ብልፅግና ኦሮሞነትን ወደ አፀያፊ ማንነት ባይቀይረዉ ኖሮ ኦሮምኛ አምጡ ተብላችሁ የምታስተምሩት ቋንቋ ይሆን ነበር።
በዚህ ዘመን ሰዉ ከፍሎ እንግሊዘኛ ይማራል፣ ፈረንሳይኛን ለመማስተማር ለልጁ አሰጠኝ የሚቀጥር ወላጅ አለ፣ ጀርመንኛንና አረብኛን አቀላጥፎ ለመናገር የሚፈልገዉ ወጣት በርካታ ነዉ።
ቻይንኛን መናገር ትልቅ የአስተርጓሚነት የስራ እድል የሆነባት መዲና ናት ሰዉ ግን ኦሮሚኛን ማወቅ ይፀየፋል። ባህሉንም ላለመዉረስ ያምፃል። ምክንያቱ ግልፅ ነዉ! ብልፅግናዎች ኦሮሞነትን ወደ አፀያፊ ማንነት ቀይራችሁታል።
በናንተ ዘመን ኦሮሞነትን ሁሉን ልብላ ባይ ስግብግብነት አርጋችሁታል። አለም አቀፍ ከተማን ኬኛ ብላችኋል
ሚዲያችሁን ጥላቻ መትፊያ ተቋም አርጋችሁታል።
ፍቅር ሰባኪ ኦሮሞን ከሚዲያችሁ ነቅላችኋል
ሰዉ ከኦሮሞ ጋር እንዳይደሰት ለኢሬቻ ተሳደባችሁ፣
ሰዉ ከኦሮሞ ጋር እንዳያዝን በሀጫሉ ሞት ንፁሀንን አሳረዳችሁ።
ዛሬ ሰዉ ኦሮሞነትን ጠላ፣ ቋንቋዉን ተፀየፈ፣ ባህሉን ሸሸ።
ሰዉን የኔን ቋንቋና ባህል ዉሰድ ብሎ ከማስገደድ በፊት እኔ ኦሮሞነትን ምን አርጌ ፃፍኩት ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነዉ።
በቋንቋዉ ፍቅርን ስበኩበት፣ በባህሉ መተቃቀፍን አስተምሩበት፣በስልጣናችሁ ሰዉ ማረድ ትታችሁ አራጅን ቅጡበት፣ በሚዲያችሁ ኬኛ እያሉ ማላዘንን ተዉና! የሁላችን ብላችሁ ፍቅርን ዝሩ።
ወጣቶቻቻችሁን የጥላቻ ሀዉልት ገንቢና የድል ሀዉልት አፍራሽ ደናቁርት አታርጓቸዉ። ብልፅግና የተከበረውን የኦሮሞ ማንነት ወደ አፀያፊ ማንነት አውርዶታል !
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ድምፃዊ ጃንቦ ጆቴ! ብልፅግና የተከበረውን የኦሮሞ ማንነት ወደ አፀያፊ ማንነት አውርዶታል !
በዚህ ዘመን ሰዉ ከፍሎ እንግሊዘኛ ይማራል!!!
Re: ድምፃዊ ጃንቦ ጆቴ! ብልፅግና የተከበረውን የኦሮሞ ማንነት ወደ አፀያፊ ማንነት አውርዶታል !
በትክክል! ሆረስ ይህን ስላለኮ ነው ጸረ ኦሮሞ ሲባል የነበረው ! ይህን ሃቅ ኦሮሞች ራሳቸው ባይንቸው እያዩት ነው!Thomas H wrote: ↑21 Dec 2022, 10:52ብልፅግና ኦሮሞነትን ወደ አፀያፊ ማንነት ባይቀይረዉ ኖሮ ኦሮምኛ አምጡ ተብላችሁ የምታስተምሩት ቋንቋ ይሆን ነበር።
በዚህ ዘመን ሰዉ ከፍሎ እንግሊዘኛ ይማራል፣ ፈረንሳይኛን ለመማስተማር ለልጁ አሰጠኝ የሚቀጥር ወላጅ አለ፣ ጀርመንኛንና አረብኛን አቀላጥፎ ለመናገር የሚፈልገዉ ወጣት በርካታ ነዉ።
ቻይንኛን መናገር ትልቅ የአስተርጓሚነት የስራ እድል የሆነባት መዲና ናት ሰዉ ግን ኦሮሚኛን ማወቅ ይፀየፋል። ባህሉንም ላለመዉረስ ያምፃል። ምክንያቱ ግልፅ ነዉ! ብልፅግናዎች ኦሮሞነትን ወደ አፀያፊ ማንነት ቀይራችሁታል።
በናንተ ዘመን ኦሮሞነትን ሁሉን ልብላ ባይ ስግብግብነት አርጋችሁታል። አለም አቀፍ ከተማን ኬኛ ብላችኋል
ሚዲያችሁን ጥላቻ መትፊያ ተቋም አርጋችሁታል።
ፍቅር ሰባኪ ኦሮሞን ከሚዲያችሁ ነቅላችኋል
ሰዉ ከኦሮሞ ጋር እንዳይደሰት ለኢሬቻ ተሳደባችሁ፣
ሰዉ ከኦሮሞ ጋር እንዳያዝን በሀጫሉ ሞት ንፁሀንን አሳረዳችሁ።
ዛሬ ሰዉ ኦሮሞነትን ጠላ፣ ቋንቋዉን ተፀየፈ፣ ባህሉን ሸሸ።
ሰዉን የኔን ቋንቋና ባህል ዉሰድ ብሎ ከማስገደድ በፊት እኔ ኦሮሞነትን ምን አርጌ ፃፍኩት ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነዉ።
በቋንቋዉ ፍቅርን ስበኩበት፣ በባህሉ መተቃቀፍን አስተምሩበት፣በስልጣናችሁ ሰዉ ማረድ ትታችሁ አራጅን ቅጡበት፣ በሚዲያችሁ ኬኛ እያሉ ማላዘንን ተዉና! የሁላችን ብላችሁ ፍቅርን ዝሩ።
ወጣቶቻቻችሁን የጥላቻ ሀዉልት ገንቢና የድል ሀዉልት አፍራሽ ደናቁርት አታርጓቸዉ። ብልፅግና የተከበረውን የኦሮሞ ማንነት ወደ አፀያፊ ማንነት አውርዶታል !
Re: ድምፃዊ ጃንቦ ጆቴ! ብልፅግና የተከበረውን የኦሮሞ ማንነት ወደ አፀያፊ ማንነት አውርዶታል !
Haha...ጠይውስ ማነው አፍቃሪውስ የት ነው? ደሴት ውቅያኖስን ጠልታስ? የፓለቲካ እሳት ፈጅቶት የማያውቅ ኩሊ/ጉራጌ link ባልተሰጠበት ዜና ቢንጨረጨር አይገርመንም!! እሄ የእሳት አራጋቢነት እጁን ግን የመቆረጫ ሰይፋን የሚያስረክበው ግን በራሱ እጅ ነው!!
Re: ድምፃዊ ጃንቦ ጆቴ! ብልፅግና የተከበረውን የኦሮሞ ማንነት ወደ አፀያፊ ማንነት አውርዶታል !
ጉራጌ ጥላቻዊ ትምክህቱንና: አጭበርባሪ ነጋዴነቱን የሚደብቅበት የአማራ መጋረጃ ተቀደደ!!
የጉራጌ ዘረኛው ሆረስም አረፋ ደፍቆ የኦሮሞን ህዝብ እንደ አህያ በአንድ ጉረጌ እንነዳዋለን ብሎ ዛተ!!