Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42839
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Yimer:ከታሪክ መሸሽ አይቻልም! Reality Is Stubborn!

Post by Horus » 20 Nov 2022, 23:05

አቢይ አህመድ የነዚህ ግሩም ህዝቦች ህይወት ለማሻሻል ቱሪዝም በወንጪ (ምንጭ) ሃይቅ መገምባቱ ይመቸኛል ! ነገር ግን እነዚህ ህዝቦች እስከ መጨረሻው የእንሰትና ቆጮ ካልቸራቸውን አይተዉም !! እነዚህ ኦሮሞ የሆኑ ጉራጌዎች ህያው ናቸው!!!