Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Senior Member
Posts: 10138
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

ዝመሰሎ (zmeselo) ህዝባችንን ረዳ ወይስ ከዳ?

Post by eden » 16 Dec 2022, 12:32

ይህ እራሱን ዝመሰሎ (መስሎት) ብሎ የሚጠራ እድሜ ጠገብ ወንድም፣ ነጋም መሸም፣ እንደኔ መንግስትን የሚተቹ ዜጎች ላይ የስድብ ዶፍ ያወርዳል. ሕግደፍን የሚተቹ ዜጎችን አገር ከጂ ባንዳ አድርጎ ይስላል.

ዝመሰሎ ማን ነው? ፍላጎቱስ? ህዝብን መጥቀም ወይስ ግራ የገባው መንግስትን ማዳን?

ዝመሰሎን እንዴት አድርገን ማስተማርና መለወጥ እንችላለን? የገዛ ወንድም እህቱ አገር ቤት ሰላም እንዲኖሩ ማገዝ ሲስገባው፣ ለምን እነሱን የሚያሰቃይና እንዲሰደዱ የሚያስመኝ ስርዐትን ይደግፋል?

ዘንድሮ እኮ ህግደፍ ‘ልጅህን አምጣ፣ ጦርነት ውስጥ ልማግደው’ እያለ ‘ እምቢኝ፣ የፈግከውን አምጣ’ ያሉ ወላጆችን በገዛ ቤታቸው እንዳይኖሩ ቁልፍ ቀይሮ ጎዳና (ዱር) ተዳዳሪ የሚያደርግ ነው. ይህ እውነታው ነው ዝመሰሎ ግን ይህን ግፈኛ አገዛዝ ደግ አደረገ ባይ ነው. ለምን ለምን ለምን?

እንዴት ብናስረዳው ነው፣ ከህግደፍ የፕሮፓጋንዳ ሰለባነት የምናድነውና ገንቢ ዜጋ እንዲሆን የምንረዳው?

ያለምንም ማፈር ወይ መሸማቀቅ፣ የህዝባችን ጎረቤት የሆኑ ህዝቦች ላይ ያለእረፍት የጥላቻ መርዝ ይረጫል. ይሄ እንዴት ህዝባችንን ይበጃል? ይሄ እብደት ነው

ስለጎረቤት አገር ነጋ ጠባ ከመፈትፈት፣ ስለገዛ ህዝባችን ሰላም፣ ነፃነት
እና ፍትህ ለምን አያወራም? ራስን ከመጥላት አባዜ እንዴት እናድነው?

ይህን ራሱን የጠላ፣ ፈጣሪ ከሰጠው ትግሬነቱ እድሜ ልኩን የሚሸሽ አባት፣ እንዴት እንርዳው?

ግዜውን ለበጎ እንዲጠቀም፣ ከግፉዐን ጎን እንዲቆም፣ ከአውዳሚው ህግደፍ እንዲነጠል፣ ምን እናድርግ፣ ምን እንርዳው?

ኤዱ ሽኮር

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10187
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዝመሰሎ (zmeselo) ህዝባችንን ረዳ ወይስ ከዳ?

Post by Digital Weyane » 16 Dec 2022, 13:15

የተከበርክ Uncle eden

የዎንድምህና የእህትህን ልጆች <<Uncle eden ሞተ>> እያሉ ሲያወሩ ሰምቼ ማመን አቅቶኝ ነበር። የሞትክ እኮ መስሎኝ ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37347
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ዝመሰሎ (zmeselo) ህዝባችንን ረዳ ወይስ ከዳ?

Post by Zmeselo » 16 Dec 2022, 13:46

Eden (gehanem), rushing to save me. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

eden wrote:
16 Dec 2022, 12:32
ይህ እራሱን ዝመሰሎ (መስሎት) ብሎ የሚጠራ እድሜ ጠገብ ወንድም፣ ነጋም መሸም፣ እንደኔ መንግስትን የሚተቹ ዜጎች ላይ የስድብ ዶፍ ያወርዳል. ሕግደፍን የሚተቹ ዜጎችን አገር ከጂ ባንዳ አድርጎ ይስላል.

ዝመሰሎ ማን ነው? ፍላጎቱስ? ህዝብን መጥቀም ወይስ ግራ የገባው መንግስትን ማዳን?

ዝመሰሎን እንዴት አድርገን ማስተማርና መለወጥ እንችላለን? የገዛ ወንድም እህቱ አገር ቤት ሰላም እንዲኖሩ ማገዝ ሲስገባው፣ ለምን እነሱን የሚያሰቃይና እንዲሰደዱ የሚያስመኝ ስርዐትን ይደግፋል?

ዘንድሮ እኮ ህግደፍ ‘ልጅህን አምጣ፣ ጦርነት ውስጥ ልማግደው’ እያለ ‘ እምቢኝ፣ የፈግከውን አምጣ’ ያሉ ወላጆችን በገዛ ቤታቸው እንዳይኖሩ ቁልፍ ቀይሮ ጎዳና (ዱር) ተዳዳሪ የሚያደርግ ነው. ይህ እውነታው ነው ዝመሰሎ ግን ይህን ግፈኛ አገዛዝ ደግ አደረገ ባይ ነው. ለምን ለምን ለምን?

እንዴት ብናስረዳው ነው፣ ከህግደፍ የፕሮፓጋንዳ ሰለባነት የምናድነውና ገንቢ ዜጋ እንዲሆን የምንረዳው?

ያለምንም ማፈር ወይ መሸማቀቅ፣ የህዝባችን ጎረቤት የሆኑ ህዝቦች ላይ ያለእረፍት የጥላቻ መርዝ ይረጫል. ይሄ እንዴት ህዝባችንን ይበጃል? ይሄ እብደት ነው

ስለጎረቤት አገር ነጋ ጠባ ከመፈትፈት፣ ስለገዛ ህዝባችን ሰላም፣ ነፃነት
እና ፍትህ ለምን አያወራም? ራስን ከመጥላት አባዜ እንዴት እናድነው?

ይህን ራሱን የጠላ፣ ፈጣሪ ከሰጠው ትግሬነቱ እድሜ ልኩን የሚሸሽ አባት፣ እንዴት እንርዳው?

ግዜውን ለበጎ እንዲጠቀም፣ ከግፉዐን ጎን እንዲቆም፣ ከአውዳሚው ህግደፍ እንዲነጠል፣ ምን እናድርግ፣ ምን እንርዳው?

ኤዱ ሽኮር

kerenite
Member
Posts: 4680
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ዝመሰሎ (zmeselo) ህዝባችንን ረዳ ወይስ ከዳ?

Post by kerenite » 16 Dec 2022, 14:27

eden wrote:
16 Dec 2022, 12:32
ይህ እራሱን ዝመሰሎ (መስሎት) ብሎ የሚጠራ እድሜ ጠገብ ወንድም፣ ነጋም መሸም፣ እንደኔ መንግስትን የሚተቹ ዜጎች ላይ የስድብ ዶፍ ያወርዳል. ሕግደፍን የሚተቹ ዜጎችን አገር ከጂ ባንዳ አድርጎ ይስላል.

ዝመሰሎ ማን ነው? ፍላጎቱስ? ህዝብን መጥቀም ወይስ ግራ የገባው መንግስትን ማዳን?

ዝመሰሎን እንዴት አድርገን ማስተማርና መለወጥ እንችላለን? የገዛ ወንድም እህቱ አገር ቤት ሰላም እንዲኖሩ ማገዝ ሲስገባው፣ ለምን እነሱን የሚያሰቃይና እንዲሰደዱ የሚያስመኝ ስርዐትን ይደግፋል?

ዘንድሮ እኮ ህግደፍ ‘ልጅህን አምጣ፣ ጦርነት ውስጥ ልማግደው’ እያለ ‘ እምቢኝ፣ የፈግከውን አምጣ’ ያሉ ወላጆችን በገዛ ቤታቸው እንዳይኖሩ ቁልፍ ቀይሮ ጎዳና (ዱር) ተዳዳሪ የሚያደርግ ነው. ይህ እውነታው ነው ዝመሰሎ ግን ይህን ግፈኛ አገዛዝ ደግ አደረገ ባይ ነው. ለምን ለምን ለምን?

እንዴት ብናስረዳው ነው፣ ከህግደፍ የፕሮፓጋንዳ ሰለባነት የምናድነውና ገንቢ ዜጋ እንዲሆን የምንረዳው?

ያለምንም ማፈር ወይ መሸማቀቅ፣ የህዝባችን ጎረቤት የሆኑ ህዝቦች ላይ ያለእረፍት የጥላቻ መርዝ ይረጫል. ይሄ እንዴት ህዝባችንን ይበጃል? ይሄ እብደት ነው

ስለጎረቤት አገር ነጋ ጠባ ከመፈትፈት፣ ስለገዛ ህዝባችን ሰላም፣ ነፃነት
እና ፍትህ ለምን አያወራም? ራስን ከመጥላት አባዜ እንዴት እናድነው?

ይህን ራሱን የጠላ፣ ፈጣሪ ከሰጠው ትግሬነቱ እድሜ ልኩን የሚሸሽ አባት፣ እንዴት እንርዳው?

ግዜውን ለበጎ እንዲጠቀም፣ ከግፉዐን ጎን እንዲቆም፣ ከአውዳሚው ህግደፍ እንዲነጠል፣ ምን እናድርግ፣ ምን እንርዳው?

ኤዱ ሽኮር
You concluded your post with "edu shikor" lol I love it.

Edu, you ain't acting as shikor here. You should wake up and ask your adwa cappos as was it necessary to sacrifice half a million tigryans for nothing.
You achieved nothing, tigray returned to the old statuesque back to the rule of the federal government as it was the case prior to 2018.

Edu, you are a weyanne cadre but we eris also have a higdef cadre known as ZEMESELO here. I would like to ask him, what have we achieved in this ethio ugly civil war. We lost thousands of our youth for nothing. I am aspiring to read the names of our "martyrs" who have fallen to prolong the political lifespan of the 7th king.

Finally,

The 7th king is posing proudly with biden and it will definitely annoy issu. It means abbi chose biden over issu.....

Post Reply