Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አጭር ስንኝ ለER ትግሬ

Post by Horus » 08 Nov 2022, 23:22

አሁን ምን ያረጋል ፈሪ ማቀንቀኑ
አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ፤
ተዋግተህ ተዋግተህ ጥይትህ ካለቀ
ወይ ቆመህ መሞት ነው
ወይ ወድቀህ መማጠን ...
ግዜ እንዶን አይለቅህ ካላጨማለቀ
ፉከራህም ይብቃ ጠሃይክም ጠለቀ።


ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ኖቬምበር 8 ቀን 2022 ዓም