ክቡር ታረቀኝ ደግፌ ፤ የጉራጌ ጀግና ጽኑ የጉራጌ ልጅ !! ያሸንት ዬዎሬ !!!
ጉራጌ ጀግና ይወዳል !! ለእንደራሴ ታረቀኝ ዘፈን ይውጣለት !!! አንድ የጉራጌ መሪ ሲጠቃ የተጠቃው መላ ጉራጌ ነውና
Re: ክቡር ታረቀኝ ደግፌ ፤ የጉራጌ ጀግና ጽኑ የጉራጌ ልጅ !! ያሸንት ዬዎሬ !!!
ይህን የህዝብ ድጋፍ ነው ቆሻሻ የብልጽግና ሙሰኞች ሊያፍኑ የሚሞክሩት ! አይታሰብም !