Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE ኢትዮጵያ ከመፍረሷ በፊት ኤትኖክራሲን ማፍረስ አለብን !!!

Post by Horus » 12 Dec 2022, 10:04

Some Definitions:

Ethnocracy: Rule by ethnicity; that is, the direct opposite of Democracy: Rule by the People.

The Organizing principle of society (politics, economy, culture, etc): The ethnic group; that is, the direct opposite of the human individual that is the organizing principle of society in a democracy. This is the very fundamental difference between democracy and ethnocracy. The organizing unit of democracy is the person where as the organizing unit of ethnocracy the ethnic.

The goal of democracy: the liberty and full development of the person.
The goal of ethnocracy: Land seeking, ethnic cleansing of these lands & genocide

Democratic method: Competition of ideas and voice of the citizen
Ethnocratic method: Ethnic Military power and forceful subjugation of other ethnics

The general character of society under democracy: rule of law, security of citizens & relative peace.
The general character of society under ethnocracy: lawlessness, insecurity of citizens & permanent state of violence.

Theory of politics: democratic theory and ethnocratic theory for example 'settler colonialism' by Oromo ethnocrats.

All other consequences of these two opposite systems flow thereafter ....
Last edited by Horus on 13 Dec 2022, 18:45, edited 3 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 10:21

ትላንት የአዲስ ከተማው ልዑል መኮንን ት/ቤት ነበር አመጻው! ዛሬ ደሞ የአየር ጤና ት/ቤት ነው አመጻው! ይህ ሁሉ የኦሮሞ ኤትኖክራሲ እስካለ ድረስ እያደገ እንጂ አይጠፋም። የጎሳ አገዛዝ የሁከትና የአመጽ ስርዓት ነውና




Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 14:09

በጉልበት ለመከበር መሞከር መጠላትን ይወልዳል!

ሁልግዜ ደጋግሜ እንደምለው የማንኛውም ፖለቲካ አላማዎች ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር ናቸው። ከላይ ሁለቱ የኦሮሙማ አላማዎች ስልጣንና መሬት እንደ ሆኑ ጠቅሼ ነበር ። ሌላው ትልቁ የኦሮሙማ አላማ 'መከበር ' ማለትም የዲግኒቲ ጥማት ነው ። ነገር ግን አንድ ጎሳ በጉልበት መከበርን ያገኛል ወይ? ያ ነው የኦሮሞ ፖለቲከኛ ያልገባው ነገር ። ትግሬዎች ይህን መስመር ተከትለው በኢትዮጵያዊ ሁሉ የተጠሉ ሆኑ እንጂ አልተከበሩም ። መጠላት መከበር አይደለም ። መፈራትም መከበር አይደለም ። መፈራት ቅዋሜን ይወልዳል ። መጠላት መወገድን፣ መገለልን ይወልዳል ። የነአቢይ ኦሮሙማ ፖለቲከኞች ለክብር መባከን ውጤቱ የኦሮሞን ሕዝብ ማስጠላት ነው! ታሪክ ይህን ያረጋግጣል!


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 14:49

ሎሬት ባለቅኔ ቴዎድሮስ ካሳሁን በኦሮሞ ኤትኖክራሲ ላይ የቋጨውን አስደናቂ የቅኔ ስንኝ በአምባሰል ዘለሰኛ ዜማ ከ10 ደቂቃ ጀምራችሁ ስሙት!!




Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 15:33

ትክክል ነው ! ፍርሃት የሚመጣውን አደጋ ይነግረንና ራሳችንን ለመከላከል እንድንዘጋጅ ያደርገናል !


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 16:06

EMSች የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሚመለከቱበት ጥርት ያለ ፍሬምወርክ ሳይይዙ ወይም አውቀው ፍሬም አልባ ሆነው ፍጹም ፋይዳ ቢስ ውይይት በማድረግ አዳማጭ ያሰለቻሉ ። የኦሮሞ ፖለቲካኛ አላማ ምንድን ነው የሚለውን ጭብጥና መሰረታዊ ጥይቄ ላይ እንደ ሳሙና እየተምለጨለጩ የአቢይን፣ አዳነችን፣ ሺመልስን ስራዎች ለመተንተን ግዜ ያጠፋሉ ። አሁንስ ሰለቹን ። Actors have intentions. Intentions drive the behavior (actions) of actors. ይህን የሰው ጸባይ ሃሁ ሳይይዝ ሰው እንዴት ጋዜጠኛ ይሆናል? ከሆነስ እንዴት ይህን ያድበሰብሳል? አዳነች የኦሮሞ አምባገነን ነች! የኦሮሞ አገዛዝ ባዲስ አበቤና በቀረው ህዝብ ላይ ለመጫን ነው ይህን ሁሉ የምታደርገው? ይህን ማለት የማይደፍር ኢ ኤም ኤ ከንቱ ሰው ማሰልቸት ወይ ፍርሃት ወይ አደር ባይነት ነው!


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 16:15

ደረጀ እንኳን ዛሬ ጥሩ አቋም ያዘ


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Za-Ilmaknun » 12 Dec 2022, 16:20

Horus wrote:
12 Dec 2022, 16:06
EMSች የኢትዮጵያን ፖለቲካ የሚመለከቱበት ጥርት ያለ ፍሬምወርክ ሳይይዙ ወይም አውቀው ፍሬም አልባ ሆነው ፍጹም ፋይዳ ቢስ ውይይት በማድረግ አዳማጭ ያሰለቻሉ ። የኦሮሞ ፖለቲካኛ አላማ ምንድን ነው የሚለውን ጭብጥና መሰረታዊ ጥይቄ ላይ እንደ ሳሙና እየተምለጨለጩ የአቢይን፣ አዳነችን፣ ሺመልስን ስራዎች ለመተንተን ግዜ ያጠፋሉ ። አሁንስ ሰለቹን ። Actors have intentions. Intentions drive the behavior (actions) of actors. ይህን የሰው ጸባይ ሃሁ ሳይይዝ ሰው እንዴት ጋዜጠኛ ይሆናል? ከሆነስ እንዴት ይህን ያድበሰብሳል? አዳነች የኦሮሞ አምባገነን ነች! የኦሮሞ አገዛዝ ባዲስ አበቤና በቀረው ህዝብ ላይ ለመጫን ነው ይህን ሁሉ የምታደርገው? ይህን ማለት የማይደፍር ኢ ኤም ኤ ከንቱ ሰው ማሰልቸት ወይ ፍርሃት ወይ አደር ባይነት ነው!

ለብዙ ጊዜ ግራ የገባቸውና ጠቅላዩን አምነው ነገሮች ሁሉ ከ እሱ እይታ ዉጭ ናቸው በሚል ግምት ነው የሚርመጠመጡት ብለን ነበር። አሁን ግን፥ በየቀኑ፥ አንድን ነገር በተለያየ አረፍተ ነገር ይነግሩናል። ጭብጥ ያድበሰብሳሉ፥ የሌለ እኩሌታ ይፈጥራሉ። አሰልቺ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን፥ የህዝብን እልቂትና የሃገርን መፍረስ ምናልባት በጥቂት ዲናር የለወጡ፥ አለያም፥ ኦሮሙማ የሚሄድበትን መንገድ፥ በግልጽ ተቀብለው ፥ ለሌላው እያለሳለሱ መንገር ነው የያዙት።

መሰለቸት አንድ ነገር ነው ፥ ከዛ ያለፈ ተልእኮ የያዙም ይመስላል፥ በተለይ ሲሳይና፥ ፋሲል። ግዜ ሚዛን !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 17:33

እመነኝ ምንም ከራሳቸው በላይ ከፍተኛ ተልኮ የላቸውም፤ እርግጥ ደክመዋል ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ አለቀ ስትል ተመልሶ ጥሬ ስለሚሆን ጋዝ አልቆባቸዋል ። አንጎልህ አርቆ ካላሰበ ዛፉን እንጂ ጫካውን አታይም ። ሌላው ያው ስንፍና ወይም ሜንታል ሌዚነስ ይባላል። እያንዳንዱ የመንግስት ስራ አላማ እንዳለው መርሳት አንዱ ችግራቸው ነው ።

ለምሳሌ የነሱን ስንፍና ክትህነግ ንቁነት እናስተያይ ። ትህነግ ትጥቅ እፈታለሁ ብላ ነበር ። ግ ን ወይዘሮ አዳነች ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ጠብ ያለሽ በዳቦ ገብታ ግዙፍ ቀይ መስመር ፋውል ረገጠችና ከዳር እስከ ዳር ቁጣን ቀሰቀሰች ። የወለጋው ጭፍጨፋ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ። አሁን ያቢይ አልጋ ትንሽ የተናጋ ሲመስላቸው፣ ትጥቅ አላወርድም አሉ ። ይህ ነው ንቁ የፖለቲካ ማለት ።

አዳነች ደነዝ ነች ። የራሷን ጉልበት እንጂ ሌሎች ምን የማድረግ ችሎታ እንዳላቸው መገመት የማትችል ዶማ ነች ። በጎሳ ፖለቲካ ኤትኖክራሲ ጨዋታው ጎሳዎች ሃይል ሚዛን በመለዋወጥ የሚካሄድ ከረምቦላ ነው ። እነዚህ ተለጣፊ ሚዲያዎች በየቀኑ የሚሆነውን ከመዘርዘር ባለፈ ወጥ የሆነ ቲኦሪና ሞዴል የላቸው ። ደሞ አንድ ነገር የራሱ ቲኦሪና ሜትድ ከሌለው መጨበጨ ሊኖረው አይችልም ። ያ ነው ችግራቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 12 Dec 2022, 19:22


Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 13 Dec 2022, 14:19

ቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮቴዲ አፍሮ!!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: THE END OF ETHNOCRACY IS GENOCIDE

Post by Horus » 13 Dec 2022, 18:43



Post Reply