Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23860
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ድሮ ያአኔ አሉላ አባነጋ ጠግቦ እቢር እቢር ባለበት ጊዜ ልክ እንደ አሁኖቹ ህወሃቶች

Post by Fed_Up » 10 Nov 2022, 00:39

:oops: አጼ ምኒሊክ ቢለምኑት ቢያስማልዱት የፈሩት መስሎት ያአዙኝ ልቀቁኝ ያእለበት ወቅት ነበር

እናም አጼ ምኒሊክ ትንሽዬ ጦር ልከው ልክ ያአስገቡታል:: ሞት የሽፍታው አሉላ ቤት ማንኳኳት ስትጀምር .. አሉላ እባነጋ አማላጂ ወደ አጼ ምኒሊክ ዘንዳ ይሉኩና ተሳክቶላቸው አጼው ቤተመንግስት እንዲመጡ ሆነ .. እኒህ ጥጋበኛ አጋሜ ሽፍታ የጼዬን ማሪያም ስም አንስተው እየማሉና እየተገዘቱ ድንጋይ ተሸክመው ንጉሱ አጼው እግር ስር ይወድቃሉ:: ንጉሱም በስንት ልመና ይቅር ይሏቸዋል:: ከዛች እለት ጀምረው እስከ እለተ ሞቱ ሽፍታው አሉላ አባነጋ በእልፍኙ አዳራሽ ተመድበው እንግዳ አጫዋች ሆነው ኖሩ::

ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ "የማን ዘር ጎመንዘር" የልጁ ልጇቻቸው ታሪኩን ደገሙት::

ስር ነቀሉ ጥያቄ ግን ለምንድነው አጋሜ መሪዎች ነን ባዬች ሌሎች ሲሞትላቸው ጀግኖች .. ሞት ስትመጣባቸው ደግሞ ላለመሞት እግር የሚስሙት?

በመቀጠል የዘመናችን እልፍኝ አጫዋች እነ ቮድካቸው እና ሌሎችም የአጋሜ ሽፍቶች ... ምን እያሉ ያዝናኑን ይሆን?

ወይ መአልቲ!!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10189
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ድሮ ያአኔ አሉላ አባነጋ ጠግቦ እቢር እቢር ባለበት ጊዜ ልክ እንደ አሁኖቹ ህወሃቶች

Post by Digital Weyane » 10 Nov 2022, 02:58

አሉላ በአጤ ምኒሊክ እልፍኝ ውስጥ ቆሞ <<የመሃልና የመስመር ዳኛ ነኝ>> ቅብርጥስ ነኝ እያለ ያዝናናቸው እንደነበር ይነገራል። :roll: :roll:

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ድሮ ያአኔ አሉላ አባነጋ ጠግቦ እቢር እቢር ባለበት ጊዜ ልክ እንደ አሁኖቹ ህወሃቶች

Post by Meleket » 10 Nov 2022, 03:57

ድሮ ነው አሉ፡ አንድ አወቅኩ ባይ ጥራዝ ነጠቅ ሰዉየ ስለ አባይ ወንዝ “ኩራታችን አባይ እንዲህ ነው፡ ርዝመቱ ይህን ያህል፣ ስፋቱ ይህን ያህል፣ ወደ ሱዳንና ግብጽ ተሸኽሞት የሚሄደው ለም አፈራችን ይህን ያህል፣ የሚሄደው ውሃም ይህን ያህል ነው። እያለ ብዙም ሳይንሳዊ ያልሆነ ቁጥሮችን እየጠቀሰ ሲንሸረሸር” . . . አንዱ ነቄ ያለ ሰውየ። “ምንጭ ጥቀስ ምንጭ ጥቀስ” ቢለው፡ ጥራዝ ነጠቁ ሰውየ ደግሞ “ምንጩማ እንደሚባለው ዳሞት ደንጌዛ ተራራ ስር ነው!” ብሎት እርፍ።

ምን ለማለት ነው፡ አሉላና ሌሎች የሰሜን ራሶች ለአጤ ምንሊክ ድንጋይ ስለመሸከማቸው ምንጭ ጠቅሰን እውቁን ኢትዮጵያዊ ደራሲ ማሞ ውድነህ ከጣፈው ጨልፈን እኮ እዚህ ላይ ከዓመታት በፊት እንዲህ ቢለናል፥ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Meleket wrote:
01 Mar 2019, 09:38
ለምክርማ ወዳጄ ማን እንደ በዝብዝ ካሳና እንደልጆቹና ልጅ ልጆቹ፦ በዝብዝ ካሳ አይደለም አበሻን ነጮችንም (እንግሊዞችንም) ሳይቀር አይደል እንዴ የመከረው! “ምን ብሎ?” ብለህ እንዳትጠይቀኝ እንጂ? አባታጠቅ ካሳን እንዳትቀሰቅሰው!!!

ወዳጄ የትግራይ ጄኔራሎች (ራሶች) ሲል ግዜ’ኮ ይህን ታሪክ አስታወሰኝ።

ማሞ ውድነህ፡ “አሉላ አባነጋ” በሚል ርእስ በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት በኩል የጣፈው የታሪክ መጠሀፍ ገጽ 372 እንዲህ ይላል፦
“- - - ግንቦት 26 ቀን 1886 ራስ መንገሻ ከዐሥራ ሁለት ሺህ በላይ በሆነ ሠራዊት ታጅበው አዲስ አበባ ገቡ። አብረዋቸውም ራስ አሉላ፣ ራስ ሐጐስና ‘ራስ ወልደሚካኤል’ ነበሩ።

አጼ ምኒልክ በዙፋናቸው ላይ ሆነው ዘውዳቸውን ደፍተው ራስ ዳርጌ፣ ራስ ሚካኤል፣ ራስ ወሌና ሌሎቹም መኳንቶቻቸውንና የውጭ አገር መልእክተኞችም በተገኙበት አራቱን ‘የትግራይ ራሶች’ ተቀበሉ።

አራቱ ራሶች ደንጋይ ተሸክመው ከንጉሠ ነገሥቱ ፊት ወድቀው፥ ‘ባጠፋን ይማሩን’ ብለው ጠየቁ። ‘ምሬአችሁአለሁ ደንጋዩን አንሡላቸው!’ አሉና ምኒልክ ተነሥተው፡ “እናንተም ይቅር በሉኝ” አሉና ጐንበስ ካሉ በኋላ እያንዳንዳቸውን እያቀፉ ስመው ተቀመጡ


የትግራይ ‘ጄነራሎችም’ አሁን ማድረግ የሚጠበቅባቸው “የተሳሳተ አመራር አሳስቶናል አሁን ግን በሕግ እንገዛለን፣ ያለመሬታችን የሰፈረን ሰራዊትም እናወጣለን” ብለው ደፋር እርምጃ መውሰድ ነው። ምንም ነውር የለውም አሉላም መንገሻም በሺርም ኃይለማርያም ደሳለኝም ይህን አድርገውታል!!! :mrgreen:

የዓድዋው ጦርነት እና የቀይኮከብ ዘመቻ ጦርነት ልዩነትና አንድነት አላቸውን?

በመሳርያ ብዛት አንድ ህዝብን ማንበርከክ ይቻላልን?

የህዝብን ልብ መቆጣጠር ካልቻሉ በነፍጥ ብዛትና በዕብሪተኝነት ህዝብን ማንበርከክ ይቻላልን? ብለን ልንጠይቅ ነበር መልሱ ግን ግልጥ ነው አይደል!
:mrgreen:
Fed_Up wrote:
10 Nov 2022, 00:39
ድሮ ያአኔ አሉላ አባነጋ ጠግቦ እቢር እቢር ባለበት ጊዜ ልክ እንደ አሁኖቹ ህወሃቶች

:oops: አጼ ምኒሊክ ቢለምኑት ቢያስማልዱት የፈሩት መስሎት ያአዙኝ ልቀቁኝ ያእለበት ወቅት ነበር

እናም አጼ ምኒሊክ ትንሽዬ ጦር ልከው ልክ ያአስገቡታል:: ሞት የሽፍታው አሉላ ቤት ማንኳኳት ስትጀምር .. አሉላ እባነጋ አማላጂ ወደ አጼ ምኒሊክ ዘንዳ ይሉኩና ተሳክቶላቸው አጼው ቤተመንግስት እንዲመጡ ሆነ .. እኒህ ጥጋበኛ [deleted] ሽፍታ የጼዬን ማሪያም ስም አንስተው እየማሉና እየተገዘቱ ድንጋይ ተሸክመው ንጉሱ አጼው እግር ስር ይወድቃሉ:: .. .. ..
ዲጆታሎቹም አናሎጎቹም የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮመዲያኖች በሙሉ ይሄን ቢያነቡት ይጠቀማሉ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176710 :mrgreen:

Post Reply