Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ወይ ጉድ

Post by euroland » 06 Nov 2022, 18:17

ጉድ እኮነው
ሕወሐተይ ባለ ጠበንጃ እሺ ትጥቄን ያለምንም ምክንያት እፈታለሁ ስትል እነ የአጋሜ diaspora አንገታችን ለቢላ ይሁን ትጥቃችን አንፈታም ሲሉን ከባሕር ማዶ ተቀምጠው፤ እስቲ ምን እንበል።