ኤርሚያስ ለገሰ በ ኢትዮ360
መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
"ከኢሳያስ ጋር ቅራኔ ውስጥ ገብተናል፡፡ ኤርትራ የአማራ ኃይሎችን፣ ኦነግ እና የትግራይ ኃይሎችን እያሰለጠነችብኝ ነው፡፡" አብይ አህመድ በዝግ ከተደረገው የአማራ የፓርላማ አባላት ጋር ያደረገው ውይይት"

Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
Connecting the dots on the way Debretsion thanked mamo Killo Abiy Ahmed, we can safely say the long awaited showdown in the making Gonder will be in turmoil...............
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
"እውነተኛ ኦነግ ሸኔ ብንሆን ኖሮ እኛ ወለጋ ሂደን ሳይሆን የምንገድለው ከዚህ የተሰበባችሁትን (የአማራ ብልጽግ ና የፓርላማ አባላት) ነበር መግደል የምጀምረው"
ሸመልስ አብዲሳ በዝግ በደተደረገው የአማራ ብልጽግ ና + የኦሮሞ ፕልጽግ ና አባላት ጋር በተደረገው የዝግ ስብሰባ ላይ የተናገረው!!
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
"የአሰብን ወደብ ለመጠቀም ከአረቦች ጋር ከፍተኛ እርድታ አግኝነት ለማስፋፋት ከስምምነት ከደረስን በኋላ ኤርትራ ስምምነቱ አፈረሰችብን፡፡ ለኤርትራ አሰብን ለመጠቀም የኤለክትሪክ ኃይል ልንሰጣቸው ተስማምነት የነበረ ቢሆንም ኤረትራ አሁን የኤርትራ ኃይል አያስፈልገነም ብለው ስምምነቱን አፈረሱብን" አብይ አህመድ በዝግ በተደረገው የፓርላማ አባላት ላይ የተናገረው!!

Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
"ከኤርትራ መንግስት ጋር ግልጽ ቅራኔ ውስጥ ገብተናል" ጋላ አብይ አህመድ በዝግ በተደረገው የብልጽግና ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የፓርላማ አባላት ጋር በነበው ሥብሰባ ላይ የተናገረው!! WEEY GUUD!!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
እሱ የቢዝነስ ጉዳይ ስለሆን ምንም የሚያስተሳስብ ኣይደለም ። ተመልሰህ ሌላና ከሱ የሰፋ ስምምነት ለማድረግ ትችላለህ ። በኢትዮጵያና ኤርትራ ያለው ግንኙነት የወንድማማችነት ጉዳይ መሆኑን ሁላችን ማወቅ ኣለብን ። እንኳን ኤርትራውያን ግብጸችም ላሊበላን ሲጎበኙ በመንፈስ ይረካሉ ።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
wedi ለብቻህ ማውራት አቁም። ይልቁንስ እነዛ ቦዘኔ የ 360 ጓደኞችህን ስራ እንዲያፈላልጉ ምከር።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
What about these guys :Sam Ebalalehu wrote: ↑31 Dec 2022, 16:29wedi ለብቻህ ማውራት አቁም። ይልቁንስ እነዛ ቦዘኔ የ 360 ጓደኞችህን ስራ እንዲያፈላልጉ ምከር።
Are they telling lies from the same source as that of Ermias Legesse ?
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
እውነቱን ለመናገር የ ህወሓት አመራሮች እንኳ -- የ ፓለቲካ ግንዛቤያቸውን በጣም የምንቀው -- የ ወልቃይት ፣ ሁመራ እና ራያ ጉዳይ አሁን ያለ አማራ ፖለቲከኞች ከፍተኛ ተሳትፎ መፍትሔ ያገኛል ብለው ያምናሉ ብየ አላምንም። በሌላ አነጋገር ስለተጠቀሱት ቦታዎች የወደፊት እድል መወሰን ከዐቢይ ይልቅ የ አማራ ፖለቲከኞች ከፍተኛ say ይኖራቸዋል።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
How ? Positively or negatively as far as the interest of the Amharas is concerned ? A SAY can be interpreted as negative or positive it can not be both in the zeo-sum territorial issue.Sam Ebalalehu wrote: ↑31 Dec 2022, 17:09
- እውነቱን ለመናገር የ ህወሓት አመራሮች እንኳ -- የ ፓለቲካ ግንዛቤያቸውን በጣም የምንቀው -- የ ወልቃይት ፣ ሁመራ እና ራያ ጉዳይ አሁን ያለ አማራ ፖለቲከኞች ከፍተኛ ተሳትፎ መፍትሔ ያገኛል ብለው ያምናሉ ብየ አላምንም።
በሌላ አነጋገር ስለተጠቀሱት ቦታዎች የወደፊት እድል መወሰን ከዐቢይ ይልቅ የ አማራ ፖለቲከኞች ከፍተኛ say ይኖራቸዋል።
As many see it what we have in Ethiopia is not a peace agreement but a settlement dictated by a single American individual (Blinken) and those who work for him ( Kenyatta). Blinken has ordered the Ethiopian authorities to hand over Amhara lands to the TPLF.
The only way the conspiracy could be defeated is by a strong stand from the Amhara leadership. In that case Dr Abyot Ahmed Ali could go to Blinken to tell him that he can not stop a war to ignite a bigger one with the Amharas.
-
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
Blinken cannot order the Ethiopian government about its internal affairs . This is hearsay. This is what those ቦዘኔ of the Ethio 360 want you believe or what you really want to believe. Ethiopians will decide their own affairs .
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
I don't have a scintilla of doubt about the fortitude of the Ethiopian people. The pressure is not on the people but the leadership of Ethiopia. Blinken is threateningly saying : if you do not obey we are ready to punish you both financially and even physically. It is not hearsay. You are smart enough to feel the reality.Sam Ebalalehu wrote: ↑31 Dec 2022, 17:53Blinken cannot order the Ethiopian government about its internal affairs . This is hearsay. This is what those ቦዘኔ of the Ethio 360 want you believe or what you really want to believe. Ethiopians will decide their own affairs.
Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
You seem to be very desperate in relying on such lumpen fake sources and then hope to ride on 360 days a yearAbe Abraham wrote: ↑31 Dec 2022, 15:41
ኤርሚያስ ለገሰ በ ኢትዮ360
መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል።

Re: መንግስት፥ ስለ ወልቃይት ጸገዴ ሁመራና ራያ ኣስተያየት ከሰጠን በኣማራ ብልጽግናና ኦሮሞ ብልጽግና ትልቅ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ( ኤርሚያስ ለገሰ )
Abe Abraham wrote: ↑31 Dec 2022, 17:42How ? Positively or negatively as far as the interest of the Amharas is concerned ? A SAY can be interpreted as negative or positive it can not be both in the zeo-sum territorial issue.Sam Ebalalehu wrote: ↑31 Dec 2022, 17:09
- እውነቱን ለመናገር የ ህወሓት አመራሮች እንኳ -- የ ፓለቲካ ግንዛቤያቸውን በጣም የምንቀው -- የ ወልቃይት ፣ ሁመራ እና ራያ ጉዳይ አሁን ያለ አማራ ፖለቲከኞች ከፍተኛ ተሳትፎ መፍትሔ ያገኛል ብለው ያምናሉ ብየ አላምንም።
በሌላ አነጋገር ስለተጠቀሱት ቦታዎች የወደፊት እድል መወሰን ከዐቢይ ይልቅ የ አማራ ፖለቲከኞች ከፍተኛ say ይኖራቸዋል።
As many see it what we have in Ethiopia is not a peace agreement but a settlement dictated by a single American individual (Blinken) and those who work for him ( Kenyatta). Blinken has ordered the Ethiopian authorities to hand over Amhara lands to the TPLF.
The only way the conspiracy could be defeated is by a strong stand from the Amhara leadership. In that case Dr Abyot Ahmed Ali could go to Blinken to tell him that he can not stop a war to ignite a bigger one with the Amharas.
-
Abbat,
It is quite shameful to hear from you your own subjective self interest based coffee house gossip style comment as you make it that the Ethiopian people and the Ethiopian government totally 100% lacks will power in promoting its own national agendas and policies while outsiders dictate terms and conditions 100%. What on earth makes you think that the Ethiopian people and the Ethiopian government are not interested in promoting peace and achieving peace be it with the help of the outside influences or on its own?
In fact your questioning of the governments abilities and intentions to make war and peace indicates your own built in inferiority complex which you are trying to project or reflect on to the activities of the government may be for your sinister agenda. You need to keep in mind the fact that the Ethiopian government got elected in a democratically and publicly contested, transparent, free and fair election for the first time in 150 years and as such has duties to make wars for public safety and securities as well as make peace and help the people live, work, travel, enjoy and be happy in peace. The government has solid mandates which street corner gossipers and backbiter loonies like ato Ermias and co. may not have.
You seem to have just learned such bad habits from the former tplf cadres who used to think that PM Abiy will remain as their puppet just like Ex-PM HMD, but after wards tplf got badly disappointed when faced with an independent minded new Ethiopian PM making independent policies and implementing them independently according to the law.
Last but not least even your recommendation for the Amhara leadership is totally fake because the clear and clean objective of the declaration of the military operation is meant to force the gone rogue outlaw tplf bands to respect the Ethiopian law and order but never an adventure of land grabbing and ancient property take back through violence. To be honest law and order enforcement is one thing while land grabbing is totally another issue. Otherwise your hate for peace and agitation for war and violence clearly transpires through your writings and that needs to be rejected by all Ethiopians.
Tigrians and Amharas need to cool down and settle the issue peacefully on win-win principle for both and then get back to the tasks of development and prosperity for all.
"To reconcile conflicting parties, we must have the ability to understand the suffering of both sides" ~N. Hanh