ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!
ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!
Last edited by Wedi on 13 Dec 2022, 08:14, edited 1 time in total.
Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!
ትክክል It was one of the best drama I ever watched. I suspect the short lived and suddenly halted እረኛየ drama was a victim of the same. You cannot finish counting the damages caused by The Prime Misery Ayatollah Abiy Ahmed Gragn
Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!
ትክክል ብለሃል!!
በምን ልታዘዝ ካፌ ድራማ የሚሰሩት ተዋናኞች ሁሉም እጅግ ድንቅ ናቸው፡፡ እንደሰማሁት ከሆነ የምን ልታዘዝን ድራማ ስክሪፕት የሚሰሩት የአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ መምህራን ናቸው የሚባል ነገር ሰምቻለሁ፡፡
የአብይ አህመድ መንግስት ይህን ድራማ ለምን እንደፈራው እንዳስቆመው ግን ፈጽሞ ሊገባኝ አልቻለም!!
Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!
ስለ ኮንዶምንየም ህገወጥ እደላ በተመለከተ ሲቀርብ በግልፅ ለማን እንደሆነ ይታወቅ ነበር፣፣ በዛ ላይ አርቲስቶች እጅግ በተጠና ሁኔታ ሳቅን በቁምነገር አቀነባብረው መልእክትን በተሳካ ሁኔታ ማስተላለፍ መቻላቸው ለዛ ሴረኛ አደጋ እንደሚሆንበት ስለሚያውቅ ነው፣፣ ምክንያቱም ሴረኛው ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል አሁን ለሚከነውነው አላማ መሸጋገሪያው እንጅ ለሀገር ግንባታ የመቆም አላማ የለውም
Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!
አብይ አህመድ እና ሸመስል አንዲሳ በአማርኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እያታለሉ በኦሮምኛ ለኦሮሞ ህዝብ የሚያወሩን ብታውቅ እነዚህ ሰዎች ምን አይነት ማፍያዎች እንደሆኑ ታውቃለህ፡፡ ለምሳሌ አብይ አህመ በኦሮምኛ ተናግሮት ወደ አማርኛ የተተረጎመው ይህንን አዳምጥ!! መርዝ ናቸው!!kibramlak wrote: ↑14 Dec 2022, 01:34ስለ ኮንዶምንየም ህገወጥ እደላ በተመለከተ ሲቀርብ በግልፅ ለማን እንደሆነ ይታወቅ ነበር፣፣ በዛ ላይ አርቲስቶች እጅግ በተጠና ሁኔታ ሳቅን በቁምነገር አቀነባብረው መልእክትን በተሳካ ሁኔታ ማስተላለፍ መቻላቸው ለዛ ሴረኛ አደጋ እንደሚሆንበት ስለሚያውቅ ነው፣፣ ምክንያቱም ሴረኛው ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል አሁን ለሚከነውነው አላማ መሸጋገሪያው እንጅ ለሀገር ግንባታ የመቆም አላማ የለውም
Please wait, video is loading...