ይሄ ድርድር እንዲካሄድ ኢትዮጵያ አሜሪካ እግር ሥር ወድቃ ለምናለች
Haile Michael
9h
“አሜሪካ በዚህ ስምምነት ከፍተኛ ስፍራ እንዳላትም አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ለውጭ ዲፕሎማቶች እና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰቡ ገለጻ ባደረጉበት ወቅት መናገራቸውን የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
“አሜሪካ ህወሓትን ወደ ድርድሩ ለማምጣት፣ ለማሳመን እንዲሁም ወደ ደቡብ አፍሪካም በማድረስ ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክታለች” ሲሉ ምስጋናቸውን ገልጸዋል።” BBC
