Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42831
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13252
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 09 Dec 2022, 04:09
ዪልማ ሃሬ,
you have been masquerading yourself as a reactionary activist, in the name of restoring everything from the past, for the good part of your life, all in vain so far. Now you ended up being led by those who can't even herd cattle well (in your own words) and you can't show a shame for yourself still.
You are a disgraced loser.
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 09 Dec 2022, 08:40
Horus መለስ ዜናዊ ስለ ጋሎች ያለው በ4 አመት ውስጥ በአይናችን በብረቱ አረጋገጥን!!
መለስ ዘናዊ ስለ ከብት እረኛ ጋሎች እንዲህ ነበር ያለው፡ "ለጋላ ስልጣን መስጠት ለህጻን ልጅ ብርጭቆ እንዲጫወኦትበት መስጠት ነው" ነበር ያለው፡፡
የሚገርም ነገር ነው እኮ መለስ ዜናዊ ስለ ጋሎች የተናገረው!!
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 09 Dec 2022, 08:54
wedi የ ኦሮሞ ጥላቻህ ቅጥ አጣ። የ ህወሓት መክሰም ከማንኛውም የአድዋ ካድሬዎች የ አንተን መንፈስ የበለጠ የሰበረው ይመስላል። ER የአንተ ማልቀሻ ከሆነ ሰነበተ። የምታመልከው ትራይባል ፓለቲከኛ -- መለስ -- ያንን ያለ አይመስለኝም። እንዴት ይላል ብሄር ብሄረሰቦችን " ነፃ" ያወጣው መሪ። የምትገርሙ ፉጥረቶች ናችሁ። ምን እንደምታምኑ በቅጡ የማታውቁ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42831
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Dec 2022, 14:08
DTT,
ለካስ አንቺ ነሽና ዪመር ማለት!! ታዲያ ምነው ቢያንስ በኦሮሞኝ ቃል ራስክን ብትጠራ?!! መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!! ይመር የሚለው ቃል ክቡር የሆነ የሴም ቃል ነውኮ! ዪመር እጹብ ድንቅ የሆነ የጨረቃ (የኮከብ) ብርሃን ነው ዪመር ማለት!!! ይህ ነውኮ አንተን መሰል የኦሮሞ ልሂቅ ችግር በውሸት ማንነት ላይ ቀውሶ ኢትዮጵያን ማመስ!
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 09 Dec 2022, 15:56
Sam Ebalalehu wrote: ↑09 Dec 2022, 08:54
wedi የ ኦሮሞ ጥላቻህ ቅጥ አጣ። የ ህወሓት መክሰም ከማንኛውም የአድዋ ካድሬዎች የ አንተን መንፈስ የበለጠ የሰበረው ይመስላል። ER የአንተ ማልቀሻ ከሆነ ሰነበተ። የምታመልከው ትራይባል ፓለቲከኛ -- መለስ -- ያንን ያለ አይመስለኝም። እንዴት ይላል ብሄር ብሄረሰቦችን " ነፃ" ያወጣው መሪ። የምትገርሙ ፉጥረቶች ናችሁ። ምን እንደምታምኑ በቅጡ የማታውቁ።
Co-signed!!
This guy is here on a mission to spread hate hate among the Amaras and the Oromos.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17900
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 10 Dec 2022, 01:43
ሰው ጥራ ቢሉት…
ከይሶ አጎትህ መለስ ማን ያልሰደበው አለ ከራሱ ዘር ውጪ?
Wedi wrote: ↑09 Dec 2022, 08:40
Horus መለስ ዜናዊ ስለ ጋሎች ያለው በ4 አመት ውስጥ በአይናችን በብረቱ አረጋገጥን!!
መለስ ዘናዊ ስለ ከብት እረኛ ጋሎች እንዲህ ነበር ያለው፡ "ለጋላ ስልጣን መስጠት ለህጻን ልጅ ብርጭቆ እንዲጫወኦትበት መስጠት ነው" ነበር ያለው፡፡
የሚገርም ነገር ነው እኮ መለስ ዜናዊ ስለ ጋሎች የተናገረው!!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 10 Dec 2022, 04:01
Horus wrote: ↑09 Dec 2022, 14:08
DTT,
ለካስ አንቺ ነሽና ዪመር ማለት!! ታዲያ ምነው ቢያንስ በኦሮሞኝ ቃል ራስክን ብትጠራ?!! መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!!
ይመር የሚለው ቃል ክቡር የሆነ የሴም ቃል ነውኮ! ዪመር እጹብ ድንቅ የሆነ የጨረቃ (የኮከብ) ብርሃን ነው ዪመር ማለት!!! ይህ ነውኮ አንተን መሰል የኦሮሞ ልሂቅ ችግር በውሸት ማንነት ላይ ቀውሶ ኢትዮጵያን ማመስ!
- We always learn something from you. የሚገርመው በኣረብኛ የጨረቃ ትርጉም "ቐመር" ሲሆን ኣብዛኞቹ ግብጻውያን ሌባኖሳውያንና ሲርያውያን " ኣመር " ብለው ኣድምጸው የላቀ መልክን(ለሴት) መግለጫ ኣድርገው ይጠቀሙበታል። ቐን በገ የሚተኩ ኣረቦች ደሞ ገመር ና ገሙራ ሲሉ ይሰማሉ ። ለኣንዲት የኣረብ ሴት " ያ ኣሙራ "/ " ያ ኣሙርቲ/የኔ ጨረቃ ብለህ ብትጠራት በጥፊ ካልመታችህ ደስ እንደሚላት የሚገመት ነው !!!
-
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 12 Dec 2022, 03:29
Abe Abraham wrote: ↑10 Dec 2022, 04:01
Horus wrote: ↑09 Dec 2022, 14:08
DTT,
ለካስ አንቺ ነሽና ዪመር ማለት!! ታዲያ ምነው ቢያንስ በኦሮሞኝ ቃል ራስክን ብትጠራ?!! መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ !!!
ይመር የሚለው ቃል ክቡር የሆነ የሴም ቃል ነውኮ! ዪመር እጹብ ድንቅ የሆነ የጨረቃ (የኮከብ) ብርሃን ነው ዪመር ማለት!!! ይህ ነውኮ አንተን መሰል የኦሮሞ ልሂቅ ችግር በውሸት ማንነት ላይ ቀውሶ ኢትዮጵያን ማመስ!
- We always learn something from you. የሚገርመው በኣረብኛ የጨረቃ ትርጉም "ቐመር" ሲሆን ኣብዛኞቹ ግብጻውያን ሌባኖሳውያንና ሲርያውያን " ኣመር " ብለው ኣድምጸው የላቀ መልክን(ለሴት) መግለጫ ኣድርገው ይጠቀሙበታል። ቐን በገ የሚተኩ ኣረቦች ደሞ ገመር ና ገሙራ ሲሉ ይሰማሉ ። ለኣንዲት የኣረብ ሴት " ያ ኣሙራ "/ " ያ ኣሙርቲ/የኔ ጨረቃ ብለህ ብትጠራት በጥፊ ካልመታችህ ደስ እንደሚላት የሚገመት ነው !!!
-
ተጨማሪ ፥ ኣማረችና ያምራል የኣመር/ቐመር ልጆች ይሆናሉ ወይ ? ሳስበው እንደሱ ይመስላል።