Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23859
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

African leader and election

Post by Fed_Up » 26 Dec 2022, 21:18

https://m.youtube.com/shorts/PlwLiqVdVSc

And we have the worst, like WoyAnus, who built nothing but destroyed what we had.

ይህ ስውዬ ወያኔን ያወቀ እለታ ምን ይልይሆን?

ወያኔ ማለት :

የሌባ ጥርቅም - መርከብ ሰርቆ ሁሉ አጎምቡሶ መሄድ የሚሻ ጭባ የማሃይም ሌባ ስብስብ:: 100% ዲሞክራቲክ ምርጫ አሸነፍኩ የሚል:: 30 አመት ሙሉ ተስፋ የነበራት አገር ከድጡ ወደ ማጡ በአፍጢሟ የተከላት አገር ::ስነ ምግባር ያጠፋ .. ሌብነት ሰራ ነው ያአለ.. ደረቱን ነፍቶ:: ልመና ባህሉ ያደረገ ቡቱታም [deleted] ስብስብ:: በልመና የተገኘ ገንዘብ ኑና እንደ አሳዶ ገዳይ ቅኔ ዝረፋልኝ ብሎ ስልፍ ጥርቶ እንደ ራሱን የሚኮፍስ እፍረተ ቢስ:: በልመና የተገኘን ገንዘብ ወደ ራሱ ማፍያ ማእከል የሚከት የለየለት ምጂራት መቺ የለማኝ ስብስብ:: ከሁሉም በላይ የሚጠላት አገር እና ህዝብ አጨናብሮ የገዛ:: ኢትዮጵያን አፈርሳታለሁ ብሎ የማለ ግን ራሱ የፈረሰ / የረፈደበት ከዛም በህዝብ ማእበል ተጠራርጎ የተወረወረ ከርሳም አሳማ ስብስብ መሆኑ ቢያውቅ ምን ይል ይሆን?