Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42822
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I Elect Dr. Birhanu Nega 2 Be Z Next Pm Of Ethiopia!!! WEEY GUUD !!!

Post by Horus » 26 Dec 2022, 23:27

tarik wrote:
26 Dec 2022, 23:05

ታሪክ፣

የሹርቢ ቀንዠ ትትሽል ወዘላ ... አደስ ዬበዛቦ ፈዪ ሹርባደሽ .. ያልመጠጡ ሎሚ ዪመስሊ ከንፈርደሽ ... እያለ ያሞካሻታል ልጀገረዷን

ባለሹርባዋ ልጃገረድ ስራ አታውቅበትም (ጣቶቿ እንዳይቆሽሹ ማለት ነው) ... አደስ የጠጣው ውብ ሹርባዋ ያልተመጠጠ ሎሚ የሚመስለው ከንፈሯ ... እያለ ነው የሚዘፍንላት .።

tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: I Elect Dr. Birhanu Nega 2 Be Z Next Pm Of Ethiopia!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 26 Dec 2022, 23:37

Horus wrote:
26 Dec 2022, 23:27
tarik wrote:
26 Dec 2022, 23:05

ታሪክ፣

የሹርቢ ቀንዠ ትትሽል ወዘላ ... አደስ ዬበዛቦ ፈዪ ሹርባደሽ .. ያልመጠጡ ሎሚ ዪመስሊ ከንፈርደሽ ... እያለ ያሞካሻታል ልጀገረዷን

ባለሹርባዋ ልጃገረድ ስራ አታውቅበትም (ጣቶቿ እንዳይቆሽሹ ማለት ነው) ... አደስ የጠጣው ውብ ሹርባዋ ያልተመጠጠ ሎሚ የሚመስለው ከንፈሯ ... እያለ ነው የሚዘፍንላት .።
ሆርስ፥

ከማደንቃቸው ዘፋኞቼ ወይም የአማርኛ ዘፋኝ ብቻ ሳይሆን የጉራጌን "ጉራ" ዜማ እና ውዝዋዜ ለአለም ካስተዋወቁት ጀግኖች ዘፋኝ አንዱ ዶክተር ኣቶ መሓሙድ አህመድ ናቸው። ሆቦ-ሔቦ

Horus
Senior Member+
Posts: 42822
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: I Elect Dr. Birhanu Nega 2 Be Z Next Pm Of Ethiopia!!! WEEY GUUD !!!

Post by Horus » 26 Dec 2022, 23:54

እኔ ደሞ የምወደው ኤርትራዊ!
ካህሳይ እና ጉራጊቷ ምንሹ የዛሬ 8 አመት

Post Reply