Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19217
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

እርምት፥ ለአብይ የተወላገደ፥ አማርኞ፥ ትግርኞ፥ የለም፥ የተለያዬ፥ የአነጋገር፥ ዘቤ፥ እንጂ፤

Post by Axumezana » 16 Nov 2022, 12:57

አብይ፥ በኢሳያስ፥ አመራር፥ መሰረት፥ የትግራይንና፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ አለያይቶ፥ አናክሶና፥።አባልቶ፥ ይኸን፥ሁሉ፥ ደም፥ ካፋሰሰ፥በኻላ፥ በሚልዬን፥ የሚቆጠር፥ ህዝብ፥ ሀብቱን፥ ተዘርፎ፥ እየተገደለ፥ እየተመታ፥ የፆታ፥ ጥቃት፥ እየደረሰበት፥ ተፈናቀሎና፥ ተበትኖ፥ በከባድ፥ ችግር፥ ባለበት፥ ሁኔታ፥ ስለተወላገደ፥ አማርኞና፥ ትግርኞ፥ መናገር፥ በተቸገረው፥ ህዝብ፥ቁስል፥ላይ፥ እንጨት፥እንደ፥መስደድ፥ ነው። የአንድ፥ አገር፥መሪ፥ነኝ፥ የሚል፥ ሰው፥ እመራዋሎህ፥የሚለው፥ ህዝብ፥ህመም፥ካልተሰማው፥ ስልጣን፥ ላይ፥ቁጢጥ፥ ያለው፥ የራሱን፥ የስልጣን፥ጥም፥ለማርካት፥ብቻ፥እንጂ፥ ሌላ፥ምክንያት፥ የለውም።

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እርምት፥ ለአብይ የተወላገደ፥ አማርኞ፥ ትግርኞ፥ የለም፥ የተለያዬ፥ የአነጋገር፥ ዘቤ፥ እንጂ፤

Post by Right » 16 Nov 2022, 13:22

He is an idiot.

His Amharic is very bad.

That is not the point. The people who resides in the area are war victims. His priority should have been protecting them instead he made a deal with the invaders without their consent. He is ridiculing them to cover for his mishandling of the crisis. Abiye Ahmed’s end is going to be ugly.

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እርምት፥ ለአብይ የተወላገደ፥ አማርኞ፥ ትግርኞ፥ የለም፥ የተለያዬ፥ የአነጋገር፥ ዘቤ፥ እንጂ፤

Post by Meleket » 17 Nov 2022, 06:53

ወዳጃችን Axumezana አማርኛ ሆነ ትግርኛ እንዲሁም ሌላም ቋንቋ ሊወላገድማ ይችላል። ለምሳሌ 2019 እንዲህ ብለን ነበር
Meleket wrote:
02 May 2019, 11:20
ቀጥሎ የሚቀርበው “ሰላመ . . . ለርሑቃን፣ ወሰላመ ለቅሩባን” (ኤፌ. 2፡17) በሚል ርእስ የኤርትራ ካቶሊካዉያን ጳጳሳት የጻፉት በበዓለ ትንሣኤ፳፻፲፩ (2019) ይፋ ያደረጉት ወቅታዊ ሓዋርያዊ መልእክት ሆኖ በዋነኛነት የሃገራዊ ዕርቀ - ሰላም ጥሪ ነው። ይህ የአማርኛ ትርጉም የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታን በወጉ ለሚከታተለው ስልጡኑና ወንድማችን ለሆነው የኢትዮጵያ ህዝብም ግልጽ ይሆን ዘንድ እዚህ አቅርበነዋል። መልእኽቱ የሰላምን የዕርቅንና የወንድማማችነትን ወደር የለሽነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፣ ዕርቀሰላም ከጎረቤት ጋር ብቻ ሳይሆን በውስጥም ሊደረግ እንደሚገባዉም ያሳስባል። ለሌሎች የሃይማኖት አባቶችም መልካም ተምሳሌት ይሆናል በሚል አላማ ለኤርትራ ህዝብና ለኢትዮጵያ ህዝብ ሙሉ ሰላም እየተመኘን በተወላገደው አማርኛችን ሙሉ ይዘቱን እዚህ አቅርበነዋል። መልካም ንባብ!!! :mrgreen: . . .

ሙሉ ይዘቱን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=182199 “ሰላመ . . . ለርሑቃን፣ ወሰላመ ለቅሩባን” የሃገራዊ ዕርቀ-ሰላም ጥሪ (አማርኛ ትርጉም) ማንበብ ይቻላል።

ዘንድሮም ታሪክ ስንገልጽ እንዲህ ብለን ነበር፡ ቋንቋማ ሊወላገድ ይችላል።
Meleket wrote:
21 Oct 2022, 09:44
ይህን ጽሁፍ ወንድማችን Abere በኣማርኛ ተርጉመን፡ ለሰፊው አንባቢ እንድናቀርብ በጠዬቀን መሰረት፡ እነሆ ጀምረነዋል። ከምዚ በሚቀጥለው ክፍል የደራሲውን ትረካ፡ እንደወረደ በተወላገደው አማርኛችን ለማቅረብ እንሞክራለን፡ መጀመርያ ግን በዚህ ጽሑፍ ኣሟሽተነዋል። መልካም ንባብ።:mrgreen: . . .

ሙሉ ይዘቱን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=306818 "የኤርትራን ህዝብ ለመጨፍለቅ የምንሊክና የጣልያን ቃልኪዳን (የ1897-1907 ሰነድ) በአባ ይስሃቕ ገብረ ኢየሱስ" የሚለውን ክፍል ማንበብ ነው።

Axumezana wrote:
16 Nov 2022, 12:57
እርምት፥ ለአብይ የተወላገደ፥ አማርኞ፥ ትግርኞ፥ የለም፥ የተለያዬ፥ የአነጋገር፥ ዘቤ፥ እንጂ፤

Post Reply