Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እኔ ሆረስ ምን አልኩ? ትህነግ የጻፈውን ሕገ መንግስት ሳይቀድ አቢይ ትህነግን ሊነካ አይችልም! የትግሬን ምርጫም ሊሰርዝ አይችልም!!

Post by Horus » 22 Nov 2022, 14:30

አቢይ አህመድ ሲያሻው ይህን የጎሳ ህገ መንግስት ያስከበራል! ሲያሻው እንዳሽው ይሸረዋል! ዛሬ ትግሬዎች እቅጩን ነገሩት! ያደረጉት ምርጫ ማንም አይሽረውም ። በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሰረት የትግሬ መንግስት ህጋዊ ነው በቃ! ለዚህ ነው ሺ ግዜ በትግሬ ህገመንግስት ላይ ተንሰራፍቶ ትህነግን ማጥፋት ህልም ነው ስል የኖርኩት!! በአንድ ቃል ትግሬ የደቡብ ክልል አይደለም :lol: :lol: :lol: ጉራጌ እንዳለው ወይ ሕጉን አክር! ወይም ሕጉን ቀይር :lol: :lol: :lol: