https://www.yahoo.com/news/icrc-humanit ... 06134.html
Re: የማትሄድ መበለት በየዕለቱ ትሰናበት!
ባሏ ፡ የሞተባት ፡ ሴትHorus wrote: ↑15 Nov 2022, 15:21እስቲ የኢ አር ቅኔ ቀመስ ታዳሚዎች ይህችን ረቂቅ አባባል ፍቷት![]()
![]()
![]()
![]()
https://www.yahoo.com/news/icrc-humanit ... 06134.html
Re: የማትሄድ መበለት በየዕለቱ ትሰናበት!
ይችን የጥንት እንጉርጉሮ አስታወስከኝ። ከመበለቲቱ ምሳሌዊ አነጋገር ጋር ምንልባት መሳ ይሆን?!
እሄዳለሁ ማለት - እኖራለሁ ነው፥
የሚሄድማ ሰው - እብስ ጥርግ ነው።
ሆረስ የዘምድ ድብድን ጨርቅ ይጨርሳል ይባላል። የወያኔ እና የኦነግ ድብድብ(ጨዋታ ፍትጊያ) ምንም ጥሩ ነገር ወይም ቅቤ ላይወጣው ሚልዮኖችን አስጨረሰ- አፈናቀለ። የዐባይ ትግራይ ህልመኞች - ህልም እልም ህልም እልም ያሉ መልሰው ደግሞ ያልማሉ።

Horus wrote: ↑15 Nov 2022, 15:21እስቲ የኢ አር ቅኔ ቀመስ ታዳሚዎች ይህችን ረቂቅ አባባል ፍቷት![]()
![]()
![]()
![]()
https://www.yahoo.com/news/icrc-humanit ... 06134.html
Re: የማትሄድ መበለት በየዕለቱ ትሰናበት!
ወዲ፣
በፍጹም አልደረስክበትም!
በትክክል የፈታው አበረ ነው፤ ፍቺው ያለው "የሚሄድማ ሰው - እብስ ጥርግ ነው።" እሚለው ነው ። መበለት አንዲት ቀላዋጭ በድሜ ጠና ያለች ሴት ናት ። በእንግድነት አንድ ሰው ቤት እያደረች ነው ። ዛሬ እሄዳለሁ ትልና መሰናበቻ ከበላች በኋላ ሃሳቧን ለውጣ ታድራለች ። ደሞ በማግስቱ ዛሬ መነሳት አለብኝ ትልና የመንገዷን ካበሏት በኋላ ባንድ ምክንያት ሃሳቧን ለውጣ ታድራለች! ያ ሲሆን ነው ያገሬ ነገር አዋቂ 'የማትሄድ መበለት በየለቱ ትሰናበት' የሚለው ። ታዲያ ይህቺ መበለት ዛሬ ላይ ማናት?

ይህቺ መበለት መቼ ነው የምትሄደው?