Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Horus » 18 Dec 2022, 15:21

እኔ ሆረስ ድሮ ድሮ ብያለሁ! መንግስት በጉራጌ ላይ የከፈተው ማሸበር አዲሳባ ይገባል ብዬ ነበር! ደሞ አዲሳባ የገባ ነገር ኢትዮጵያን እንደ ሚያዳርስ አይጠረጠርም!!

ከዚያ በተረፈ የኢትዮጵያ እንስት ታጋዮችና አርበኞች ታሪክ ዛሬ አልተጀመረም! ገና ያብባሉ! ገና ይመራሉ !!!




Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Horus » 18 Dec 2022, 15:34

ያበራ ወርድወት! መምህርት መስከረም!!


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Horus » 18 Dec 2022, 15:39

ድል ለጉራጌ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! FREE MESKEREM ABERA :?: :?: :!:


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Horus » 18 Dec 2022, 15:51

ጉራጌን በድብደባ ለማንበርከክ መሞከር የድንጋይ ቆሎ መቆርጠም ነው ! በታሪክ የረጋገጣል !!!



Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Horus » 18 Dec 2022, 16:10

የጉራጌ ቃቄ ወርድወቶች!!


Right
Member
Posts: 4824
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Right » 19 Dec 2022, 00:58

Ethiopians are in need of a leader. Currently the pro Ethiopian movement is without a principled and committed leader.

Meskerm is right for standing up to the people of Gurage zone who have been harassed, imprisoned and tortured for exercising their constitutional rights. Just like she did for the Amharas and Gamos.

But she has to stay on the main agenda that the constitution is fake and should be scrapped. Either accept the constitution or reject the constitution. You can’t have it both ways.

Someone pointed out to me about the interview she had with BERHANU Nega. I hope she is not a G7nites.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብልጽግና ፋሺስቶች መምህርት መስከረም አበራን ጉራጌ በማሳመጽ ከሰሱ!

Post by Horus » 19 Dec 2022, 02:28

ብልጽግና የሚባል የዱለቻ ሌባና የመሬት ደላላ ጥርቅም መስከረም አበራን አማራ መራሽ ብሎ ሊከሳት ስለፈራ የጉራጌ አመጽ አደራጀሽ ብሎ መክሰስ አይደለም ምስክሮች ክጉራጌ እስከ ማመጣ ብሎ በዋስ የመለቀቅ መብቷል ገፈፋት ። ይህን መሰል ሽንታም ፈሪዎች ናቸው በህዝባችን ላይ ኮማንድ ፖስት የሚያውጁ !!!

መስከረም አይደለም ዛሬ ድሮ የጉራጌ ሴቶች መብት ታጋይዋ የቃቄ ወርደት ታሪክ የቲያትር ፊልም ውስጥ የተካፈለች እንስት ጀግና ወድ ወድ የጉራጌ ወዳጅ ነች ። ኢትዮጵያ ሺ እንደ መስከረም ያሉ ሴት መሪዎች ትፈልጋለች ! ደሞ ጉራጌ አያሳፍራትም !!

ክፍል 1

ክፍል 2

ክፍል 3

Post Reply