Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42831
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Dec 2022, 02:02
የኦሮሞ ተረኞች የአዲስ አበቤን ጥያቄ ጸረ ሰላም የሚል ታፔላ ለጥፈውበት ከተማውን በፖሊስ እስቴት ኮማንድ ፖስት ሊገዙ ተዘጋጅተዋል ። ስለሆነም ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ሁሉ ይህን እያቆጠቆጠ ያለ ያፓርታይድ የጎሳ ፋሺዝም አይደለም አዲሳባን ኢትዮጵያን ከማፍረሱ በፊት ከንቅልፍህ ነቅተህ ባለህበት መደራጃው ሰዓት አሁን ነው ።
የተጀመረው የተማሪዎች ንቅናቄ ድርጅታዊ ቅርጽ ማስያዝና የሚናበብ ቀጣይ ንቅናቄ እንዲሆን መጣር የግድ ነው ። መንግስት መውደቅ ሲጀምር ስራው ብዙ ፖሊስ ማሰለፍና ሕዝብ መደብደብ ነው! ያ ደሞ የትግሉ ቤንዚን ነው ! ለዚህ ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ አላት !!
የሚታሰሩት መሪዎች የዚያኑ ለት በሌሎች መሪዎች የመተካት ጽናትና ፕላን አስፈላጊ ነው ።
ዘረኛና አሸባሪ ሕገ ወጥ የኦሮሞ ጎሳ መንግስት ኢትዮጵያ ወደ አገር አቀፍ እርስ በርስ ጦርነትና ጄኖሳይ እያወረዳት ያለ የእብሪትና ወጠጤዎች ቡድን ባስቸኳይ መመከትና መገታት አለበት !
እያንዣበበ ያለው አገር አቀፍ እልቂት ቀኑ ሳይደርስ !!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42831
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Dec 2022, 02:37
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42831
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Dec 2022, 02:44
አቢይ አህመድ ማለት ብልጽግና ብልጽግና ነው! ብልጽግና ማለት አቢይ ነው! ያንድ ጎሳ አሻንጉሊት !!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42831
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Dec 2022, 02:51
አዲስ አበቤ ትግሉን ከተማሪዎች መረከብ አለበት !!! 57 ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሉ ይባላል ! ዛሬ ላይ ማንን በሶ እየጨበጡ ነው !
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 15 Dec 2022, 11:54
This man confesses that there is nothing one can do to save Orommuma from the demise it is working so hard to bring up on itself. The "wutaf neQela" has its limits too..