Please wait, video is loading...
Re: EVIDENCE # 1 እኛ ተጋሩ ከነፍጠኞች ጋር በፍፁም ተግባብተን መኖር አንችልም
ke tante megbabat ye chill, jib, bicha new.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: EVIDENCE # 1 እኛ ተጋሩ ከነፍጠኞች ጋር በፍፁም ተግባብተን መኖር አንችልም
ሌላ ኣማራጭ የለህም ። ኣንተ ከህግ ውጭ የሆነ ነፍጥህን ስታወርድ ህግ ኣክባሪው ከነ ነፍጡ ይንቀሳቀሳል ። ነፍጠኛ ማለት ህግ ኣክባሪ ማለት መሆኑን ኣትርሳ ።
ነፍጥ
የነፍጥ ትርጉም - weapon, pistol, firearm, rifle, revolver, firelock, gun, musket
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: EVIDENCE # 1 እኛ ተጋሩ ከነፍጠኞች ጋር በፍፁም ተግባብተን መኖር አንችልም
In Tigrigna we differentiate between ፈለጠ and ፈለጸ. In Amharic you have got ጸባይ/ጠባይ at the same time !!!
Re: EVIDENCE # 1 እኛ ተጋሩ ከነፍጠኞች ጋር በፍፁም ተግባብተን መኖር አንችልም
እላይ የሰፈረው አባባል አማርኛ ድሃ ነው ለማለት ከሆነ ኣያስኬድም፡ እንደ "ፈለጸ/ፈለጠ" ተመሳሳይ ምሳሌዎችን በማቅረብ እናስረዳ እስቲ፦Abe Abraham wrote: ↑09 Nov 2022, 12:02In Tigrigna we differentiate between ፈለጠ and ፈለጸ. In Amharic you have got ጸባይ/ጠባይ at the same time !!!
ጺም/ጢም
ፊታችን ላይ የሚበቅል ጸጉር ጺም ይባላል።
ዘንድሮ ጣና እስከ አፉ ጢም ብሎ ሞልቷል።
ጽናት/ጥናት
በትግል ወቅት የዓላማ ጽናት ወሳኝ ነው።
ስለ ኤርትራና ቀጠናችን ታሪክ ጥናት ማድረግ ደስ ይለኛል።
ጸጋ/ጠጋ
ጸጋ የሞላሽ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፡ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ፡ የሆድሽም ፍሬ ኢየሱስ የተባረከ ነው።
ይቺ ጠጋ ጠጋ ነገር ፍለጋ ትመስላለች!
ቅጽል/ቅጥል
የእንቶኔ ቅጽል ስሙ ማን ነው?
ዋሾ ሰው መቼም መልካም ነገር ባየ ቁጥር ቆሽቱ ቅጥል እንዳለ ነው።
ቅጹ/ቅጡ
ወሬ ሳታበዛ ቅጹን ሙላ!
የገባሀውን ቃል በቅጡ ተግብረው።
“ባለጌዎችን ቅጡ!” ብሎ መከረን
"ነፍጠኛ" ህግ አክባሪ ብቻ ወይስ ህግ ኣስከባሪም?
መቼም "ነፍጥ" የያዘ ሰው ነው በቀላሉ ህግ ለማስከበር የሚችለው።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: EVIDENCE # 1 እኛ ተጋሩ ከነፍጠኞች ጋር በፍፁም ተግባብተን መኖር አንችልም
Meleket wrote: ↑11 Nov 2022, 09:44እላይ የሰፈረው አባባል አማርኛ ድሃ ነው ለማለት ከሆነ ኣያስኬድም፡ እንደ "ፈለጸ/ፈለጠ" ተመሳሳይ ምሳሌዎችን በማቅረብ እናስረዳ እስቲ፦Abe Abraham wrote: ↑09 Nov 2022, 12:02In Tigrigna we differentiate between ፈለጠ and ፈለጸ. In Amharic you have got ጸባይ/ጠባይ at the same time !!!
ጺም/ጢም
ፊታችን ላይ የሚበቅል ጸጉር ጺም ይባላል።
ዘንድሮ ጣና እስከ አፉ ጢም ብሎ ሞልቷል።
ጽናት/ጥናት
በትግል ወቅት የዓላማ ጽናት ወሳኝ ነው።
ስለ ኤርትራና ቀጠናችን ታሪክ ጥናት ማድረግ ደስ ይለኛል።
ጸጋ/ጠጋ
ጸጋ የሞላሽ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፡ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ፡ የሆድሽም ፍሬ ኢየሱስ የተባረከ ነው።
ይቺ ጠጋ ጠጋ ነገር ፍለጋ ትመስላለች!
ቅጽል/ቅጥል
የእንቶኔ ቅጽል ስሙ ማን ነው?
ዋሾ ሰው መቼም መልካም ነገር ባየ ቁጥር ቆሽቱ ቅጥል እንዳለ ነው።
ቅጹ/ቅጡ
ወሬ ሳታበዛ ቅጹን ሙላ!
የገባሀውን ቃል በቅጡ ተግብረው።
“ባለጌዎችን ቅጡ!” ብሎ መከረን"ነፍጠኛ" ህግ አክባሪ ብቻ ወይስ ህግ ኣስከባሪም?
መቼም "ነፍጥ" የያዘ ሰው ነው በቀላሉ ህግ ለማስከበር የሚችለው።![]()
መልሱ ኣሉታዊ ነው ። ሙከራየ ለተፈጠረውን ኣለመረዳዳት ትንታኔ ለመስጠት ብቻ የተደረገ ነው ። ኣማርኛ ሃብታም ቋንቋ መሆኑን የታወቀ ነው ። ምስክርነት ኣያስፈልገውም ።
እላይ የሰፈረው አባባል አማርኛ ድሃ ነው ለማለት ከሆነ .....
የፕሮፌሶራችን ጥያቄ በጣም ቆንጆ ነው ። በነፍጥ የያዘ ነፍጠኛ ፋኖና የትግሬ ወሮበላ ትልቅ ልዩነት ኣለ ።"ነፍጠኛ" ህግ አክባሪ ብቻ ወይስ ህግ ኣስከባሪም?
መቼም "ነፍጥ" የያዘ ሰው ነው በቀላሉ ህግ ለማስከበር የሚችለው።![]()
-