Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3930
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by temari » 10 Oct 2022, 16:07

Big thank you Dr. Berhanu for your hard work and dedication to end the mess in the education system in Ethiopia! Ethiopians will forever be thankful for your service.

He is destroying the Leba and lazy culture that has infested most kilils. They are used to benefit their "ethnic group" by stealing and corruption. Kilils are full of incompetent thieves. I'm glad students are for the first time taking their exams in federal institutions (universities)!

Btw, Dr. Berhanu Nega doesn't receive any salary as education minister, he doesn't even use the car that is available for him as a minister but always uses his private car. Serving the country freely! Big respect!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Sam Ebalalehu » 10 Oct 2022, 16:49

ተማሪ እኔ ብርሀኑ ያለውን ችሎታ እንደሚጠቀም የኢትዮጵያን ትምህርት ጥራት ለማሳደግ ቅንጣት ጥርጥር አላሳደርኩም። አሜሪካ ኖሮአል። ጥቂት የተማሩ ሰዎች እንዴት ህብረተሰብን መለወጥ እንደሚችሉ አይቶአል። ለምን ኢትዮጵያስ እንደሚል መገመት ትልቅ እውቀት አይጠየቅም።
ጥሩ ጅማሪ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Horus » 10 Oct 2022, 21:58

temari wrote:
10 Oct 2022, 16:07
Big thank you Dr. Berhanu for your hard work and dedication to end the mess in the education system in Ethiopia! Ethiopians will forever be thankful for your service.

He is destroying the Leba and lazy culture that has infested most kilils. They are used to benefit their "ethnic group" by stealing and corruption. Kilils are full of incompetent thieves. I'm glad students are for the first time taking their exams in federal institutions (universities)!

Btw, Dr. Berhanu Nega doesn't receive any salary as education minister, he doesn't even use the car that is available for him as a minister but always uses his private car. Serving the country freely! Big respect!

ተማሪ፣
ይህን ዜናህን እነዚያ ሹክሻል የዳኛቸው አሰፋ ፋንዲያዎች እንዳይሰሙት :lol: :lol: የምታስታውስ ከሆነ ከዚህ ቀደም ዩኒቨርሲቲ ሲያስተምር እንደዚሁ በነጻ ቮለንቲር ሆኖ ያስተማረው !! ፍሬ ከዛፉ ርቆ አይወድቅም ይባላል። ይህ ብቻ አንድ ራሱን የቻለ ሬቮሉሽን ነው ። ቀላል የሳይኮሎጂ ለውጥ አይደለም ከዚህ የሚመነጨው !

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by TGAA » 10 Oct 2022, 22:49

The leap from ethnocracy to meritocracy has begun unceremoniously. Kudos Berhanu Nega for taking on this herculean task. Those who blamed him last time for the corrupt, ethnically slanted exam result should congratulate Berhanu for taking a major reform to correct the system to provide an equal opportunity for everybody.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Horus » 10 Oct 2022, 23:59

TGAA wrote:
10 Oct 2022, 22:49
The leap from ethnocracy to meritocracy has begun unceremoniously. Kudos Berhanu Nega for taking on this herculean task. Those who blamed him last time for the corrupt, ethnically slanted exam result should congratulate Berhanu for taking a major reform to correct the system to provide an equal opportunity for everybody.
TGAA,
ስርዓተ ብቃት (ሜሪቶክራሲ) ያለ ብዙ ሆያ ሆዬ ሰተት ብሎ መጀመሩ ትልቁ ክስተት ቢሆንም ብዙ ተጓዳኝ ውጤቶን ያዘለ ይመስለኛል፣ ይህ በኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ዙሪያ የሚሰራው ነገር።
አንድ፣ አቢይን በተመለከተ
አቢይ አህመድ በትምህርት ሚኒስቴር እያገኘ ካለው ድንቅ ውጤት ትልቅ ትምሀር መውሰድ አለበት ። የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ከበርቴ ብቃት አልባዎችን በዙሪያው መሰብሰብ አቁሞ ከማንም ፓርቲና ጎሳ በሜሪቶክራሲ ሚዛን የላቁ መሪና ማኔጀሮችን ወደ ስልጣን ማምጣት ይኖርበታል። ከዚህ ትልቅ ትምህርት የሚወስድ ይመስለኛል!

ሁለት፣ ኢዜማ
ኢዜማ ፓርቲ በመንግስት ውስጥ ተካፍሎ በጭብጥና ፋክት ምን አይነት መሪዎችና ማኔጀሮች ላገር ማቅረብ እንደ ሚችል ማሳያ ሞዴል ሆኖዋል ። በኔ ግምት የብርሃኑ ስኬት አቢይን ብቻ ሳይሆን ኢዜማንም እግጅ የሚጠቅመው ክስተት ነው ።

ሶስት፣ ተማሪዎች
በዚህ ቅጽበት 1 ሚሊዮን የሁለተኛ ደራጃ ተማሪዎች ምናልባትም አንድም ቀን በዪኒቨርሲቲ ዴስክ ላይ፣ በኮሌጅ ክፍል ወስጥ ተቅምጠው የማያውቁ ፣ኮሌጅ ግቢ ገብተው የማያውቁ፣ የኮሌጅ ዶርም ተኝተው ሜስ ሆል ምግብ በልተው የማውቁ ይህ ነው የማይባል የውጣትነት ልምድና ት ዝ ታ እያገኙ ነው ። ከፈተናው ባሻገር ማለት ነው ።

የእኔ ግምትና ፕሪዲክሽን ብዙ ተማሪዎች ከጠበቁት በላይ እስኮር ያደርጋሉ፣ ሚቲቬተድ ይሆናሉ ፣ ፈተናውን ከሚወድቁት መሃልም ብዙዎቹ እንደ ተፈትነው ኮሌጅ የመግባ ምኞታቸው ያድጋል ። ለምን ቢባል የዚያችን ኮሌጅ ግቢና ክፍል ስለረገጡት ። I am sure this was not one of Berhanu's calculation in deciding to give test inside colleges but this will certainly be one of the unintended consequences of the event! ሌላው ቀርቶ ተማሪዎቹ የሁሉንም ኮሌጅ ምግብ ስለ ቀመሱ ኮሌጅ ምርጫቸውን ሁሉ አቅልሎላቸዋል!

አራት፣ ወላጅና ማህበረሰቡ
ይህ አንድ ሚሊዮን ተማሪ ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ እና ማኔጅ የማደግ የሎጂስቲክስ ችሎታና የስንት ሚሊዮን ወላጆች ትኩረት፣ የሚዲያ ትኩረት ሲደመር በጦርነት ወሬ ቋቅ ያለው ህዝባችን ግሩምና አዲስ አላማ ላይ መሰንበቱ እራሱ ለማህበረሰቡ ትልቅ ቴራፒ ነው ።

ብራቮ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ብርሃኑ ነጋ!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by TGAA » 11 Oct 2022, 00:55

I agree with your assessment about the implications of the reform Berhanu has taken, but this initial action is going to give a high-voltage shock to the whole educational system and its ripple effect can reach all aspects of these ethnically constructed houses of cards. However, you've got to expect an uproar when the exam result comes back in from those who hoped to wear a graduation gown to pretend their position in the government is earned rather than ethnically stamped.

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Horus » 11 Oct 2022, 01:30

TGAA wrote:
11 Oct 2022, 00:55
I agree with your assessment about the implications of the reform Berhanu has taken, but this initial action is going to give a high-voltage shock to the whole educational system and its ripple effect can reach all aspects of these ethnically constructed houses of cards. However, you've got to expect an uproar when the exam result comes back in from those who hoped to wear a graduation gown to pretend their position in the government is earned rather than ethnically stamped.
በትክክል ። ለምሳሌ ጦርነትና ሁከት አካባቢ ያሉ ተማሪዎች ሲወድቁ ጭቅጭቅ ማናታቸው የሚጠበቅ ነው። አንዳንድ ብሄረሰቦችና ጎሳዎች ከርቀትም ከት/ቤቱ ድክመትም የተነሳ ተማሪዎቻቸው ከትላልቅ ከተማ፣ ከህብታም ቤተሰብ እና ከተማረ ቤተሰብ ከሚመጡ ተማሪዎች ጋር እኩል ውጤት ሳያመጡ ሲቀሩ ጭቅጭቅ መነሳቱ አይቀርም ። ለምሳሌ ወጣቱ በጣም ፖለቲካል በሆነበት አማራአን ኦሮሞ የሚመጡ ተማሪዎች ብዙ ወዳቂ ቢኖራቸው ጭቅጭቅ መነሳቱ አይቀሬ ነው።

ግ ን ለዚህ የተማሪ ትግጅት አለመኖር ምክኛት የሆኑትን ነገሮች ማረም እንጂ ወለጋ አመጽ ስላለ የወለጋ ተማሪዎች በትንሽ ውጤት ኮሌጅ ይግቡ የሚል ሎጂክ አይኖርም! ደግሞ ካመት በኋላ ደግሞ መፈተን የመሳሰሉ ማረሚያዎች ማድረግ ያላል ።

ሌላው ትልቁ የትህምርት ሲስተም ፕላኒግ ስራ አለ። አንድ አገር ተማሪዎቹን በሙሉ ለኮሌጅ ማዘጋጀት የለበትም፣ ሊያደርግም አይችል። ለምሳሌ ተማሪ ሁሉ ፒ ኤች ዶ ሆኖ ፕሮፌሰር ሊሆን አይችልም ምክ ኛቱም ያን ሁሉ ፕሮፌሰር የሚቀጥር ኮሌጅ ስለሌለን ማለት ነው። የአንድ አገር ኢኮኖሚ ማንበብና መጻፍ የሚችሉ ሰራተኞች ብቻ የሚፈልግ አለ ፤ የአንደኛ ድረጃ ብቻ። የሁለተኛ ደረጃ ብቻ .. . ኮሚኒቲ ኮሌጅ አሶሲኤት ዲግረ፣ ባችለር እያለ ይሄዳል ። ይህን መሰል የትምህርት ፕላን በተማሪም መወላጅም መታወቅ አለበት ። ልጆቹን ከብት እያሳገደ ኮሌጅ እንዲገቡለት የሚመኝ ባላገር ካለ መካሪ ይፈልጋል ማለት ነው።

ይህ ሁሉ የሚሆነው የክልል እና ኦሳ ባለቤትነት ይገባኛል ፖለቲካ ሲሻር ነው

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21721
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Fiyameta » 11 Oct 2022, 01:34

How many of you remember this? Smart it was. He led the first and the only bloodless coup that the world has ever seen. IQ Matters! Smart, very smart!

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Horus » 11 Oct 2022, 02:07

Fiyameta,
Yes, indeed, Imagine that Meles had the farsight to compromise with Qinjit in 2005 and partially reformed the system like Abiy !!! Yes today everybody is blaming ESAT's divisions and demise, but the creation of ESAT by Berhanu was one the greatest political creativity in our unimaginative political environment. Finally, I don't know the exact role or weight of Berhanu in the Ethio-Eritrean peace, that was also another historic innovation.

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by wazzupdog » 13 Dec 2022, 17:31

ለካስ ተማሪ ብርሃኑ ነጋን የሚያደንቀው በጉራጌነቱ ነው። ወይ ዘመነ ግርምቢጥ! ሰው በስራው ሳይሆን በዘሩ የሚወደስብት ዘመን ደረስን እድሜ ለቅማላም ወያኔ 😞😞

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Big respect! Dr. Berhanu Nega sent a great message to all institutions: ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም

Post by Horus » 13 Dec 2022, 18:39

wazzupdog wrote:
13 Dec 2022, 17:31
ለካስ ተማሪ ብርሃኑ ነጋን የሚያደንቀው በጉራጌነቱ ነው። ወይ ዘመነ ግርምቢጥ! ሰው በስራው ሳይሆን በዘሩ የሚወደስብት ዘመን ደረስን እድሜ ለቅማላም ወያኔ 😞😞
temari ብርሃኑን በጉራጌነቱ ቢያደንቀው ያንተ ችግር ምን ላይ ነው? ቆሻሻ ዘረኛ :twisted: :twisted:

Post Reply