Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"አዳነች አበቤ እልም ያለች ማፍያ ሙሰኛ ነች!! ከቀደመው ስልጣን የተባረረችው በከባድ ሙስና ተገምግማ እና ሙሰኛ መሆኗ ተረጋግጦ ነው" የቀድሞ የኦህዴድ ባለስልጣን ወ/ሮ አበባ ገ/ስላሴ

Post by Wedi » 20 Dec 2022, 13:45

"አዳነች አበቤ እልም ያለች ማፍያ ሙሰኛ ነች!! ከቀደመው ስልጣን የተባረረችው በከባድ ሙስና ተገምግማ እና ሙሰኛ መሆኗ ተረጋግጦ ነው"

የቀድሞ የኦህዴድ ባለስልጣን ወ/ሮ አበባ ገ/ስላሴ

:oops:
:oops:
Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: "አዳነች አበቤ እልም ያለች ማፍያ ሙሰኛ ነች!! ከቀደመው ስልጣን የተባረረችው በከባድ ሙስና ተገምግማ እና ሙሰኛ መሆኗ ተረጋግጦ ነው" የቀድሞ የኦህዴድ ባለስልጣን ወ/ሮ አበባ ገ/ስላ

Post by Selam/ » 20 Dec 2022, 14:01

ለመታመን ጥሩ መረጃ ያስፈልጋል። እከሌ በስልክ ደውሉ ይኸንን አለ ያንን አለ የሚል ክስ ፣ ከአሉባልታና ሐሜታ አያልፍም። በተለይ ወያኔ ሲዘርፍና ሀብት ወደውጭ ሲያሸሽ አብሮ ይሰራ የነበረው ሀብታሙ ፣ አቤቤ ቤት ሰራች ብሎ ራሱን መነቅነቁ፣ የሆነ ቀላዋጭ ያስመስለዋል። ደግሞስ አይደለም ባለስልጣን፣ አማካኝ ደሞዝተኛም እኮ ቤቱን በአምቦ ድንጋይ ይሰራል። እንደዛ ባይሆን ኖሮማ ሁሉም የአዲስ አበባ ቤቶች የባለስልጣናት ይሆኑ ነበር።
Wedi wrote:
20 Dec 2022, 13:45
"አዳነች አበቤ እልም ያለች ማፍያ ሙሰኛ ነች!! ከቀደመው ስልጣን የተባረረችው በከባድ ሙስና ተገምግማ እና ሙሰኛ መሆኗ ተረጋግጦ ነው"

የቀድሞ የኦህዴድ ባለስልጣን ወ/ሮ አበባ ገ/ስላሴ

:oops:
:oops:
Please wait, video is loading...


Post Reply