባለ ከትንንሽ ከተሞች መጀመር ኣይቻልም? ለምሳሌ የአዲስ አበባ ህዝብ የኣልመረጥንም ስሞታ ያለዉ ከሆነ እና ስሞታዉ ተገቢ ከሆነ የአምቦ ከተማ ህዝብ የራሱን ከንቲባ መምረጥ እንዴት እንደሆነ ማሳየት። አምቦን ለምሳሌ የጠቀስኩኝ ለድሮም ሆነ ለዘንድሮ ለከንቲባነት ተወክሎ መላክ ተገቢ ስሞታዎች ኣመልካች ከሆነ ብዬ ነዉ።
አዋሳን ወይም ባህርዳርን ወይም መቀሌን ወይም ሌሎች ከተሞችን እንደምሳሌ መዉሰድ ይቻላል። እነዚህ እያደጉ ያሉ ትልልቅ ከተሞች ከአዲስ አበባ ቀድመዉ በኢትዮጵያ ዉስጥ የራሳችንን ከንቲባ ለመጀመርያ ጊዜ የመረጥን ብለዉ በታሪክ መዝገብ መግባት ይችላልሉ።
ምርጫ ሳይጀመር በፊት ከባድ ሊመስል ይችላል። የጥንት ግሪኮች ከዛሬ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ዐመታት ገደማ ነጭ እና ጥቁር ጠጠሮችን ገንቦ ዉስጥ በመወርወር ነበር ምርጫን ጀምረዉ ለአለም የተረፈ ስልጣኔ ለታሪክ ያስቀመጡት።
የተመረጠዉም ሀላፊነት ወስዶ መስራትን ይለማመዳል፣ ይማራል። ከበሮ ስያዩትን ያስታዉሳል። ሃገርም ሀላፊነትን በራሳቸዉ ተነሳሽነት ጀምረዉ ልምድ የምያካብቱትን የከተማ መሪዎች በሰፊዉ ያገኛል።
ለዐመታት አዲስ አበባ ዉስጥ ያሉ ፎቆች እግር ኣዉጥተዉ መራመድ በቻሉ እና ወደ ክፍለሃጋራት ዘርዘር ባሉ እያልኩ ኣስቤኣላሁ።
የኣሜሪካ ትልልቆቹ አረት ከተሞች ያሉት ምስራቅ ጥግ፣ ምዕራብ ጥግ፣ ሰሜን ጥግ፣ እና ደቡብ ጥግ ናቸዉ።
የኢትዮጵያ ከሁሉ ከተሞች የገዘፈ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ያለዉ መሃል ሃገር ነዉ።
አሰፋፋራቸዉ ታሪካዊ ምክንያት ያላቸዉ ይመስለኛል። የአማሪካዎቹ ዉቅያኖስን ኣቋርጠዉ በመጡ ዉቅያኖስ ወይም ባህር ጥግ የተከተሙ ናቸዉ።
አዲስ አበባ ምናልባትም ክጥንት ጊዜ ጀምሮ ተስማሚ የተፈጥሮ አየር ያላት ናት። የበርካታ የዐለም ከተሞችን ከፈተኛ እና ዝቅተኛ አማካይ ሙቀት ኣይቼ አዲስ አበባ ከሁላቸዉም በላይ ሆና ነዉ ያገኘሁዋት። ተቀራራቢ ሆኖ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ያገኘሁት ሳን ድዬጎ ነዉ።
ከዐመታት በፊት የተተመ የሳይንስ ጆርናል ጥናት ያለዉም የሰዉ ልጅ መነሻዉ አዲስ አበባ ዙርያ ነዉ የሚል ነዉ። አከባቢዉ ለሆሚዮስታሲስ የተመቸ ነዉ። ለዚህም ነዉ ለእኔ ፍንፍኔ ወይም ምንጭ ሶስት ትርጉም ያለዉ። አዲስ አበባን ጨምሮ የየትኛዉም ከተማ ስም በህዝብ የተመረጠ አስተዳደር መወሰን ወይም ማሳወቅ ይችላል።
ስለዚህ የየትኛዉም ከተማ አስተዳዳር ምርጫ በቀጠሮ ይቀመጥ ማለት መሠረታዊ ስህተት ኣለዉ።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Horus,Horus wrote: ↑24 Dec 2022, 15:22ብልጽግና እንዴት አድርጎ በጉልበትና በዉሸት ሁሉንም ነገር እንደ ሚቆጣጠር፣ የማየልገው ነገር በሃይል እንደሚያቆ በጉራጌ ዞን ውስጥ ያየሁት ስለሆነ ብልጽግና በህዝቡ ተመረጠ የሚለው ዉሸት ነው ፣ አጭበረበረ ነው ቃሉ! ብልጽግና ሕዝብ ይወክላል የሚለው ፉርሽ ሎጂክ ነው። በጉራጌ ሙሉ የዞኑ ፓርላማ፣ ሙሉ የዞኑ የተመረጡ ወኪሎች ናቸው የተሻሩት በጉልበት! ው/ሮ አቤቤ ብቻ ነች በህዝብ የተመረጥን እያለች የምትዋሽ! የላይኛው ቪዲዮ በፋክት አፍርሶታል ። የኦሮሞ ሕዝብና ብልጽግና አንድ አይደሉም የሚለው ሌላ ውይይት ነው ። ያም ሆነ ይህ ያዲሳባን መንገዶች ፖሊሶች ተመልከት፣ የመስሪያ ቤቶች ቢሮዎች ተመልከት! የምታየው ኦሮሞ ብቻ ነው!!! አንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ያን አይቶ ምን እንዲል ትፈልጋለህ! ተራው ሕዝብ ፖለቲካል ኮሬክትነስ አያቃምና!!!
The Guraghe PP, which administers the Zone, is the party that voted for a Guraghe Regional State. The people have expressed their support for this decision by standing with their reps. All the Gov't has to do is respect the will of the people. These young men from Guraghe Region have articulated their desire to be the owners of their destiny. OPDO has set up a command post to crash their constitutional demands that are presented peacefully and legally.
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Thank you for posting this video.
እነዚህ ድንቅና ምጡቅ ወጣቶች በኢትዮዽያ መቼም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ አስተምረውኛል።
በተለይ ደግሞ በአማራ ሜዲያ ብቅ ማለታቸውና ተመሳሳይ ትብብራዊ ቅንጅትን ማመላከታቸው፣ ትግሉ እንዲሄድ ወደምመኝበት አቅጣጫ እንደሚሄድ ተስፋ ፈንጥቀውልኛል።

Za-Ilmaknun wrote: ↑02 Jan 2023, 13:58Horus,Horus wrote: ↑24 Dec 2022, 15:22ብልጽግና እንዴት አድርጎ በጉልበትና በዉሸት ሁሉንም ነገር እንደ ሚቆጣጠር፣ የማየልገው ነገር በሃይል እንደሚያቆ በጉራጌ ዞን ውስጥ ያየሁት ስለሆነ ብልጽግና በህዝቡ ተመረጠ የሚለው ዉሸት ነው ፣ አጭበረበረ ነው ቃሉ! ብልጽግና ሕዝብ ይወክላል የሚለው ፉርሽ ሎጂክ ነው። በጉራጌ ሙሉ የዞኑ ፓርላማ፣ ሙሉ የዞኑ የተመረጡ ወኪሎች ናቸው የተሻሩት በጉልበት! ው/ሮ አቤቤ ብቻ ነች በህዝብ የተመረጥን እያለች የምትዋሽ! የላይኛው ቪዲዮ በፋክት አፍርሶታል ። የኦሮሞ ሕዝብና ብልጽግና አንድ አይደሉም የሚለው ሌላ ውይይት ነው ። ያም ሆነ ይህ ያዲሳባን መንገዶች ፖሊሶች ተመልከት፣ የመስሪያ ቤቶች ቢሮዎች ተመልከት! የምታየው ኦሮሞ ብቻ ነው!!! አንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ያን አይቶ ምን እንዲል ትፈልጋለህ! ተራው ሕዝብ ፖለቲካል ኮሬክትነስ አያቃምና!!!

ሰላምና ዘ ኢልማኩን፣
ይህኮ የማይቀር ነው! ከዚህ ሁሉ ክልል እንበለው ሌላ ትግሎች ውስጥ ያለውኮ ለኢትዮጵያ ህልውና የሚደረግ ትግል ነው ። ጉራጌ ከኢትዮጵያ ውጭና የተለየ ህልውና ሊኖረው በፍጹም አይችልም! አማራም እንዲሁ! ልብ በሉ መምህርት መሰረም አበራ የቀረበባት አንዱ ክስኮ የጉራጌ አመጽ ቀስቅሰሻል የሚል ነው!እንዳትስቁ ! ቁም ነገሩ ተረኞቹ የገባቸው ነገር አለ፤ እሱም ያማራ ትግል፣ የጉራጌ ትግል፣ ያዲሳባ ትግል፣ የጋሞ የወላይታ ትግሎች ሁሉም የተሳሰሩ ብቻ ሳይሆን አንድ ንቅናቄ እንደሆኑ ስለገባቸው ነው ከዘፋኝ እስከ ጋዜጠኛ ሊያስፈራሩ የሚጥሩት!! አይሰራም ትግል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ አይደለም !!!
ይህኮ የማይቀር ነው! ከዚህ ሁሉ ክልል እንበለው ሌላ ትግሎች ውስጥ ያለውኮ ለኢትዮጵያ ህልውና የሚደረግ ትግል ነው ። ጉራጌ ከኢትዮጵያ ውጭና የተለየ ህልውና ሊኖረው በፍጹም አይችልም! አማራም እንዲሁ! ልብ በሉ መምህርት መሰረም አበራ የቀረበባት አንዱ ክስኮ የጉራጌ አመጽ ቀስቅሰሻል የሚል ነው!እንዳትስቁ ! ቁም ነገሩ ተረኞቹ የገባቸው ነገር አለ፤ እሱም ያማራ ትግል፣ የጉራጌ ትግል፣ ያዲሳባ ትግል፣ የጋሞ የወላይታ ትግሎች ሁሉም የተሳሰሩ ብቻ ሳይሆን አንድ ንቅናቄ እንደሆኑ ስለገባቸው ነው ከዘፋኝ እስከ ጋዜጠኛ ሊያስፈራሩ የሚጥሩት!! አይሰራም ትግል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ አይደለም !!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
ሰላም፥
የጎሳ ፖለቲከኛው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ ልውጣ እያለን ነው። ሲመቸው የተወሰኑትን ስብስቦ ክላስተር ብሎ ክልል ነህ ይላል፥ ሳይመቸው ደሞ ነጣጥሎ እያወጣ በርሱ ፈቃድ የመረጠውን ጎሳ ነጥሎ ለብቻው ክልል ይሰጣል። በዚህ ሁሉ ዉስጥ ቋሚው ነገር፥ ለኦሮሙማ የሚሰጠው ፋይዳና ፥ለተያዘው የኦሮሞ ሃገር ማዋለድ ሂደት ፥ አመቺ መንገድ መቀየስ ነው።
ጉራጌው፣ አማራው፥ አፋሩ፥ ደቡቡ፥ ዉሁድ ማንነት ያለው ሁሉ፥ ኢትዮጵያን ያስቀደመ፥ ዜግነትን ማአከል ያደረገ የፖለቲካ፥ ስርዐት እንዲፀና ይፈልጋል። ያን ፍላጎት ለመድፈቅ አሁን ፍንትው ብሎ የመጣውን የኢሮሙማ መንግስትና ሽብርተኛ ብሎ የተፍረጀውን፥ትህነግ፥ መርህ የሌለው ግንኙነት መመልከት በቂ ነው።
ከሚሊየን በላይ ህዝብ ያለቀበትን ጦርነት ልክ የአንድ ሰሞን ሁነት አስመስለው ፥ መከላከያውን፥ በሲኖ ትራክ አስተኝቶ የነዳበትን፥ ቡድን መልሰው በላያችን ላይ ሊጭኑብን ሲያሴሩ ይታያል፤፥ ጠቅላዩ ግፈኛ ብቻ ሳይሆን፥ አቋም የለሽ ዉሽልሽል፥ ፍቅርና ድጋፍን እንደ ድክመት፥ እምቢታንና ተገዳዳሪነትን፥ እንደጥንካሬ የሚያይ ፥ ጨቅላና ድንጉጥ ሰው ነው።
የኦሮሙማ ግፍ ብዙ አይቆይም! ትህነግም ዱሮ የነበረው ትህነግ አይደለም። ሃገራችንን ከብሄረተኞችና የከተማ ሰዎችን ከሚጠላ የፖለቲካ፥ አዙሪት የምናወጣበይ ጊዜ እሩቅ አይሆንም።

Selam/ wrote: ↑02 Jan 2023, 15:27Thank you for posting this video.
እነዚህ ድንቅና ምጡቅ ወጣቶች በኢትዮዽያ መቼም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ አስተምረውኛል።
በተለይ ደግሞ በአማራ ሜዲያ ብቅ ማለታቸውና ተመሳሳይ ትብብራዊ ቅንጅትን ማመላከታቸው፣ ትግሉ እንዲሄድ ወደምመኝበት አቅጣጫ እንደሚሄድ ተስፋ ፈንጥቀውልኛል።
Za-Ilmaknun wrote: ↑02 Jan 2023, 13:58Horus,Horus wrote: ↑24 Dec 2022, 15:22ብልጽግና እንዴት አድርጎ በጉልበትና በዉሸት ሁሉንም ነገር እንደ ሚቆጣጠር፣ የማየልገው ነገር በሃይል እንደሚያቆ በጉራጌ ዞን ውስጥ ያየሁት ስለሆነ ብልጽግና በህዝቡ ተመረጠ የሚለው ዉሸት ነው ፣ አጭበረበረ ነው ቃሉ! ብልጽግና ሕዝብ ይወክላል የሚለው ፉርሽ ሎጂክ ነው። በጉራጌ ሙሉ የዞኑ ፓርላማ፣ ሙሉ የዞኑ የተመረጡ ወኪሎች ናቸው የተሻሩት በጉልበት! ው/ሮ አቤቤ ብቻ ነች በህዝብ የተመረጥን እያለች የምትዋሽ! የላይኛው ቪዲዮ በፋክት አፍርሶታል ። የኦሮሞ ሕዝብና ብልጽግና አንድ አይደሉም የሚለው ሌላ ውይይት ነው ። ያም ሆነ ይህ ያዲሳባን መንገዶች ፖሊሶች ተመልከት፣ የመስሪያ ቤቶች ቢሮዎች ተመልከት! የምታየው ኦሮሞ ብቻ ነው!!! አንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ያን አይቶ ምን እንዲል ትፈልጋለህ! ተራው ሕዝብ ፖለቲካል ኮሬክትነስ አያቃምና!!!
The Guraghe PP, which administers the Zone, is the party that voted for a Guraghe Regional State. The people have expressed their support for this decision by standing with their reps. All the Gov't has to do is respect the will of the people. These young men from Guraghe Region have articulated their desire to be the owners of their destiny. OPDO has set up a command post to crash their constitutional demands that are presented peacefully and legally.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Horus,Horus wrote: ↑02 Jan 2023, 15:36ሰላምና ዘ ኢልማኩን፣
ይህኮ የማይቀር ነው! ከዚህ ሁሉ ክልል እንበለው ሌላ ትግሎች ውስጥ ያለውኮ ለኢትዮጵያ ህልውና የሚደረግ ትግል ነው ። ጉራጌ ከኢትዮጵያ ውጭና የተለየ ህልውና ሊኖረው በፍጹም አይችልም! አማራም እንዲሁ! ልብ በሉ መምህርት መሰረም አበራ የቀረበባት አንዱ ክስኮ የጉራጌ አመጽ ቀስቅሰሻል የሚል ነው!እንዳትስቁ ! ቁም ነገሩ ተረኞቹ የገባቸው ነገር አለ፤ እሱም ያማራ ትግል፣ የጉራጌ ትግል፣ ያዲሳባ ትግል፣ የጋሞ የወላይታ ትግሎች ሁሉም የተሳሰሩ ብቻ ሳይሆን አንድ ንቅናቄ እንደሆኑ ስለገባቸው ነው ከዘፋኝ እስከ ጋዜጠኛ ሊያስፈራሩ የሚጥሩት!! አይሰራም ትግል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ አይደለም !!!
There was a leaked info about the meeting between Tigstu Yirdaw and Ambassador Fitsum Arega where it was alleged that Abiy informed the former of "Guraghe could be a country if it wishes too let alone a Region". The precondition set forth for that to happen was to stand with Orommuma for its claim forwarded for the soul of the country. The Guraghe PP leadership at the top level might have given what Abiy was looking for however, the Guraghe people, as steadfast protectors of Ethiopia, refused to follow the PP aspirations and hence the reason why Orommuma is denying the quest for Guraghe Region. This goes to show that there is no any respect for rule of law or for political integrity in the country.
Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?
Za-IlmaknunZa-Ilmaknun wrote: ↑02 Jan 2023, 17:21Horus,Horus wrote: ↑02 Jan 2023, 15:36ሰላምና ዘ ኢልማኩን፣
ይህኮ የማይቀር ነው! ከዚህ ሁሉ ክልል እንበለው ሌላ ትግሎች ውስጥ ያለውኮ ለኢትዮጵያ ህልውና የሚደረግ ትግል ነው ። ጉራጌ ከኢትዮጵያ ውጭና የተለየ ህልውና ሊኖረው በፍጹም አይችልም! አማራም እንዲሁ! ልብ በሉ መምህርት መሰረም አበራ የቀረበባት አንዱ ክስኮ የጉራጌ አመጽ ቀስቅሰሻል የሚል ነው!እንዳትስቁ ! ቁም ነገሩ ተረኞቹ የገባቸው ነገር አለ፤ እሱም ያማራ ትግል፣ የጉራጌ ትግል፣ ያዲሳባ ትግል፣ የጋሞ የወላይታ ትግሎች ሁሉም የተሳሰሩ ብቻ ሳይሆን አንድ ንቅናቄ እንደሆኑ ስለገባቸው ነው ከዘፋኝ እስከ ጋዜጠኛ ሊያስፈራሩ የሚጥሩት!! አይሰራም ትግል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅ አይደለም !!!
There was a leaked info about the meeting between Tigstu Yirdaw and Ambassador Fitsum Arega where it was alleged that Abiy informed the former of "Guraghe could be a country if it wishes too let alone a Region". The precondition set forth for that to happen was to stand with Orommuma for its claim forwarded for the soul of the country. The Guraghe PP leadership at the top level might have given what Abiy was looking for however, the Guraghe people, as steadfast protectors of Ethiopia, refused to follow the PP aspirations and hence the reason why Orommuma is denying the quest for Guraghe Region. This goes to show that there is no any respect for rule of law or for political integrity in the country.
በትክክል! የምናውቀው ጉዳይ ነውኮ ። ወያኔ አዲስ አበባ ሲቆጣጠር የዛሬ 30 አመት ጉራጌ ክልልነት የከለከሉት ኦነጎች ጉራጌን ኦሮሙማ ውስጥ መሆን አለበት ስላሉ ነው ። ከዚያ ድሮ በጉራጌነት ይታወቁ የነበሩት ዛሬ ራሳቸው ሶዶ ጂዳ የሚባሉ ጉራጌ ኦሮሞ ድብልቅ ሁለቱንም ቋንቋ ተናጋሪዎችን ወደ ኦሮሞ ወሰዱን ቀጥለው ክስታኔ ሶዶን ኦሮሞ ለማድረግ ተነስተው ህዝቡ ሬፈረንደም አድርጎ ነው ያባረራቸው ። ከዚያም አሁን ያልካቸውን ሆዳም ጉራጌዎችን ይዘው ጉራጌ በገዳ ሲስተም ሊገዙ ሞክረው ወደቁ ። ይህ ሁሉ የኦሮሞ ጥረት መሰረቱ የቆየ ነው ።
የኦነግ ፍልስፍና ሁለት መልክ አለው ። አንዱ የሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም (settler colonialism) ... አሁን ኦሮሚያን ካማራና ሌሎች ጎሳዎች ማጽጃው ማለት ነው ። ሁለተኛ አቢሲኒያና ኢትዮጵያ የሚሉት ነው። ድሮ አላማቸው በግልጽ ይናገሩ የነበረ ግዜ ከአባይ ወንዝ በላይ አቢሲያ አበሾች ናቸው ፣ ካባይ በታች ያሉት የጉሽ ሕዝብ አገር ስለሆነ ያንን ታላቁ ኦርሚያ እናደርጋለን ነበር የሚሉን። ጉራጌ ካባይ በታች ያለ የሴም ዘርን ምን ይሁን ሲሉ ነው ጉራጌም ኦሮሞ አድርጎ በገዳ የመግዛት ቅዠት ውስጥ የገቡት ። ልክ አዲሳባን ለመሰልቀጥ እንደሚቃዡት ሁሉ ጉራጌንም ከፋፍለው አዳክመው ጉርሻ በጉርሻ ሊውጡት እየሰሩ ነው። ግን አይችሉም ጉራጌን በቁጥር ትንሽና የተበታተነ ሕዝብ በነበረበት 16ኛ ዘመን እንኳን አላጠፉንም ። ባንድ ቃል ያልከው ነገር ረጅም ታሪክ አለው፣ እናውቀዋለን ።