አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኦሮሚያ ክልል የሕዝብ መዝሙር የባርነት መዝሙር ነው አለ!
በአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ፣
****
በአሁኑ ወቅት በፌዴራል መንግስት መዋቅር ውስጥ በመሸጉ እኒሁ አፍራሽ አካላት፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በኦሮሚያ ክልል የመንግስት መዋቅርን የሚዘውሩ አካላት መካከል የተናበበ ቅንጅት ምክንያት እየተባባሱ ካሉ ቀውሶች አንዱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መዝሙር እና ባንዲራን በኃይል ለመጫን እየተሄደ ያለው የማንአለብኝነት አፍራሽ ዘመቻ ቀዳሚው ነው፡፡
የነዚህ መንግስታዊ ሀይሎች ቅንጅት በአዲስአበባ ከተማ እየፈፀመ ያለው ነውር ባንዲራ በጉልበት መስቀልና የባርነት መዝሙር በግዴታ ለማዘመር መሞከር ብቻ ሳይሆን ጨቅላ ህፃናትን "ኦሮሞ የሆኑ" እና "ኦሮሞ ያልሆኑ" የሚል የከፋፋይ አገዛዝ ደንብ ጭምር እያስፈጸመ ይገኛል። የኦሮሚያ ክልል ባንዲራን በጉልበት ሰቅሎ የባርነት መዝሙር ህፃናቱን ለማዘመር የኦሮሚያ ክልል አድማ ብተና ፖሊስ ሃይል ለመጠቀም መሞከሩ ህገ ወጥና ኢሞራላዊ ድርጊት ከመሆኑም ባሻገር ለቅኝ አገዛዝ ምኞቱ ሲል የመዲናዋን የነገ ተስፋዎች በ segregation policy እያመከነ ያለበት ሁኔት በፍጹም የሚወገዝ ነው።
.....
.....
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)
አዲስ አበባ ፣ ሸዋ፣ ኢትዮጵያ
ታህሳስ 01 ቀን 2015 ዓ.ም
Please wait, video is loading...
የነኤፍሬም ማዴቦ ግንቦት ሰባት ቡድን በሰላም ድርድሩ ምክንያት ከብልጽግና ጋር ኣክሩፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ አመጽ አስነስቶ እንዲጨፈጨፍ እየገፋፉት ነው - Ethio 360
ኤፍሬም ማዴቦ እዚህ ደግሞ የኦሮምያ ባንዴራ 'ቡቱቱ' ብሎ ሰድቦ የኦሮምያ መንግስት ደግሞ እንደ ግራዚያኒ እየመሰለ ነው
የኢትዮጵያን Flag አውርዶ የራሱን ቡቱቱ ሲሰቅል ግራዚያኒን የቀጡ ጀግኖች የልጅ ለጆች ባሉበት Cityውስጥ ተመሳሳይ ይቅርታ የማያሰጥ አገራዊ ወንጀል መፈፀም እንደ ግራዚያኒ ያስቀጣል ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሞገስ አስገዶምና አብርሃም ደቦጮች አሉኮ
ኤፍሬም ማዴቦ
የአዲስ አበባ ሕዝብ እንደ የጦስ ዶሮ