Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ቀጣፊ QB/sarcasm/eden የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? [VIDEO]

Post by Revelations » 08 Nov 2022, 12:53

የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? Not Meaza, of course.

"ሁለቱ ያርጁ ኢህ አደጎች ታረቁ ማለት ለቀጠናው ሰላም አያመጣም"

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ቀጣፊ QB/sarcasm/eden የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? [VIDEO]

Post by Abe Abraham » 08 Nov 2022, 13:53

  • ለመጀመርያ ጊዜ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ረጋ ብሎ ፡ በራሱ ኣስተሳሰብ ፡ ሎጂካዊ የሆነ መንገድ ተከትሎ በውቅታዊ ጉዳዮች ትንታኔ ሰጠ ።

    ኤርትራና የኤርትራ ህዝብ ሰላማዊና የሰላም ወዳጆች ናቸው ። ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ውል ኣድርገው በሰፊ ሊቀራረቡና ሊተባበሩ መደቦች በማውጣት በነበሩበት ጊዜ ህወሓት በየሰሜን እዝ ግፍና ድፈረት ፈጽሞ መሳርያዎቻቸውና 80% የመከላከያ ንብረት - በኣገር ደረጃ - በእጁን ኣስገብቶ ወደ ኣዲስ ኣበባ ተጉዞ የዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊን መንግስት ገልብጦ በቀጠናችን ሰላምና መረጋጋት ሊያደፈርስ ሲነሳ ከኤርትራና ኢትዮጵያ ምን ይጠበቅ ነበር ? ጉዳዩ ኤርትራ ገባችን ኢትዮጵያ ወጣች ወይም በግልባጩ የሚባልበት እንዳልሆነ ለማረጋገጥ ነው።

    መዓዛ መሓመድ በደንብ ተዘጋጅታ ጥያቄዋን ስታቀርብ ለምሳሌ " ሁሉ ነገር በህገ-መንግስቱ መሰረት ይፈታል ሲባል እንዴት ነው ? " ኢንጂነር ብትምህርቱ ሂሳብና ሎጂካዊ ኣስተሳሰብ ተምሮ እያለ በቀጥታ መልስ ከመስጠት " ወደ 2013 መመለስ ማለት ነው " ብሎ ኣለፈው ። መዓዛ ኤርትራን ስትጠቅስ ኢንጂነር መልሱን ሲሰጥ በትርጉም-የለሽ የነጮጭ ማስፈራራት ( ወደ ፕሪቶርያ ያልተጓዘው ኢንጂነር ኣሜሪካኖች የኤርትራን ጉዳይ እንመለከተዋለን ያሉ ይመስለኛል ብሎ በመገመቱ ሳርኮ/ኤደን/ክዩውቢ እንደ የተረጋገጠ ማስረጃ ኣድርጎ ወሰደው!! ) ቢጀምርም ካለፉት ወራት በለየት ያለ ኣያያዝ በኤርትራና ኢትዮጵያ ያለው ወንድማማችነት መናገሩ በሱ ያለኝ ሚዛን ትንሽ በኣዎንታ ሳይቀየር ኣልቀረም ።

-

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ቀጣፊ QB/sarcasm/eden የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? [VIDEO]

Post by Educator » 08 Nov 2022, 16:18

Yilikal is a very matured and intelligent political analyst. He also shoots straight unlike other politicians. What he and Lidetu say should be followed if Ethiopia is to come to peace. These two individuals are misunderstood by many common people because they tell the truth which the public is not ready to handle. And secondly, the majority of the population is ignorant of politics especially the diaspora. The diaspora are deprived of the opportunity to learn politics because all taxi drivers are continuously lecturing others rather than reading for themselves. I have never met an Ethiopian taxi driver who doesn't claim to be political pundit.
Abe Abraham wrote:
08 Nov 2022, 13:53
  • ለመጀመርያ ጊዜ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ረጋ ብሎ ፡ በራሱ ኣስተሳሰብ ፡ ሎጂካዊ የሆነ መንገድ ተከትሎ በውቅታዊ ጉዳዮች ትንታኔ ሰጠ ።

    ኤርትራና የኤርትራ ህዝብ ሰላማዊና የሰላም ወዳጆች ናቸው ። ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ውል ኣድርገው በሰፊ ሊቀራረቡና ሊተባበሩ መደቦች በማውጣት በነበሩበት ጊዜ ህወሓት በየሰሜን እዝ ግፍና ድፈረት ፈጽሞ መሳርያዎቻቸውና 80% የመከላከያ ንብረት - በኣገር ደረጃ - በእጁን ኣስገብቶ ወደ ኣዲስ ኣበባ ተጉዞ የዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊን መንግስት ገልብጦ በቀጠናችን ሰላምና መረጋጋት ሊያደፈርስ ሲነሳ ከኤርትራና ኢትዮጵያ ምን ይጠበቅ ነበር ? ጉዳዩ ኤርትራ ገባችን ኢትዮጵያ ወጣች ወይም በግልባጩ የሚባልበት እንዳልሆነ ለማረጋገጥ ነው።

    መዓዛ መሓመድ በደንብ ተዘጋጅታ ጥያቄዋን ስታቀርብ ለምሳሌ " ሁሉ ነገር በህገ-መንግስቱ መሰረት ይፈታል ሲባል እንዴት ነው ? " ኢንጂነር ብትምህርቱ ሂሳብና ሎጂካዊ ኣስተሳሰብ ተምሮ እያለ በቀጥታ መልስ ከመስጠት " ወደ 2013 መመለስ ማለት ነው " ብሎ ኣለፈው ። መዓዛ ኤርትራን ስትጠቅስ ኢንጂነር መልሱን ሲሰጥ በትርጉም-የለሽ የነጮጭ ማስፈራራት ( ወደ ፕሪቶርያ ያልተጓዘው ኢንጂነር ኣሜሪካኖች የኤርትራን ጉዳይ እንመለከተዋለን ያሉ ይመስለኛል ብሎ በመገመቱ ሳርኮ/ኤደን/ክዩውቢ እንደ የተረጋገጠ ማስረጃ ኣድርጎ ወሰደው!! ) ቢጀምርም ካለፉት ወራት በለየት ያለ ኣያያዝ በኤርትራና ኢትዮጵያ ያለው ወንድማማችነት መናገሩ በሱ ያለኝ ሚዛን ትንሽ በኣዎንታ ሳይቀየር ኣልቀረም ።

-

Right
Member
Posts: 4828
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ቀጣፊ QB/sarcasm/eden የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? [VIDEO]

Post by Right » 08 Nov 2022, 16:54

Eng. Yilekal seems honest and upfront. But that may not take you far in politics. I think he has been mentored by the late prof Mesfin w/m.
He is one of the few individual politicians Abiye couldn’t buy. I was wrong on Andualem A and I could be wrong on this dude.
He has to learn shrewdness and try to present his case with out antagonizing current allies and future enemies.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ቀጣፊ QB/sarcasm/eden የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? [VIDEO]

Post by Educator » 09 Nov 2022, 13:33

Yes, he is not a politician. He is a political analyst. He knows what he is talking and he doesn't care about his place in politics. He just tells the truth regardless of the consequences. Ethiopia needs a lot of wise people like him. The shrewd ones are after filling their belly, like Birr Amtu Sainega and Andargachew zige. Yilikal and Lidetu are the only few people who put the country before their belly.

Right wrote:
08 Nov 2022, 16:54
Eng. Yilekal seems honest and upfront. But that may not take you far in politics. I think he has been mentored by the late prof Mesfin w/m.
He is one of the few individual politicians Abiye couldn’t buy. I was wrong on Andualem A and I could be wrong on this dude.
He has to learn shrewdness and try to present his case with out antagonizing current allies and future enemies.

Tiago
Member
Posts: 3337
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ቀጣፊ QB/sarcasm/eden የመአዛ እንግዳ ምንድነው ያለው? [VIDEO]

Post by Tiago » 09 Nov 2022, 15:08

I think he is shrewd,but not expert in using his tongue to confuse and convince.

Post Reply