ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
ያ ካልሆነ የአቢይ አህመድ መንግስት ከስልጣን እንዲወርድ በኣገርም በአለምም ንቅናቄ መደራጀት አለበት ። መፍትሄው እነዚህ አምባ ገነኖች መግዛት የማይችሉበት ሁኒታ ፈጥሮ ሕዝባዊ ሃይል ምን እንደ ሆነ እንዲቀምሱ ማድረግ ነው ! አዲስ አበቤ ክልል እንዲሆን በኦሮሙማ አልገዛም ማለት አለበት !
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
ብልጽግና የሚባል ፓርቲ ካልፈረሰ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም !
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
I disagree with you 100%.
There should be a movement to unseat the satan himself, not just his henchmen. If he replaced Takele Leba with Adanech Berbere, would he not replace her with Teregna Mitmita?
There should be a movement to unseat the satan himself, not just his henchmen. If he replaced Takele Leba with Adanech Berbere, would he not replace her with Teregna Mitmita?
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
በ December 13, 2022 አቢይ አህመድ ዋሽንግተን አሜሪካ ባይሄድ ይመከራል ምክኛቱም በዚያን ለት ያፍሪካ መሪዎች በሚገኙበት ኮንቬንሽን ሴንተር ግዙፍ ጸረ አቢይ ! ጸረ አዳነች አቤቤ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል! የኦሮሙማ አቀንቃኞች አትምጡ ! ከመዋረድ ትድናላችሁ!!
-
- Senior Member
- Posts: 12998
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Selamawi SELF does not work.
Last edited by Noble Amhara on 10 Dec 2022, 12:17, edited 2 times in total.
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
ህሳቤው ትክክል ነው ግን አቢይ ስልጣን ላይ ያለው የክልል አሽከሮቹ ስልጣን ላይ ስላሉ ነው። ትግሬ የራሱ ሌቦች ቢያወርድ፣ አማራ የራሱን ሌቦች ቢያወርድ ኦሮሞም እንዲሁ አቢይ አንድ ቀን ስልጣን ላይ አይቆይም ። እዚያ አልደረስንም ። ግን አዲስ አበቤ ባንድ ቀን ከተማውን ዘግቶ አዳነችን ሊያባርር ይችላል ። ተቃዋሚ ሚባሉት ፓርቲዎች ቢያደርጁትና ቢመሩት !!
-
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
የውስጥ ችግር እንዳለ ሆኖ የነጮች ተንኮል በቀላሉ የሚታይ ኣይደለም ። የኣሜሪካኖች ኣስተሳሰብ ትግሬ የኣማራን መሬትና ርስት ቀምቶ ኣዲስ ኣበባ ቁጭ ብሎ እንደ ድሮ መግዛት ኣለበት የሚል ነው ። ስለዚህ ነው ደሞ ፈልትማን በኣዲስ ኣበባ ሆኖ ወያኔ ዛሬ ይገባሉ ነገ ይገባሉ ብሎ ሲጠብቃቸው የነበረ ።
ያሁኑ ሁኔታ ከየኣሜሪካኖች ህዝብ የመረጠውን መንግስትን የማፍረስ ፕላን የሚስማማ ነው ። ተረኛና ሰባተኛ ንጉስ ብለው የሚሳደቡና የሚያቋሽሹ የኣገሪቱ ዜጎችና ኣሜሪካኖች በኢትዮጵያ የተደረገውን ህዝባዊ ምርጫ ኣይደግፉም ። ፍላጎታቸው ሸኔ በዚ ይመጣል ፡ ወያኔ በዛ ይመጣል፡ ፖቴቶና ቶሜቶ ደሞ በዛ ቁጭ ይላሉ በሚለው ሰይጣናዊ ኣስተሳሰብ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነው ።
ሌላው ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው ሊጠብቁ የማይችሉ ሰዎች ከሆነላቸው ከሁሉ ተጣልተው በኣካባብያችን እሳት ሊሎክሱ የሚያስቡ ኣሉ ። ኣእምሮኣዊ ዕረፍት ያጡ ኣደገኛ ግለ-ሰቦች ማለት ነው ። ትጉህ የኦርቶዶክስ ልጅ ፕሮፈሶር ብርሃኑም የትምህርት ሚኒስተር ሆኖ ኣገሩን እያገለገለ ከነዚህ ሰዎች ጥቃት ለመዳን ኣልቻለም ። ጉራጌ መሆን ለምን እንደ ወንጀል እንደሚያዩት የሚያስገርም ነው።
በኢትዮጵያ ትልቁ ችግር የህሊና ጉዳይ ነው ። ትግሬ ከሚልዮን በላይ የሆኑት ሰዎች ገድሎና ኣስገድሎ ምንም ሳይሰማው ማጭበርበርን ይቀጥላል ። ኣማራ በትግሬ ለተገደሉት ወገኖቹን ምንም ሳያስብ ዝም ብሎ ኑሮውን ሊቀጥል ይፈልጋል ። ይህ ኣማራ የሚባል ሕብረተ-ሰብ ኣለ ወይ የሚል ጥያቄ ያነሳል ። ኣስቀድሜ እንዳ መለከትኩት ከየድሮ ስህተታቸውና ወንጀላቸው ሳይማሩ ኣሁንም በኣከባብያችን ለክፋት የሚሰሩ ሰዎች ኣሉ ። ሁሉ ከህሊና የመሰወር ጉዳይ የተሳሳረ ነው ።
-
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Abe Abraham፣
ብርሃኑ ነጋ እንደ ግለሰብ የአቢይ መንግስት ሚኒስትር ነው፤ ስለዚህ በዚያ ያ መንግስት በሚሰራው ስህተት እሱም ይወቀሳል ይወገዛል፣ ያ ደምብ ነው ። እንደ ኢዜማ መሪ ኢዜማ የኢትዮጵያን ዜጎች ለህጋዊና ዴሚክርሳዊ መብታቸው ሲታገሉ መርዳት የመምራት ሃላፊነት አለበት። እስካሁን ኢዜማ መንግስትን ኢንፍሉወንስ በማድረግ ፋይዳ ቢስ ነው ። ኢትዮጵያን እንዳሻቸው የሚዘውሯት አቢይ፣ አዳነች፣ ሺመልስ እና ታከለ ናቸው ! የኢትዮጵያ መንግስት ተብዬው የኦሮሞች ኮሚቴ ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ባይኑ ብረት እያየ ነው ።
ክዚያ በተረፈ ብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ሕዝብ እንደ ማንኛውም ሕዝብ የራሱ ራስ ገዝነት የሚተገብርበት ክልል ሆነ እስቴት ይገባዋል የሚል ሰው አይደለም ፣ ስለዚህ ብርሃኑን ከጉራጌ ጥያቄ ጋር ማያያዝ ስህተት ነው ።
የኢትዮጵያ ጥያቄን በሚመለከት አንድ የገዥ መደብ ሲሰርቅና የዜጎችን መብት ሲረግጥ ከርሞ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲነሳበት ዘሎ የውጭ ጠላት፣ ኢምፔሪያሊዝ አገር ሊወር ነው ከኔ ጋር ቁሙ የሚለው አላዋቂ ዲክታተሮች ስብከት ነው ። ሕዝብ፣ በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሩ መሪ ሲያገኝ ያውቃል፣ ያ መሪ የውጭ ጠላት ሲነሳበት ያውቃል፣ ደሞ ላገሩ ነጻነት ማንም ሳይቀሰቅሰው የራሱን በሶ ቁጥሮ ይዘምታል ። ግን ዉሸታም ፣ ስልጣን አሳዳጅ መሪ ተብዬ አፈ ጮሌዎች ሲመጡበትም ለይቶ ያውቃል ።
ሕዝቡን የሚንቅ መሪ ወዳቂ ነው ! ሁልግዜ The people, the people alone are the makers of history. ጥሩ መሪ ይህን ያቃል! ጂል እራሱን እንደ ታሪክ ሰሪ በኢሉዥን ኖሮ ያልፋል!

Abe Abraham wrote: ↑10 Dec 2022, 03:05
ትጉህ የኦርቶዶክስ ልጅ ፕሮፈሶር ብርሃኑም የትምህርት ሚኒስተር ሆኖ ኣገሩን እያገለገለ ከነዚህ ሰዎች ጥቃት ለመዳን ኣልቻለም ። ጉራጌ መሆን ለምን እንደ ወንጀል እንደሚያዩት የሚያስገርም ነው።
-

ጉድ እኮ ነው!! ብርሃኑ ነጋ ኤርትራን "በመሬት ወረራ የሰከረችው ሴሰኛዋ ኤርትራ" እያለ ነበር የሚተራት!!
-
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Horus wrote: ↑10 Dec 2022, 03:45Abe Abraham፣
ብርሃኑ ነጋ እንደ ግለሰብ የአቢይ መንግስት ሚኒስትር ነው፤ ስለዚህ በዚያ ያ መንግስት በሚሰራው ስህተት እሱም ይወቀሳል ይወገዛል፣ ያ ደምብ ነው ። እንደ ኢዜማ መሪ ኢዜማ የኢትዮጵያን ዜጎች ለህጋዊና ዴሚክርሳዊ መብታቸው ሲታገሉ መርዳት የመምራት ሃላፊነት አለበት። እስካሁን ኢዜማ መንግስትን ኢንፍሉወንስ በማድረግ ፋይዳ ቢስ ነው ። ኢትዮጵያን እንዳሻቸው የሚዘውሯት አቢይ፣ አዳነች፣ ሺመልስ እና ታከለ ናቸው ! የኢትዮጵያ መንግስት ተብዬው የኦሮሞች ኮሚቴ ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ባይኑ ብረት እያየ ነው ።
ክዚያ በተረፈ ብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ሕዝብ እንደ ማንኛውም ሕዝብ የራሱ ራስ ገዝነት የሚተገብርበት ክልል ሆነ እስቴት ይገባዋል የሚል ሰው አይደለም ፣ ስለዚህ ብርሃኑን ከጉራጌ ጥያቄ ጋር ማያያዝ ስህተት ነው ።
የኢትዮጵያ ጥያቄን በሚመለከት አንድ የገዥ መደብ ሲሰርቅና የዜጎችን መብት ሲረግጥ ከርሞ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲነሳበት ዘሎ የውጭ ጠላት፣ ኢምፔሪያሊዝ አገር ሊወር ነው ከኔ ጋር ቁሙ የሚለው አላዋቂ ዲክታተሮች ስብከት ነው ። ሕዝብ፣ በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሩ መሪ ሲያገኝ ያውቃል፣ ያ መሪ የውጭ ጠላት ሲነሳበት ያውቃል፣ ደሞ ላገሩ ነጻነት ማንም ሳይቀሰቅሰው የራሱን በሶ ቁጥሮ ይዘምታል ። ግን ዉሸታም ፣ ስልጣን አሳዳጅ መሪ ተብዬ አፈ ጮሌዎች ሲመጡበትም ለይቶ ያውቃል ።
ሕዝቡን የሚንቅ መሪ ወዳቂ ነው ! ሁልግዜ The people, the people alone are the makers of history. ጥሩ መሪ ይህን ያቃል! ጂል እራሱን እንደ ታሪክ ሰሪ በኢሉዥን ኖሮ ያልፋል!
ብርሃኑ ነጋ እንደ ግለሰብ የአቢይ መንግስት ሚኒስትር ነው፤ ስለዚህ በዚያ ያ መንግስት በሚሰራው ስህተት እሱም ይወቀሳል ይወገዛል፣ ያ ደምብ ነው ።
ያ በዓለም ላይ ያለ ኣሰራር ስለ ሆነ ባለ ስልጣኑ ሊወቀስ ይችላል። " ብር ኣምጣ " እያልክና እንደ ለ " የኦሮሞ ተረኛ መንግስት " ሕብረ-ብሄራዊ መልክ የሚሰጥ ሰው ኣድርገህ በጉራጌነቱ ስትሰድበው ግን ደምብ ኣይደለም ። ወቀሳውም መጠኑ የያዘ መሆን ኣለበት ።
ኣሜሪካ በህዝብ ለተመረጠውን መንግስት ለመገልበጥ እና ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ለመጣውን ለውጥ ለመቀልበስ እንደምትፈልግ ለማንም ሰው የተደበቀ ኣይደለም ። የኢምፔሬያሊዝም እጅ ወደን ጠልጠት በየኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ጎልቶ ነው የሚታየው ። ብድር ኣልሰጥህም እና ሌሎች ዘዴዎች እየተከተሉ የሚስፈራሩት እኮ ለቀልድ ኣይደለም ።ዘሎ የውጭ ጠላት፣ ኢምፔሪያሊዝ አገር ሊወር ነው
-
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Horus ዋናው አረመኔ እና አምባገነን አብይ አህመድ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት በማለት ፈንታ ትንሿ ቡችላ ላይ ትኩረትን ለምን እንዳተኮርህ አይገባኝም!!
ነው አሁም በአብይ አህመድ ተስፋ አልቆረጥህም ማለት ነው?
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
How do you do that & what do you replace PP with? What is the alternative if they steps down today?
I will repeat what I said before: organize, organize, organize!
Instead of spontaneous protests here and there whenever something happens, an organized mass movement is needed, synchronized among dissatisfied regions. Politics starts at local level. People in various regions could create a communication network and pressure & reject their local leaders at the same time & with the same message. And that will eventually turn to a national movement. PP will then be forced to straighten up itself or fall into dust bin at the upcoming election. I don’t advocate violence under any circumstances.

…ditto below
Last edited by Selam/ on 10 Dec 2022, 10:42, edited 2 times in total.
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
I don’t disagree. In my view, i don’t see any contradictions if Berhanu continuous to serve under PP administration. He is straightening up the education system & should continue to do so. Otherwise a random cadre would take over and bring the institution back to the level of Genet Gudit. The only problem with him is that he hasn’t clarified the Education Ministry’s position with regards to Adanech’s interferences. He should either agree with her or reject her interjection of politics into schools. No other school in the world forces students to sing national anthem let alone two anthems. And parents should have a say in every decision that affects their children.
If you are okay with Berhanu working with PP, I don’t get it why you have a hard time accommodating independent views of some forumers like myself. Whenever our opinion doesn’t line up with a specific tribal or political views, your brain immediately associates us with Tigray, Eritrea or Oromo. You should learn to accept people’s opinion without pulling tribal cards.
If you are okay with Berhanu working with PP, I don’t get it why you have a hard time accommodating independent views of some forumers like myself. Whenever our opinion doesn’t line up with a specific tribal or political views, your brain immediately associates us with Tigray, Eritrea or Oromo. You should learn to accept people’s opinion without pulling tribal cards.
Horus wrote: ↑10 Dec 2022, 03:45Abe Abraham፣
ብርሃኑ ነጋ እንደ ግለሰብ የአቢይ መንግስት ሚኒስትር ነው፤ ስለዚህ በዚያ ያ መንግስት በሚሰራው ስህተት እሱም ይወቀሳል ይወገዛል፣ ያ ደምብ ነው ። እንደ ኢዜማ መሪ ኢዜማ የኢትዮጵያን ዜጎች ለህጋዊና ዴሚክርሳዊ መብታቸው ሲታገሉ መርዳት የመምራት ሃላፊነት አለበት። እስካሁን ኢዜማ መንግስትን ኢንፍሉወንስ በማድረግ ፋይዳ ቢስ ነው ። ኢትዮጵያን እንዳሻቸው የሚዘውሯት አቢይ፣ አዳነች፣ ሺመልስ እና ታከለ ናቸው ! የኢትዮጵያ መንግስት ተብዬው የኦሮሞች ኮሚቴ ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ባይኑ ብረት እያየ ነው ።
ክዚያ በተረፈ ብርሃኑ ነጋ የጉራጌ ሕዝብ እንደ ማንኛውም ሕዝብ የራሱ ራስ ገዝነት የሚተገብርበት ክልል ሆነ እስቴት ይገባዋል የሚል ሰው አይደለም ፣ ስለዚህ ብርሃኑን ከጉራጌ ጥያቄ ጋር ማያያዝ ስህተት ነው ።
የኢትዮጵያ ጥያቄን በሚመለከት አንድ የገዥ መደብ ሲሰርቅና የዜጎችን መብት ሲረግጥ ከርሞ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲነሳበት ዘሎ የውጭ ጠላት፣ ኢምፔሪያሊዝ አገር ሊወር ነው ከኔ ጋር ቁሙ የሚለው አላዋቂ ዲክታተሮች ስብከት ነው ። ሕዝብ፣ በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሩ መሪ ሲያገኝ ያውቃል፣ ያ መሪ የውጭ ጠላት ሲነሳበት ያውቃል፣ ደሞ ላገሩ ነጻነት ማንም ሳይቀሰቅሰው የራሱን በሶ ቁጥሮ ይዘምታል ። ግን ዉሸታም ፣ ስልጣን አሳዳጅ መሪ ተብዬ አፈ ጮሌዎች ሲመጡበትም ለይቶ ያውቃል ።
ሕዝቡን የሚንቅ መሪ ወዳቂ ነው ! ሁልግዜ The people, the people alone are the makers of history. ጥሩ መሪ ይህን ያቃል! ጂል እራሱን እንደ ታሪክ ሰሪ በኢሉዥን ኖሮ ያልፋል!
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Leaders are born instantly when there is chaos and problems. Let alone the collection of ignorants and satans of PP, even educated and good leaders are replaceable by better ones.
There are millions of ethiopians who are capable of leading Ethiopia better than tribalist Woyanes and their offspring PP.
Btw, whether one believes it or not, Ethiopia is a failed state. And it is failed by its current ignorant and childish armed rulers. PP is not only incapable of leading, but it is a curse on that land. No-Government is much better than what we have right now in n Ethiopia.

Selam/ wrote: ↑10 Dec 2022, 09:19How do you do that & what do you replace PP with? What is the alternative if they steps down today?
I will repeat what I said before: organize, organize, organize!
Instead of spontaneous protests here and there whenever something happens, an organized mass movement is needed, synchronized among dissatisfied regions. Politics starts at local level. People in various regions could create a communication network and pressure & reject their local leaders at the same time & with the same message. And that will eventually turn to a national movement. PP will then be forced to straighten up itself or fall into dust bin at the upcoming election. I don’t advocate violence under any circumstances.
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Leaders are born instantly
Give me examples!
Educator wrote: ↑10 Dec 2022, 10:17Leaders are born instantly when there is chaos and problems. Let alone the collection of ignorants and satans of PP, even educated and good leaders are replaceable by better ones.
There are millions of ethiopians who are capable of leading Ethiopia better than tribalist Woyanes and their offspring PP.
Btw, whether one believes it or not, Ethiopia is a failed state. And it is failed by its current ignorant and childish armed rulers. PP is not only incapable of leading, but it is a curse on that land. No-Government is much better than what we have right now in n Ethiopia.
Selam/ wrote: ↑10 Dec 2022, 09:19How do you do that & what do you replace PP with? What is the alternative if they steps down today?
I will repeat what I said before: organize, organize, organize!
Instead of spontaneous protests here and there whenever something happens, an organized mass movement is needed, synchronized among dissatisfied regions. Politics starts at local level. People in various regions could create a communication network and pressure & reject their local leaders at the same time & with the same message. And that will eventually turn to a national movement. PP will then be forced to straighten up itself or fall into dust bin at the upcoming election. I don’t advocate violence under any circumstances.
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Wedi,
እኔ ዝም ብሎ የሚጮህ መፈክር ኣልወድም! politics is local and concrete. አንድን ሕዝብ ወይም ቡዲን ጥቅሙን አቀናብረህ ለትግል የምታስነሳው ቁልጭ ባለ ጭብጥ እና በሚያየው አጠገቡ ባለው ችግሩና በሚደርስበት ግፍ ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ እጅግ አሁናዊና አስቸኳይ ችግሩ ራስ ገዝነቱና ከተማው በኦሮም ሰልቃጮች መዋጡ ነው። አቢይ አህመድን ከስልጣን ማውረድ መንግስት የመለወጥ ትግል ወይም አብዮት ነው ። ያን አብዮት ለማድረግ ያዘጋጀው ሃይል ካለ አሳየኝና እኔም እቀላቀልሃለሁ! በተረፈ እራስን ለማስደሰት ባዶ የቃል መፈክሮች ፋይዳ ቢስ ናቸው! አዲስ አበቤ አዳነችህ አስወግዶ የራሱ ክልል ከሆነ የአቢይ መንግስት ሊንሮ አይችልም!

በ December 13, 2022 አቢይ አህመድ ዋሽንግተን አሜሪካ ባይሄድ ይመከራል ምክኛቱም በዚያን ለት ያፍሪካ መሪዎች በሚገኙበት ኮንቬንሽን ሴንተር ግዙፍ ጸረ አቢይ ! ጸረ አዳነች አቤቤ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!
Why are you so worried for him?
Why are you so worried for him?
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
Horus አዲስ አበባን እየሰለቀጠች ያለቸው አዳነች አቤቤ ናት ወይስ ኦሮሙማ? አዳነች አቤቤ እኮ በአብይ አህመድ የሚመራው ኦሮሙማ ነው፡፡ ስለዚህ ትግሉ መሆነ ያለበት ዋናው ላይ እንጅ ቅርንጫፎቹ ላይ ማድረግ ትርፉ ድካም ብቻ ነው!!Horus wrote: ↑10 Dec 2022, 14:26Wedi,
እኔ ዝም ብሎ የሚጮህ መፈክር ኣልወድም! politics is local and concrete. አንድን ሕዝብ ወይም ቡዲን ጥቅሙን አቀናብረህ ለትግል የምታስነሳው ቁልጭ ባለ ጭብጥ እና በሚያየው አጠገቡ ባለው ችግሩና በሚደርስበት ግፍ ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ እጅግ አሁናዊና አስቸኳይ ችግሩ ራስ ገዝነቱና ከተማው በኦሮም ሰልቃጮች መዋጡ ነው። አቢይ አህመድን ከስልጣን ማውረድ መንግስት የመለወጥ ትግል ወይም አብዮት ነው ። ያን አብዮት ለማድረግ ያዘጋጀው ሃይል ካለ አሳየኝና እኔም እቀላቀልሃለሁ! በተረፈ እራስን ለማስደሰት ባዶ የቃል መፈክሮች ፋይዳ ቢስ ናቸው! አዲስ አበቤ አዳነችህ አስወግዶ የራሱ ክልል ከሆነ የአቢይ መንግስት ሊንሮ አይችልም!
-
- Member+
- Posts: 9538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስቸኳይ ከስልጣን መነሳት አለባት !!
ታላቋ ትግራይ ሪፐብሊክ የመመስረት ትእዛዝ የሰጠችን ታላቋ ብሪጣንያ በዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ በፈረንሳይ ስትሸነፍ ማየት ልብ ይሰብራል። ጅቡቲ ትግራይን እንዳሸነፈች ያህል ነው የምንቆጥረው።