Please wait, video is loading...ኢትዮጵያ ትቅደም አዎ ሁሌም ትቅደም
ኢትዮጵያ ትቅደም ማለትን ያስተዋወቁት ኢትዮጵያዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ስሰማ እስካሁን አለመታወቃቸው አናደደኝ።
አቶ ከበደ አኒሳ ይባላሉ። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
ኢትዮጵያ ትቅደም ማለትን ያስተዋወቁት ኢትዮጵያዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ስሰማ እስካሁን አለመታወቃቸው አናደደኝ።
Re: ኢትዮጵያ ትቅደም ማለትን ያስተዋወቁት ኢትዮጵያዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ስሰማ እስካሁን አለመታወቃቸው አናደደኝ።
ንጉሰ ነገስቱ ኢትዮጵያ የምያስፈልጋት እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ ሲሉ ኣብዮተኞቹ እንደዚህ አይነት መሪን ማንሳት በኣብዮት ነዉ ኣሉ?