Jeffrey Feltman :
Ultimately, a political process will also have to address the explosive, zero-sum issue of territory claimed by both Amhara and Tigray, referred to only elliptically in Pretoria. In these disputed areas, the withdrawal of Amhara ... fighters and the return of expelled Tigrayans will be politically fraught for Abiy.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
A clear message from J.Feltman to the ''Amhara elite '' of the so-called "ተደራድሮና ተወያይቶ" in the zero-sum issue of land.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: A clear message from J.Feltman to the ''Amhara elite '' of the so-called "ተደራድሮና ተወያይቶ" in the zero-sum issue of lan
ሁሉ የሚያውቀውን የመጽሓፍ ቅዱስ የንጉስ ሰሎሞን ፍትሃዊው ፍርድ ትንሽ ቀይረን በታሪኩ ኣንድ ኣስቀያሚ ገጸ-ባህርይ ብናስገባ ምን ጉዳት ኣለበት ?
ወይዘሮ ክብረት ፥ ልጁ ምርጥ ያበሻ መልክ ያለው የኔ ነው ።
ሕስረት ፡ ብሊንከን ከኔ ሳይወልደው ያንቺ ነው ስላለኝ የኔ ነው ።
ኣቶ ልደቱ ምላሴ ኣያርፍም ( ምላሱ በራስዋ ሰው ቁጭ ብሎ ሳለ ከኣዲስ ሆኖሉሉና ሆኖሉላ ደርሳ የምትመለስ! ) ፡ ችግሩ ተደራድሮ ተወያይቶ ሁለቱ በሚስማሙበት ሊፈታ ይችላል ።
ንጉስ ሰሎሞን ፥ ልሳደብ ሳልፈልግ የውሻ ልጅ ምላሴ ኣያፍርም ለመሳደብ ያስገድደኛል ። በሚስትህና በልጆችህ የሚስማሙበት የሚባል ነገር የለም ። ብሊንከን የሚባል ነገር ከተነሳ ብሊንከኖች ብዙ ሰው ያስቸገሩ ሌቦች ስለሆኑና ምስክርነታቸው ተቀባይነት ስለሌለው ለኔ ልጁ የወይዘሮ ክብረት መሆኑን ምንም ጥርጥር የለኝም ፡ የመጨረሻ ፍርዴም እሱ ነው ።
-